@user5083191962317: ብፁዕ አቡነ አብርሃም የባሕርዳር የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዐባል በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በመገኘት አባታዊ መመሪያና ቃለ ምዕዳን ሰጥተዋል ብፁነታቸውም አክለው ይህንን ግዙፍና ድንቅ የሆነ ሕንፃ ቤተክርስቲያን ሁሉም የድርሻውን በመወጣት በፍጥነት ማለቅ እንዳለበትም ለሚመለከተው ሁሉ አባታዊ ጥሪ አስተላልፈዋል ።

መልአከ ሰላም ባሕሩ ሙሉዓለም
መልአከ ሰላም ባሕሩ ሙሉዓለም
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 July 2025 19:55:27 GMT
4269
453
8
14

Music

Download

Comments

user50332402729620
መቅደስ/Mekdes/ :
አቤቱ በአባቶቻችን ላይ አድረህ ማረን ማረኝ ይቅር በለን ይቅር በለኝ ብጹዕ አቡነ አቡነ አብርሃም ቡራኬዎት ይድረሰኝ በጣም ተደስተናል ተገኝተው ስለባረኩን አባታችን የርስዎም በቦታው መገኘት በጣም በዓሉን ልዩ ያደርገዋል።
2025-07-27 20:50:25
2
hana21409
Hana የባህርዳሯ :
አባታችን በቦታው ተገኝተው አስተማሩን ባረኩን ጸጋውን ያብዛልወ እድሜና ጤና ይስጥወ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-28 04:34:26
0
rahel.alemseged
Richal :
አባቴ ሆይ እንደበደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረኝ
2025-07-27 19:59:47
1
kbromderese
Kbrom Derese :
አሜን
2025-07-28 04:12:35
0
mikiyas.the.debrekidusan
ሚኪያስ ዘ ደብረ ቅዱሳን :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-28 10:26:49
1
amanaman8124
Beemnet ❤ :
🙏🙏🙏
2025-07-28 10:28:06
0
mesfinla
mesfinአዋሳ🇪🇹❤️🇪🇷 :
🥰🥰🥰
2025-07-28 06:28:20
0
negaye7
Negaye :
maren
2025-07-28 01:04:29
1
To see more videos from user @user5083191962317, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About