@esimael.husen:

Esimael Husen
Esimael Husen
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 July 2025 20:36:17 GMT
416744
20879
674
939

Music

Download

Comments

habtish1717
ኃብተማርያም 🙏 ✝️ 🙏 :
ኢንጅነር ስመኘውና መለስ ዜናዊ የሰሩት ግድብ ነው
2025-07-28 05:44:41
819
akakogarment0
Akako :
በነፃ ግብፅ እንዳትገባ😂😂😂
2025-07-28 00:56:39
1479
amareminichil
Amare Minichil :
እንዴት ይሄኮ አደገኛ ቦታ ነው መጠጋት የለብህም!
2025-07-29 04:23:24
0
zekaryaskiros
zekaryas kiros :
ለፎቶ ተብሎ የሴፍቲን ሕግ ጥሶ መንቀሳቀስ እራስን ለአደጋ ማጋለጥ ነው ። እርግጠኛ ነኝ የሴፍቲ ክፍሉ ሠራተኞች ቢያዩዋችሁ ትክክል እንዳልሠራችሁ ይነግሯችሁ ነበር ።
2025-07-28 05:51:36
204
user66568298
ኩን ፈየኩን :
እባካችሁ ልጀን አሳክሙልኝ ወገኖቸ🙏😥
2025-07-29 05:01:12
9
user6144711736912
BoB :
ፊራ አገባበትም በነፃ ወደ ግብፅ አትሄድም
2025-07-28 06:04:06
8
yaredlegese187
Yared ygbeyw :
ኦሮሞ የጨረሰው ግድብ እኳን ደስ አለሽ ኢትዮጽያ
2025-07-28 09:36:43
18
hawagal4
hawagal4 :
የስመኘዉ በቀለ ...የልፋት ዉጤት
2025-07-28 04:03:42
560
warning.warning67
warning :
ለግብፅ እያስተላለፋቹህ ነው የመለስ እና የስመኘው ታሪክ ተዘረፈ በቃ
2025-07-29 08:19:10
0
enyew148
እስራኤል :
ታዲያ ምኑ ነው የተገደበው እየፈሰሰ አይደል እንዴ
2025-07-28 13:50:49
17
addisu315
adisu :
እስቲ እየዋኘህ ስራልን ??
2025-07-28 06:26:53
43
156216boing
ኢትዮ king Habesha!!! :
መለስና ስመኘው ጀምረውት ህዋቶች ዘርፈውት አብይ ደሞ ከሞት አትርፎት በህይወት የቆመ ግድባችን ነው እድሜ ለዶ/ር አብይ አህመድ!!!!
2025-07-28 08:14:50
17
sole79193
sole :
እስቲ ወንድ ከሆንህ በደረጃው ላይ ውጣና እስከመጨረሻው አሳየን
2025-07-29 08:10:40
1
and178266
and1 :
አቢቹ እንደገና ባይሰራው ኖሮ እስካሁን ፈርሷል
2025-07-28 15:31:26
14
user7750312354446
soፊ :
አብይኮ ስመኝን ገሎት የተወሰነዉን ለግብጽ ሽጦታል
2025-07-28 01:18:39
84
user8619283114521
1219 :
ተሸጣ የድርሻችን ይሰጠን የምትሉ ፋሎ አርጉኛ
2025-07-28 14:09:27
9
yerayawblackmamba
የራያው(Black mamba) :
ክበሩልን ጀግኖቻችን።ግን ወሀው ወስዶ ለግብፅ እንዳያስረክብህና ባንተ ምክንያት ድርድር እንዳንቀመጥ😅😅😅😅😅😅
2025-07-28 20:28:56
7
tesho87
tesho :
እስኪ ግባና አይተን እንመንህ
2025-07-28 20:00:57
1
ofiitiijiradhuuwanhunda
AyMeN ቼልሲ King Gays :
ብሮ ጥንቃቄ ሴጣን አይጠፋም ጋይስ ወንዝ ዳር ጥንቃቄ🥰🥰🥰🤟
2025-07-29 07:23:14
3
user4995290432193
shime :
እሄንን ሁሉ ዉሀ ለምን ለቀቃችዉ ገንዘቡ እኮ ነዉ የወጣሁት 🇪🇹ቀንሱት በጣም በዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2025-07-28 03:32:54
5
trappiej
trappiej ትራፒ ጂ :
danger nw ብቶድቅስ😳😳😳😳😳
2025-07-28 09:24:58
1
user8760340973547
አሚኮ :
አብይ ለድሮን መግጃ ለትራንፕ ሽጦታል አታስቡት
2025-07-28 15:01:00
7
moty318
Ethio cs :
አሁን እዚ ውስጥ ሰው ቢገባ ይተርፋል
2025-07-28 08:20:28
1
angos.isaac88
Angos Isaac :
አብይ ገና ብዙ ያሣየናል
2025-07-28 15:15:04
0
habite163
habite16 :
ብሮ ዉሀዉ ዉስጥ ከገባሽ መዳረሻሽ ግብፅ ነዉ ሚሆነዉ😅
2025-07-28 14:46:18
34
To see more videos from user @esimael.husen, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About