@yassin_nuru1: #ኢስላም_ነው_ህይወቴ_አልሀምዱሊላህ🕌🕌🕌🕌🕋 #ሙስሊም_ላደረገኝ_ጌታ_ምስጋና #አልሃምዱሊላህ #fyp

𝚉𝚊𝚔𝚒𝚛 𝚔𝚎𝚍𝚒𝚛🌙
𝚉𝚊𝚔𝚒𝚛 𝚔𝚎𝚍𝚒𝚛🌙
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 July 2025 22:14:25 GMT
553191
89448
2729
23935

Music

Download

Comments

ali.man40
ali man :
ማነዉ ሙስሊም በመሆኑ ሚኮራ😎
2025-07-28 13:08:31
2488
teddy.kebeja.tedd
Teddy kebeja Teddy :
ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም ለብዙ አመት በውስጤ ምረጠኝ ብዬ ያለቀስኩት ግን መረጠኝ አሁን ሙስሊም ነኝ አላምዱሊላህ
2025-07-28 20:01:42
960
user2280654047022
[TM]#AbdulKadr Muhamed] :
ማሻ አሏህ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
2025-08-01 22:26:54
1
hebibi088
tubak :
የኡምራ፣ቻሌጂ ይጀመርላቸው ወላሂ 🥰🥰🥰
2025-07-29 13:33:57
416
abdulaziz.musa52
fm radio 0.00 :
ነቢያችን የሚወድ👈
2025-07-28 13:40:37
157
absdefjhigkl0
ጎጃም መተከል❤ :
ማሻአላህ አላህ በሁለት አገር ደስታን ይወፍቀን🤲🤲🤲🤲
2025-07-28 02:49:50
426
mamb6213
lula :
ያኡመተ ኢስላም ኡምራ እናስደርጋቸው አካውንት ይከፈት እናዋጣ ቀላል አንድ ሰው እኔ እሸፍናለሁ ሚልም ካለ አሪፍነው
2025-07-28 08:47:03
198
kalaasr
kaludi :
የተሰጠንን አልተረዳነውም ወላሂ ያጀመዐ
2025-07-28 18:02:03
133
ahmedyimam346gmail.com3
Ahmed Yimam :
የነ አባት አሏህ ለሁም ጊዜ አለውና፣የርስዎ ጊዜ አሁንነው!!
2025-08-02 07:51:43
1
wende1264
ወዴ ወድሻ የላኮመዛዉ ። :
ጎበዚ ካልሠለምን መጠጥ አሥቸገረን እኔ በግሌ ድራፍት ለማቆም ጣርኩ አልተሣካም የመጨረሻዉ መፍትሔ ቢላል ወይም ኡሥማን ተብየ ሥልምናን መቀበል ነዉ በጶለት እገዙኚ
2025-07-30 18:12:24
20
user6653457593887
Aki❤️ :
እስኪ ሙስሊም በመሆኑ የሚኮራ🥰🥰
2025-08-01 18:22:25
5
viladmiputin
viladmir putin :
አልሃምዱሊላህ እኔም በ 14 አመቴ ነው ያሰለምኩት😍😍😍😍😍
2025-07-29 13:19:21
47
fasilltegegne
Fasil Tegegn :
እረ አባባ ሰንት ተሰጦአት
2025-07-28 06:52:50
14
user8134461005020
ሱፊያን ህንፃ መሳሪያ :
ኡመት ሙሀመድ የፈጠነ ኡምራ ቻሌንጅ ወላሂ ወላሂ
2025-07-29 06:43:25
54
tofikyenus6
توفيق :
የሄን ቪዲዮ ከሞላጎደል 50ሺ ሰው ላይክ አድርጎታል ይህ ሁሉ ሰው 10 10 ብር ቢያዋጣ 500ሺ ይሆናል ከኡምራም ይተርፋቸዋል እኮ ያጀምአ 🙏🙏🙏
2025-07-29 18:59:27
38
sherif.awel
Sherif Awel :
ፊክ ነው
2025-08-01 20:27:01
0
mehfuzahmed36
mehfu :
ወላሂ ንግግራቸው በጣም ነው ያስለቀሰኝ አልሃምዱሊላህ አሏህ የቆዩዎት❤️❤️
2025-07-28 06:26:19
189
freepalestinegaza177
🄰🄷🄼🄴🄻🄰😎😎😎 :
masha allah
2025-08-02 07:40:53
2
user83523859460601
Ashenafi :
እስልምና ህይወትና ሀይል የለውም ....ብዙ ሰው ወዶ ሳይሆን ፈርቶ የሚከተለው ሃይማኖት ነው ። ወገኖች ህይወት ያለው በክርስቶስ ኢየሱስ ማመን ነው ። ሃይማኖት ስርዓት ነው እስልምናም ስርዓት, የሰው ልጆች ድጋፍ እንጂ ህይወት የለውም።
2025-07-31 05:35:00
3
user7258775826066
muhi man :
mashi Allah balak gizee taragawalak abatew inshi Allah 🥰🥰🥰🥰
2025-08-02 06:52:51
2
sakia3038
sakia :
የኡምራ ቻሌጅ ይጀመርላቸው
2025-07-30 19:18:08
14
yassin_nuru1
𝚉𝚊𝚔𝚒𝚛 𝚔𝚎𝚍𝚒𝚛🌙 :
#ያጀመዓ ኡምራ ቻሌንጅ እንጀምር የምትሉ inbox ላይም መወያየት እንችላለን
2025-07-31 04:42:31
8
djr929
ALPHA 🥏 :
ማንበብ ኢስላም ያደርግል
2025-07-28 11:18:40
70
muzdelifa.haji
Hubby ko :
manew Muslim ☪️bamahonu des yalew😍 😍
2025-07-30 07:07:08
18
awoke.misganaw
awoke misganaw :
ተኩላ በነዋይ ተጠምደው ነው
2025-07-29 19:21:42
4
To see more videos from user @yassin_nuru1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About