@rich63530: PM Abiy Ahmed today in Jimma Town #jimma #abiyahmed

Rahel Abdella 💕
Rahel Abdella 💕
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 July 2025 11:21:59 GMT
1168845
40512
784
2527

Music

Download

Comments

number.14194
Number 1 :
ለዚህ ህዝብ ግን ረሀብ እና ጦርነት ሲያንሰው ነው።....
2025-07-28 13:09:06
499
shime813
shime813 :
ይሄ እኮ የሚያሳየው ህዝቡ ስራ እንደሌለው ነው😁
2025-07-28 12:32:29
1464
user4891380827753
jone :
ግን ምንድነው?
2025-07-28 19:36:36
0
antoyas.fanos
ANTOYAS FANOS :
ጋዳፊ የስልጣን ዘመኑ መጨረሻ የትውልድ ሰፈሩ እየሄደ የህዝብ ድጋፍ ያለው ያስመስል ነበር።
2025-07-28 12:40:08
147
bereket.28.6
bereket :
በነገራችን ላይ ይህ የምታዮት በጥቅማጥቅም/በደሞወዝ እና በእርዳታ የተገደደ ሰው እንጂ ህዝብማ አይወጣም
2025-07-28 19:05:46
8
alhamdufaris
alhamdu faris :
አንድ ጀግና ይጥፋ የኢትዮን ህዝብ አንጀት እሚያርስ
2025-07-28 12:33:21
649
yonas5932
Yonas Etana :
መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ውሸቱን ነው እንጅ አብይን ከልቡይወደዋል ከቆምጬ በስተቀር
2025-07-28 15:32:52
42
redeateayalew
duye :
ህዝቡ Ai ነው በለኝ
2025-07-28 13:59:31
60
us098865
beee :
ይህንን በስናይፐረ አናቱንማለት ነበረ
2025-07-28 19:55:17
0
.v05956
ķê vă :
ህዝቡ ግን ምሳ በልትዋል
2025-07-28 15:17:23
114
user4818157841953
Tsion :
የሚገርመው እራሱን የዚህ ህዝብ አገልጋይ አድርጎ ሳይሆን የሚያየው ልክ ህዝቡ ለሱ እንደተፈጠረ ወይም ታዋቂ አክተር አድርጎ ነው የሚያየው
2025-07-28 12:53:57
18
h.s.h.14
H.S.H.14 :
ንጉሳችን
2025-07-28 13:12:29
3
selam9533
Hikram Hikram :
ሰው እርቦት እኮነው ሚጮኸው 😏😏😏😏
2025-07-28 23:10:15
2
killy006
Mr_Ɍandom ☆ :
ህዝቡ ግን የምሩን ነው 😭
2025-07-28 12:47:56
953
muluacca5bq
ሙሼ :
ትራፊኩ ምንሼ ነው 😏 የቅቅል እየሸቀለው ነው ?😁
2025-07-28 17:19:13
10
user2530665705303
saida :
comment ijolle oromoon barbaade dhabem
2025-07-28 15:30:53
9
user3352906721031
27 :
የምር ከዚህ ሁኘ ቢሆን ፋኖ ያቸንፍል የሚል ባነር እዘረጋ ነበር
2025-07-28 18:46:06
6
birukrcpn2n
Biruk :
በአንድ እጅ እያሸከረከረ ትራፊኩ እዴት ዝም አለ
2025-07-28 19:13:38
18
hanamelonaa
hana :
ተገደው ነው እኮ በሉ ተብለው
2025-07-28 14:39:22
12
abelil.kiyar4
abduljelil.kiyar :
በህዝቡ የምትናደዱ ግን እውነታቹን ነው
2025-07-28 17:53:49
2
zelalem.eshetu4
Zelalem Eshetu :
በልጅነት የሽቦ መኪና ሳይነዳ ያደገ ፋራ ዛሬ በኛ ገንዝብ V.8 ሲነዳ በጣም ነው ዝም ያልኩት
2025-07-28 18:49:26
10
amanual371
All❝man🤯 :
ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ😎
2025-07-28 17:18:13
2
jemalas4
jonesSmith :
ጀግናው መሪያችን
2025-07-28 19:12:45
0
sofyayesuf20
Sofi :
አልገባኝም መከራን በአካል ማየት እንደዚ ያስደስታል እንዴ ወይስ እያስመሰሉ ነው🤔🤔🤔🤔🤔
2025-07-28 17:44:33
15
tadejalo
tadejalo :
አብይ እባክህ ይህን ያህል አትደፋፈር ብዙ ጠላትም እንዳለን እወቅ።
2025-07-28 16:58:16
1
To see more videos from user @rich63530, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About