@khay.a_: ላም? #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #viraltiktok #fypシ゚viral🖤tiktok #fypシ

የ ካያ ቤተሰቦች🫶
የ ካያ ቤተሰቦች🫶
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 July 2025 07:24:13 GMT
430738
49023
682
6164

Music

Download

Comments

zewariww
Bedru 🇪🇹Zewariw🚍🤍🕊 :
viewየለኚም ምናምን ብለህ እንዳታቆርጥ በርታ👏👏👏👏
2025-07-28 08:05:27
1887
abuki1815
abuki :
የገባው ብቻ ይማርበታል
2025-07-28 11:48:15
809
fitsum.ab4
Fitsum Ab :
የምቾት ቀጠናችሁን ግደሉት🤝🤝 Bravo man
2025-07-28 12:05:32
584
robesha77
Robi😎 :
ችግሩ እኮ የላሟ መኖር ሳይሆን የእነሱ አስፍቶ አለማሰብ ነው ላሟ እያለች እንደምትሞት በማሰብ አማራጭ መፈለግ አይሻልም እሷም ነብስ ናት🤔
2025-07-29 12:04:29
4
efi505
EPHREM :
cheers ቤተሰብ ላይ ቁጭ ብለን ምንም ላልጎደለን
2025-07-28 17:10:48
8
mahimesfin36
ኑኑሻ💃💃 :
ስለዚ ጠዋት ቢሮ ሄጄ መልቀቂያ ፅፌ አስገባለሁ 😋
2025-07-28 16:44:03
94
user5434667034781
እማ እናቴ ናፍቅሺኝ አማን የእናቱ ልጅ💪🇪🇹 :
ማረያምን ትችላለ ቆሜ ነው ያጨበጨብኩት 👏👏👏👏👏👏👏
2025-07-28 08:19:25
154
shakrt32
@Shakrt :
ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል መኾኒ ከተማ ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ
2025-07-29 20:11:34
4
samuelsisay035
Sami sisay :
በኔ ህይወት ውስጥማ ላም ብቻ አይደለም የጋማ ከብቶች ሁላ አሉ☹️
2025-07-28 21:41:15
40
abdulkaf2126
Abdulkaf :
እኔ እንደተረዳሁት ተማሪዎች ትምርታቹን አቋርጣቹ እውነተኛ ህይወትን ጀምሩ 👍👍👍
2025-07-28 12:52:10
91
user66568298
ኩን ፈየኩን :
እባካችሁ ወገኖች ልጀን አሳክሙልኝ🙏😥
2025-07-28 13:36:44
101
mahi_1256
ሊሎቭ 🎀 :
እመኑኝ አንድ ቀን ያልፍልኛል 🙌😊
2025-07-29 05:24:37
19
haben795
haben :
በጣም ትልቅ ትምህርት 🤔 እኔም አንድ የምገድለው ስራ አለኝ
2025-07-28 10:14:11
194
brap_zee
~Mæmë🥷 :
አሪፍ ነው በርቺ ብራዘር👏👏
2025-07-28 08:11:39
389
serkalem80
🦋serka🦋 :
ማርያምን ይህ ለብዙዎች ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
2025-07-28 11:58:57
74
nothing.is.bad76
Nothing is bad :
የኛ ላም ት/ት ነዉ 👍👍👍
2025-07-28 09:53:36
15
teddy.man76
Teddy man⛪️ :
አለማድነቅ ነውር ነው🥰🥰🥰ትችላለህ
2025-07-28 07:55:18
21
aresenal_my_love
🇦🇷 BŨŘÂ 🇪🇹 :
ማርያምን ቪዲዮ ለቅቄልሀለው ኮመንት አርግና ሰው እየገባ ያበረታታህ እየው ቪዲዮየን ማርያምን ፖስት አርጌልሀለው 🥺🥺
2025-07-28 13:31:20
12
firew_jechonias1
Cj :
Appreciate kala 🔥💯
2025-07-28 15:10:54
7
semisu1
🅳𝙪𝙧𝙖 🅑🅡🅞💵 :
አንተን የመሰለ tiktoker እያለ ማይሆኑ ሰዎች 1m ሲገቡ አያሳዝኑም እስቲ ቢያስ 100k እናስገባዉ😞
2025-07-28 12:43:04
12
kiyaye174
kiya :
ትለያለለህ የምለው በምክንያት ነው ወገንታት ላክ ፎሎ ኮፒልንክ አድርጉለት 10K 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️
2025-07-28 07:59:41
17
ene_nan_felgunii
ፈልጉኝ🎭 :
አንደኛ ነክ
2025-07-28 12:26:53
14
yaye_tube
I'm Commute :
ቆሞ ማጨብጨብ ላንተ ትንሽ ነው ትለያለህ 👏👏
2025-07-28 11:10:34
23
ashuz11
🅺︎🅸︎🅽︎🅶︎ 🤴 :
የዓመቱ ምርጥ አስተማሪ ቪዲዮ 👏👏👏👏🥰
2025-07-28 15:13:35
10
abrshi_74
Abrshi 🇪🇹 :
ይህ ልጅ በጣም አሪፍ ስራ ነው የሚሰራው ግን viral አይወጣም Please copy link family
2025-07-28 10:43:06
14
To see more videos from user @khay.a_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About