@beki64: #ሊቀመዘምራን ይልማ ሀይሉ #seifu on EBS

Bereket Admasu
Bereket Admasu
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 July 2025 19:58:09 GMT
191265
20294
276
3204

Music

Download

Comments

elsabeth072
elsi ye mama :
እንደኔ የሚወዳቸው በኮመንት እኔ በሉ🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2025-07-28 02:23:42
275
user6143913995177
Eshetu :
አዎ የሚጠብቀኝ አይተኛም 🙏🙏🙏
2025-07-28 05:33:31
5
haymi.12345
Haymi 1234 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
2025-07-28 08:48:00
0
sol.zewdu
Sol Zewdu :
ረጅም ዕድሜ ለሊቀ መዘምራን ይልማ!
2025-07-28 00:34:02
421
dere7273
Dere :
ዋው ድምፅ ሲያወራ እራሱ እየዘመረ ነው ሊቀ መዘምራን
2025-07-28 03:30:00
220
seniwendmu
Seni_Wendmu🐝🤓 :
የኦርቶዶክስ አገልጋዮች ታድለው ረጋ ያሉ የበሰሉ ናቸው 🥰🥰🥰
2025-07-28 05:33:46
265
siym2121
ONE :
እባየ ነው የመጣው ለምን ? እግዚአብሔር እንዴት ልጅነቴ ላይ እንደጠበቀኝ ሳስታውስ አሁንም እኔ ጋር እንዳለ ሳስብ🙏🙏🙏
2025-07-27 23:38:51
93
fissehakinfe
tamatam :
አባ ምንይችል!!!! ትልቅ አባት ደብረዘይት በ 90 ዎች የነበሩ ታላቅ መምህራችን በረከታችው ይድርብን!!!
2025-07-28 01:12:37
70
elsa15708
elsa :
ደግሜ ሰማሁት አልጠገብኩትም 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-28 15:21:15
0
mantegbosheee
ቡዥንብራ :
ሰይፉ እንዲህ አይነት ስወዎችን አቅርብልን 🥰🥰🥰ክርስቲያን መሆን ለካ መታደል ነው።
2025-07-28 07:14:45
33
serkadis63
serkadis :
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!!!!!
2025-07-27 20:18:46
95
user7220547130682
habte :
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-28 04:18:51
119
tsegaye6250
Sifen Tsegaye :
እግዚአብሔር በሒወታችን ሁሉ ይናገረናል ያስተምረናል ይገስጸናል በሃጢአት እንኩዋን ብንወደቅ ሁሌም ይራራልናል ምህረቱን ያበዛልናል መረዳታችንን እግዚአብሔር ያብዛልን !
2025-07-28 05:48:32
10
user6163800735390
kirubel :
ከኔ በላይ የሚወደው አለ ወይ የተከበረው የኦርቶዶክስ ምሰሶ ነህ ዘርክን እንደ አብርሃም ይባርክልህ
2025-07-28 06:24:43
18
yorkabel_777
Yorkabel :
ይሄ ታሪክ ፊልም መሆን የሚችል ነው የፊልም ባለሞያዎች እባካችሁ የብዙ ሰው ህይወት ሊቀይቅር ይችላልና እባካችሁ ፃፉት
2025-07-29 00:53:47
1
fast30795
ተክለ ኢየሱስ :
የሚጠብቀኝ አይተኛም
2025-07-28 03:15:19
49
mesi197
user4806602521800 :
ኢየሱስ ክርስቶስ እኮ በኦርቶዶክስ አማኞች ዘንድ ያለው ክብር እኮ የሚገርምው ታድለን እግዚአብሔር መልካም ነው
2025-07-28 07:37:45
7
user6458023165253
የድንግል ልጅ :
የሚገርም ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር እኔንም ከነ ክፋቴ ይወደኛል🙏
2025-07-28 09:01:21
3
fafu387
FASIL GLASS WORK :
ሰለ ማርያም መቅደላዊት የሚገርም አገላለፅ ነው......::ቃለሂወት ያሰማልን
2025-07-28 03:43:25
34
miikiyaab7
Az mickey :
አባ ምንችር የሰፈሬ ሰው ነበሩ ቀበሌ 08 ሰከራሙም እንደዛው🙏
2025-07-28 04:09:06
11
merry21014
Merry Family's :
በጣም የንወደው ዘማሪ
2025-07-28 07:53:54
5
eyasu5108
eyu :
በምን ቃል ልግለጽዎት ቃል የለኝም ሊቀ መዘምራን ዘመንዎ ይባረክ🙏🙏🙏
2025-07-28 09:07:25
2
mulu195k
orthodox :
አባ ምንይችል!!!! ትልቅ አባት ደብረዘይት በ 90 ዎች የነበሩ ታላቅ መምህራችን በረከታችው ይድርብን!!!
2025-07-28 05:01:58
20
tsi155
tsi-on :
የምወድህ ዘማሪ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ
2025-07-28 06:23:02
10
hwfk1987
Henok Worku :
እሱን የኔ ዱርዬ እንዳለው እኔንም የኔ ሰነፍ እያለ ይጠራኛል። #የሚጠብቀኝአይተኛም💚💛❤
2025-07-28 07:22:59
5
To see more videos from user @beki64, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About