@s_mee35:

Etholiverecords 🌸🌸🌸
Etholiverecords 🌸🌸🌸
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 27 July 2025 23:21:42 GMT
95303
2344
159
63

Music

Download

Comments

sweet99519
sweet💓 :
ገና ታለቅሸለሸ እናትሸን አስከፍቶ የሳቀ የለም
2025-07-28 18:28:54
31
tiamrelleni
ጓል ሰሎሞን :
ያለ እናት ምርቃ እናት ካዘነች ደስታ የለም ሌላ ይመጣል ይሄዳል።
2025-07-28 08:40:12
122
sofiya.omar1
Lig sofi :
ትርጉሙ ቢገታኝ አብሬሽ አለቅስ ነበር ናፍቆት ጂሉ😂😂😂😂😂😂
2025-07-29 07:57:54
0
thankfully716
Beautiful Ethiopian woman 😋 :
I love my mom ❤️🙏 if you need pics of life you have to respect your mom 😢
2025-07-28 14:10:33
16
alhamdulila331
Hayu ነኝ :
ፈጣሪ ይርዳት የእናት ምቀኛ ከባዲ ነው 😥 የደረሰበት ያቀዋል
2025-07-28 16:45:01
7
re_poster21
Dior🌸 :
ከቡዳ እናት አትፈጠሩ 🥺
2025-07-28 17:11:34
13
user6176724813875
firtuna21 :
ያለ እናት ሂወት ምድር ባዶ ናት😰ይዘገያል እንጅ የናቷን ዋጋ እያሰበች የምታለቅስበት ሩቅ አይሆንም የእናት ሆድኮ ሁሉን ይነግራል ያን ወጠጤ ብላ እናቷን አዋረደች እናት ያዘነችበት ትዳር ደግሞ ትዳር አይሆንም😰
2025-07-28 11:42:09
18
nirobi2000ec
Nirobi🇪🇹♥️ :
እናት የደስታ ምንጭ ናት 💚
2025-07-28 06:44:11
61
mariam.said07
Mariam Said :
ዴዚየ አላህ ካንች ጋር ይሁን እናትሽን ልቦና ይስጣት ደስታውን ለመቀማት ብዙዎች ይሯሯጣሉ ግን ፈጣሪ ያለው ይሆናል አስለቀሷት አይዞሽ ቆንጅት የማያልፍ የሚመሰው ሁሉ ያልፋል🤩
2025-07-28 08:38:41
24
e.f78
user2641235402493 :
አልገባሸም እነዴ እመቤት ዴዚ እኮ እናቷ ናት ያንን ቪዲዮ ከለጠፈች ወዲህ ደሰታዋን የነጠቀቻት እናትየዉ በሸተኛ ሳትሆን አትቀርም
2025-07-28 21:05:22
0
hebeshawithebesha
Hebeshawit Hebeshawit :
ዴዚነት የኔ ጠንካራ እናትስ የለሽም አባትሽ ጋ ያገናኝሽና ደስተኛ ያድርግሽ ፈጣሪ😢 ያንችን እንባ እንጅ ደስታሽን የማትመኝ እናት ገደል ትግባ💔
2025-07-28 21:30:07
3
suzi05259
suzi :
እናት ፡ እኮ ፡ እናት ፡ ናት ተናገረችኝ ፡ ተቆጣችኝ ፡ ይቅር ፡ ይበልሽ ፡ እዚ ፡ እድሜሽ ፡ ድረስ ፡ ካቺ ፡ ጋር ፡ ስትታገል ፡ የኖረችው ፡ እናትሽ ፡ ናት ፡ እናትሽን ፡ ታረቂ። መጀመሪያ🙈🙈🙈🙈
2025-07-28 21:42:06
1
asali886
@Asali💚💛❤️ :
ምን አለበት ደስተኛ ሆና ብትኖርበት ቢተዋት
2025-07-28 01:23:04
116
user2038148353281
ስትስቁ እስቃለሁ :
ምናለ ብትተዋት ገና ታዳጊ ልጆች ናቸው እደእናት በልጆ ደስታ ካልተደሠተች ዝም ብትለስ ኡፍፍ 😢😢
2025-07-28 08:49:51
22
misra.abubekr
የኔ አለም ልጆቼ ናቸው :
ደስታ ካለእናት የማይታሰብ ነው
2025-07-28 08:54:03
38
missaynu1
Miss AYNU :
መጀመርያ ስርዓት ይቀድማል እናቷን ከፍ ዝቅ ከምያረጋት ሰው ጋር Life መጀመር ምን የምሉት ነው በሁዋላ ብዙ ዋጋ ያስከፍላታል ይሄ ሰው አልሰማም እናት አልሰማም ማለት የምጣሽቃብጡ በልኩ አድርጉ እናንተ ለሷ ምንም ጥቅም አትሰጡም ከእናቷ በላይ
2025-07-28 21:14:33
2
seyaman066
አሪፍ አይቸኩልም :
በነገራችን ላይ ሴቶችየ የእናት እባ ያለባችሁ ይቅርታ ጠይቁና ህይውታችሁን በደስታ አሳልፉ ባይ ።
2025-07-28 13:20:10
17
iipo66
zuzu :
ከቲክቶክ ጠፍታ ለምን እራሷን በስራ ቢዚ አታደርግም
2025-07-28 10:41:41
6
yewetaleje1
Ye-aabe :
በእናትዋም እኮ አይፈርድም ትምህርት እንድትጨርስ ትፈልጋለች ሁለቱም መተዳደሪያ ያስፈልጋቸዋል አብረው ለመኖር ይማሩ እና ስራ ይያዙ መጀመሪያ ክፋቱ የሩቅ ሰው ፍቅር መሆኑ ነው እሰዋ በጣም እውነተኛ አፍቃሪ መሆኑዋ እና የመጀመሪያዋ ስለሆነ ይበልጥ ትጎዳለች ሰው እምትወድ ስለሆነች
2025-07-28 11:40:15
5
s_mee35
Etholiverecords 🌸🌸🌸 :
That’s some day it will lead you back to what you prayed for…have faith beautiful ❤️❤️❤️
2025-07-27 23:33:16
6
lafriquealamode
lafriquealamode :
why don't you live with your fiancée ,,we live once life is short and do agreement with your mom too
2025-07-28 05:40:42
9
kiya2762
kiya :
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን 🥺🙏❤️
2025-07-28 11:41:30
4
neima3905
አትጠገብ💚ወሎዪዋ💛❤️🌼&🦅⚡️ :
ትንሿዬ🥺🥺
2025-07-28 07:11:03
3
..71...4
سعدة :
ዴዚየ የኔ ውድ አይዞሸ 😢😢😢
2025-07-28 07:23:21
3
emabet89
Emabet Tesfaye :
እንዲ ደስታዋን የምትነጥቋት ሰወች በሙሉ እድሜ ዘላለማችሁን ደስታ ከናተ ይራቅ የኔ ልእልት ገብርኤልየ ከአንችጋር ይሁን እረ በፈጠራችሁ ልጆቹን ተዋቸው ይኑሩበት ምድረ ቅንቅናም
2025-07-28 08:48:13
4
To see more videos from user @s_mee35, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About