@ortho_life: 'አንድ ፊትህን ሲመታህ ሌላውን ሰጥ የተባለው ህሊና ላለው እንጂ አንነትህን ለሚፈልግ አይደለም' ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ

The Orthodox Way
The Orthodox Way
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 July 2025 03:03:52 GMT
18652
2090
64
945

Music

Download

Comments

user8267315615779
ⒽⒶⒻⓉⓄⓂ፡❷❶✔ :
ፍፁም የተሳሳተ ስብከት ነው። ይህ ከኦርቶዶክሳዊና ከመንፈሳዊ ትምህርት አይደለም ስጋዊና አጋንንታዊ እንጂ
2025-07-29 03:07:43
1
esuu08
esuu :
መምህር ያረጋል ሀሳቦት ትክከለኛ ነው ነገር ግን የጠቀሱት ጥቅስ ላነሱት ሀሳብ መደገፊያ በፍፁም ሊሆን አይችም contextun እርሶ ነው ያልተረዱት ፣
2025-07-29 07:27:58
0
aman.axumay
Agazian :
ግን ግራቸውን ተመተው ቀኝአቸውን ሰተው ነው ሰማእታት አክሊል ያገኙት
2025-07-28 23:15:21
2
unknown42828
U.N.K.N.O.W.N :
ትለይብኛለህ።
2025-07-28 18:56:38
17
tadeleredman
Tadele M Redman :
ልክ ብለሀል መምህራችን ። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ራስዋን መጠበቅ አለባት ።
2025-07-29 05:23:21
3
gold.habesha
Gold Bdr :
እንቁ መምህራችን 🙏🙏🙏
2025-07-28 16:15:53
13
americanwomen5
Ja :
ጠላት ጠላት ነው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት የሚሞክር ካለ እዳመጣጡ መመከት አለብን ወጣት ሽማግሌ ሳንል እንዋጋ
2025-07-29 04:35:07
2
hilawie13
WeldeHiwet :
ሙሉው የት ነው
2025-07-28 13:20:09
4
john86435
John :
:እናመሰግናለን ዲ/ን ያረጋል ያንተ ሀሳብ ብዙዎችን ያነቃል።ብዙ የተኛ ኦርቶዶክስ አለ
2025-07-29 05:21:05
0
tsigewondie377
tsige wondie :
ከይቅርታ ጋር ግልፅ አልሆነልኝም ሙሉውን ማግኘት ቢቻል
2025-07-28 13:02:46
1
user2310521777638
user2310521777638 :
በትክክል መምህር
2025-07-28 12:32:43
3
user3042818
ማርፊያዬ :
ረቡኒ !!
2025-07-28 20:27:55
1
wt_22ts
👊👊👊 :
ቃለህይወት ያሰማልን።
2025-07-28 11:38:40
3
robatilahu
ሮባ :
በሚገባ 🥰
2025-07-28 15:38:24
4
user5654983568380
እግዚአብሔር የሰጠንን ነፃነት ሰው አይወስድብንም :
የተዋህዶ ልጆች በጥንቃቄ እንኑር በአውሬዎች መሀል ባዶ እጅ አይኬድም
2025-07-28 12:58:14
1
mage5275
mage :
ቃልያድናልትርጉምይገላል
2025-07-28 11:49:56
0
user8267315615779
ⒽⒶⒻⓉⓄⓂ፡❷❶✔ :
መምህሩ ጦርነትን እያበረታታ ነው። ሀዋርያው ጴጥሮስ ጌታውን ለማዳን ሲል ሰይፍ አንስቶ የጠላት ጀሮ በቆረጠ ጊዜ ጌታ ስለምን ተቆጣው? ይልቅ ሰይፍ የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ አለው እንጂ አላበረታታውም
2025-07-29 03:05:54
0
user.2344562
user 2344 :
ሞጣም ብሎ ነበር😏
2025-07-28 04:51:39
1
kassahuneshetie
]<@$$@ :
🥰👑
2025-07-29 04:25:44
1
event9903
event :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-28 21:52:56
1
miki8040957992990
ብርጌድ ቢተው :
🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-28 18:47:29
1
munalion3
munalion3 :
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2025-07-28 14:08:12
1
user79981712171153
ተክለ ሀይማኖት ሀዋርያ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-28 13:31:55
1
craazyyyaa
G M S :
🥰🥰🥰
2025-07-28 10:46:26
1
haymi9449
haymi :
🙏🥰👍
2025-07-28 03:31:54
1
To see more videos from user @ortho_life, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About