@day_2_day_living:

Day_2_Day_Living
Day_2_Day_Living
Open In TikTok:
Region: KW
Monday 28 July 2025 12:02:38 GMT
259208
10761
237
2161

Music

Download

Comments

hannayemariyam
Abkeam :
በናትሽ አበባው አልገባኝም ማንኛውም ነው ?
2025-07-28 13:08:14
3
hela.blessed
Hela_blessed😇✝️ :
እኔም ባክሽ ልላጨዉ ግን ፈራዉ🤭🤣አላድግም እንዳይለኝ🙄🙄
2025-07-28 12:37:27
26
user5614494240380
user5614494240380 :
የሴት የውበት የፀባይ የርጋታ የሞያ ዋንጫ በሙሉ ሰጠሁሽ ምናለ እናቴ ወይ እህቴ ወይ አክስቴ ወይ ልጄ ወይ የልጄ ሚስት ወይ የልጅ ልጄ በሆንሽ ካልሆነ ጎረቤቴ በሆንሽልኝ
2025-07-30 15:42:20
0
age1569078
I'm sole having life :
low porosity hair ላላቹ አልሞንድ oil ጋር ብትቀላቅሉት አሪፍ ነው ።ካስትሮ ለ low porosity hair type ጥሩ አይደለም ውዶቼ 🥰
2025-07-28 13:10:34
7
melkam008
@መልኬ የባህል አልባሳት መሸጫ Kuwait🇰🇼 :
የጅርካኑ ሆሆባ እና ካስተሩ የት እናግኘው እህቴ Kuwaiti ይገኛል?
2025-07-28 12:32:16
1
mednadawd
ኮረሪማ ነኝ 🌰የአዳሜዋ :
እኔ 2024 ረመዳን ላይ ምንም አልነበረም አሁንግን ወገቤን አልፏል
2025-07-28 19:27:01
0
bekinat81
ትክክል :
ምን ፀጉርሽ ብቻ አንቺም ተበጣጠስሽብን እኮ😂😂
2025-07-28 14:40:16
11
tigist.dita
Tigist Dita :
ሁል ግዜ ከተጠቀምነው ሽታ የለውም እንዴ?
2025-07-28 13:05:07
7
intouu11
🎀ሰሚራ ብንት አልይ 🎀 :
ግን እኮ ይሰታል ሽታው አይጠፋም ሲታጠብ እራሱ
2025-07-28 13:19:50
5
yabyarswmalej
Yab Yarswma Lej :
ጨለማ ቦታ ማለት አብራሪልን በጊታ የኔ ወርቅ
2025-07-28 12:12:32
3
king_markoen
user4453838507125 :
Bay leaf means in Amharic የባህር ወሽመጥ ቅጠል ይባላል💕
2025-07-29 00:02:54
1
user69758171760524
Ekram :
እኔ ቁመቱ ሳይሆን የቸገረኝ በጣም ስስነው እሚያበዛ ካወቃችሁ ሹክ በሉኝ በጣም ይበጣጠሳል ስታጠብ ሳበጥረው
2025-07-28 15:25:17
1
www.tik.29
Never🦋🐞 :
መላጣ አድርጌዉ አቶ ይበሉኝ እንዴ🤣😅😂
2025-07-28 14:22:00
0
toyba.mohammed17
Toyba mohammed :
ግን ብንላጨው የፀጉር እድገት የእድሜ ገደመብ የለውም ማለቴ ያድጋል እኔ መላጨት እፈልግና መላጣ ሁኘ ብቀርስ ብየ እፈራለሁ
2025-07-28 12:47:54
4
toyba_lam_muslim59
ጦይቢ ነኝ የወሎዋ ሠንዴል👑 :
አንች የሴቶች ተምሳሌት ነሽ 😍
2025-07-28 13:52:17
43
user71379573677132
Queen🫅ሁለገብ :
ቅመሞችዬ ለፀጉራችሁ አትድከሙ የአእምሮ እረፍት እና የተመጣጠነ ምግብ በቂ እንቅልፍ ካገኛችሁ ጤናማ ፀጉር ይኖራችኋል😥
2025-07-28 20:40:04
2
hayatlove78
ሀዩ የቦረናዋ🦋 :
አኔም ልላጨው ይሆን🤣
2025-07-28 17:48:48
0
fta474
frita 96 :
ከ17 ቀን በዋላ ደሞ ውጤቱን ብታሳይን ከይቅርታ ጋር ከለሩን ማየት ስለፈለኩ
2025-07-29 14:27:07
1
.alu34
እናት💜✝️ :
ሁሉንም ቀመሞች ደሞ አብረሽ ብትፈጭው የበለጠ ጥሩ ነበር👌🥰
2025-07-28 12:39:34
7
keba.k2
keba k :
አብታም መሆን ደስ ይላል ይመችሽ
2025-07-28 12:12:15
11
nebayttsehaye
merhawi_4 :
ብትግርኛ እባ ንገርና 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-28 17:22:53
4
tizunigussie
Rahel Nigussie(Tizu🌸) :
ልላጨው እፈልግና ቁመቱ ያሳዝነኛል😂😂😂
2025-07-28 20:10:48
2
z.d252
Z~🦋 :
ያምራል ፀጉርሽ ማሻ አላህ 🥰
2025-07-28 15:42:58
4
geni73129
Geni ገኒ :
ኮኮባና ካሰተሩን ከየት ነው የገዛሸው ቦታውን ትንንሹ ነው የማገኘው pls ጀሪካኑን
2025-07-28 15:41:57
1
abilove2280
abilove2280 :
አበባው ለምን ይጠቅማል? የሚጠቅምስ ከሆነ የምን አበባ ጥሩ ነው?
2025-07-28 13:08:23
1
To see more videos from user @day_2_day_living, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About