@tagel_sft: የ ረጅም ርቀት ፍቅር 🫢Long distance relationship isn’t easy, but it builds real love 💕💬 Stronger communication, Deeper emotional connection, Personal growth You value each other more ❤️ #ካናዳ🇨🇦ኢትዮጵያ🇪🇹 #ethiocanada🇪🇹🇨🇦 #ethiopian_tik_tok #oromotiktok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Tagel SFT 🇨🇦 🍁 🇪🇹
Region: CA
Sunday 27 July 2025 19:28:01 GMT
Music
Download
Comments
የሳሙኤል እናት🥰 :
6አመት የርቀት ፍቅር በአካል ሳንተዋወቅ ቆይተን እግዚአብሔር ፈቅዶ ተጋባን 1አመት ሆነን ከተጋባን🥰
እግዚአብሔር ይመስገን❤
2025-07-28 19:16:28
157
ተው ህልሜ ተፈታ :
ድካም ነው ማርያምን በዛላይ ጭቅጭቁስ🥺
2025-07-28 19:51:20
81
𝙗𝙡𝙚𝙣👸 :
የምር ያደክማል በጣም ከባድ ነው የሆነብኝ😌😌
2025-08-01 07:31:43
0
tig :
እኔ 7አመት በርቀት ግን አሁን ወንድ ወንድ ሁሉ እሱን ይመስለኛል
2025-07-28 15:29:21
1
Abeni negeso tola :
በየቀኑ እናወራለን ቢያንስ በቀን 3 ጊዜ በስልክ እንገናኛለን በጣም በግልፅ ነው ምናወራው 4 ቱም እኛ ጋር አለ 🙏መጨረሻውን ያሳምረው
2025-07-29 21:22:06
4
Chucha :
የርቀት ፍቅር ካንሰር ነው ቀስበቀስ ውስጥህን የሚበላው አድካሚ እና አሰልቺ ነው በተለይ ልጅ በመኃከል ከሌለ መጨረሻው አያምርም ሲቀጥል ሆደ ሰፊ እና ትግስተኛ መሆን በተጨማሪም የጋራ ህልም እና ግብ ከሌላችሁ ፍቅር ሳይሆን ሲኦል ነው ማንም ሰው የርቀት ፍቅር እንዲጀምር አላበረታታም።
2025-07-30 05:50:30
11
🍫🍫 𝐃𝐞𝐫𝐚𝐫𝐭𝐮🍫🎀 :
እኔ ቀኑኑ በሙሉ እያወራኝ ካልዋለ ቦልኪዉ ቦልኪዉ ነዉ የሚለኝ
2025-07-28 21:36:21
11
ሊድዬ የጌታ ልጅ 🔵🔴⚪️ከምባታ king :
4አመት ግን አሁን ለይ ማታ ማታ ይደውልኝል 1ደቅቃ ነው ቢዝ ነኝ ይላኝል በዝህ ምክንያት እኔ ስልክ ዘግቼ ጠፋው አጣፋው እንዴ😏😏😏???
2025-07-29 03:10:31
14
sebr ☝️ :
ሳይመቸው ሆኖ ተመችቶት 1 ቀን ካላወራኝ ድብርቱ እኮ ነው ሚገለኝ 😌ይደክማል ግን wly
2025-07-29 20:57:55
6
አንተ ያልከዉ ሊሆን እኔ ብዙ አሰብኩ🙏🙏🙏 :
12 Our Year🥺🥺🥺
2025-07-28 17:15:55
5
Ofiifi🦋❤️🩹 :
9 years Ahun telyayin 😁
2025-07-28 16:39:02
1
Sena Seifu :
ኡፍፍፍፍ ጭቅጭቁስ ?
2025-07-28 17:50:07
11
الحمد لله :
እኔ ነኝ ባሊን የወወድኩት 19አመቴ ነው🥰😂😂😂😂
2025-07-29 12:01:40
1
mesiyyefieraole :
ቺርስ 🥂 እንኳን የርቀት ፍቅረኛ የቅርብም ሳይኖረን ቪዲዮዉን እስከመጨረሻ ላየን 🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-29 20:38:30
6
ሳቅ በተራ ነው :
ተወኝ እስኪ በ15 ቀን አንደየ ነው የምንደዋወለው ለኔም ግራ ገብቶኛል
2025-07-28 19:53:16
3
yihuna :
ከሊወሊ የርቀት ፍቅር ስራና ብር ብቻ
2025-07-28 19:20:14
16
ዘሪቱ :
የህይወት ቀፋፊው ፖርት
2025-07-29 12:20:04
2
አሉዬ ዋዕ ቆቼ ❤️✝️ :
ምንዛሬ 43 ነው ዉዶች 🤣🤣🤣🤣
2025-07-29 05:29:11
1
betslot solomon :
ወይ ወንድሜ ትክክል አይደለም የአንድ ሳምንት ነው ከዚያ ምንም ሳታዉቀው ይጠፋሉ😋😋😋😋
2025-07-30 13:56:00
1
hawi :
5amet ahun I'm single 😂😂😂
2025-07-30 11:06:33
1
𝚉𝚎𝚑ra🌸 :
🥺💔 9 አመት ዋጋ ከፍየ ዛሬ ጥሎኝጠፋ
2025-07-28 22:56:09
4
Bira Biro🦋 :
6 Year 🥺Alehu Be Nafkot
2025-07-28 17:23:16
4
seadi :
በጣም ከባድ ነው ምንም ቢደከም ቢለፋ ከስንት አንድ ካልሆነ አይሳካም
2025-07-31 10:08:55
1
Abeni negeso tola :
አንዷ እኔ ነኝ ይኸው 5 አመት ሆነን ተመስገን🙏🙏🙏
2025-07-29 21:17:28
2
The Sabontu :
እረ እኔም አለው መሸለም አለብኝ ባሌም አንደኛ ነ
2025-07-30 18:58:39
1
To see more videos from user @tagel_sft, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2025 TikWM. All rights reserved.