@beki37jr: ለአገልግሎት ስነድ መንገድ ላይ #yewengelamagn #gospel

Beki eyuel
Beki eyuel
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 July 2025 08:39:29 GMT
133067
21270
850
5574

Music

Download

Comments

davelewi
Dave :
ጴንጤ እድሉን ያግኝ እንጂ ስለ ኢየሱስ በደስታ ይናገራል 🙏🙏🙏
2025-07-28 12:40:19
477
degu.negn0
degu negn :
ከጰንጠ ዉጭ ኢየሱስ የበራለት ሀይማኖት የለም
2025-07-28 10:59:32
766
habtedaniel2
@HabteDaniel :
ጌታ ይባርክ
2025-07-30 05:15:06
5
mbmesfin
MB Mesfin :
ወንጌል ሲገባቹ ቦታ አትመርጡም ጀግና ወንድሜ ተባረክ
2025-07-28 11:21:29
253
yemsirachyitbarek
yemsirach yitbarek :
ስሙኝማ guys ሮሜ10:9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤🥰
2025-07-29 05:51:15
14
leul.mola3
leul🤴 :
የተማረ ትራፊክ
2025-07-28 10:37:31
390
tamenetadesse
Tamene Tadesse :
" መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።" (የማቴዎስ ወንጌል 5:16)
2025-07-28 17:33:41
47
tsega733
ፀጋዬ ዮሐንስ 0973 :
ድንቅ ትራፊክ ምድርን ትቶ ዘላለማዊን ተናገረ ጌታ ይባርከው።
2025-07-28 13:47:02
15
zenash.molla
Zenash Molla :
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባረክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርህ ።
2025-07-30 17:00:51
2
abinigus3
abi@nigus :
ስለ ኢየሱስ ለመናገር ቦታ አንመርጥም
2025-07-28 11:52:58
66
milkproudofsidaama
MILKIYAS QARFAFA GEMEDA :
እውነትህ አንተ ትክክል ነህ በበራልህ ልክ ነው ነገር ግን ስለእየሱስ ለማውራት የተደረገለትን የሚያውቅ ስለእየሱስ ለመናገር ጊዜ የለ ቦታ የለ በቃ አለ አይደል ሁሌ እየሱስ እየሱስ አሁንም እየሱስ ሀሉ ይሰማል አይደል
2025-07-28 16:47:15
14
mafimafinnovalnoval
Noval Noval :
ኦርቶ ቢሆን ይሄኔ ጣጡስና ሚናስ እያለ ያዝገናል😅😅😅
2025-07-28 16:52:00
43
buras410
biruk :
ያንተ አይነቱ 1000 ይሁኑልን 😍
2025-07-28 16:50:53
80
dollar_crypto
Dollar Cryto🔐 :
ጴንጤ ሁሌ እየሱስ ይላል 🙏🙏 እኛ ኦርቶዶክስ ለምን ስለ እየሱስ ብቻ አናወራም
2025-07-28 12:18:09
170
sisu5382
sisu :
ባገኘነው አጋጣሚ እየሰስን መስበክ ነው እኛ ጴንጤዎች ሁሁሁ ሀሌ ሉያ🙏🙏
2025-07-30 09:02:09
4
tigi.baba
ለውጥ ለለውጥ ✝✝💖💖💖💖 :
ኡፉ ምንኛ መታደል ነው ብሩክ ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-29 22:02:10
3
user1612962831236
tame11 :
በርታ ወንጌል በጊዜው ያለ ጊዜውም ወንጌል ስበክ
2025-07-28 18:10:00
8
dileboanbikomanedo
muluken :
ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ🥰🥰🥰
2025-07-28 18:15:23
10
bezina.ye.kabu
Bezina Ye kabu :
wowwwwwww yimecheh abo❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌
2025-07-28 13:34:58
3
swgeme
Bean :
ወንጌል ውስጣዊ ልብህን ይቆጣጠር ብቻ...ሃይሉን ልትቆጣጠር አትችልም
2025-07-29 17:55:21
5
selamselamabacho
Selam :
ሳትሰሙ በስሜት አታጨብጭቡ
2025-07-28 14:06:48
3
iamwinner.10
Boyeka 👑 :
እየሱስ ጌታ ነው።🙏🙏🥰🥰
2025-07-29 03:15:03
6
bereket.tadesse88
Bereket Tadesse :
ደስ ሲል ተባረክ ስለ ኢየሱስ ሲወራ ደስ የማይለው ሁላ ገና እንደ ምድር አሸዋ እንበዛለን ኢየሱስ ብቻ ይሰበክ 🙏🙏🙏
2025-07-29 10:41:48
5
surafeldaniel8
surafel :
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አቦ
2025-07-30 15:10:57
3
dani03962
dani :
እየሱስ ይክበር
2025-07-28 14:08:56
11
To see more videos from user @beki37jr, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About