@yemariyam564: #ክብር_ለቤተሰቦቻችን🙏🙏

የማርያም ወርቅ✝️🇮🇱🇩🇪
የማርያም ወርቅ✝️🇮🇱🇩🇪
Open In TikTok:
Region: KW
Monday 28 July 2025 12:03:47 GMT
313954
10633
799
3456

Music

Download

Comments

asmare_aderajew1
We’re thedero :
ለምሳሌ እኔ አዲስ አበባ ነው የምኖረው 12 አመት ትዳር አለን አንድቀን ተጣልተን አናውቅም ግን ስሜን ጠርታይ አታውቅም አብሮ አደጌን ነው ያገባሀኀት እሷ ከቤት ከሌለሽ ምግብ ብሞት አልበላም አንድታሪክ ልንገራችሁ ሁሌ አብረን ነው የምንሄደው እና አንድቀን ውጭ ላይ ተያይዘን ተቃቅፈን አናውቅም የሰፈር ልጆች ተወራርደው እህቱናት ብለው አንደኛው ለምን አታጋባይም አለይ እሽ አልኩት እና በተደጋጋሜ ይጠይቀያል ከዛ አንድ ቀን ከቤታችን የሚመጣ ጎደኛየ ሰምቶ ሚስቱናት ሲለው አኮረፈይ እና ከዛ ሁለተኛልጅ ስወልድ አበልጅ ሁነን እየኖርን ነው እና ትዳር ቲክቶክ አደለም ዋናው ከልብ የሆነሽውን ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏
2025-07-29 07:04:17
94
amanuel.molla24
Amanuel Molla :
እንደዚህ አይነት ያልተኳኳለ ትዳር ሰጠኝ
2025-07-29 03:16:54
103
jamelalove3
Jimela Jemal :
ደስ ስትል🥰
2025-08-02 08:37:42
0
user1818144538315
እሙ ኢማን💞 :
አዳምጡ አባ የምትሉ ባላችሁን😥
2025-07-28 21:42:55
37
haimanotie
Haimo(ኃይሞ) :
በቃ ሚስት የሚባለው እንዲ ነው አይ ሴት አይ ሚስት ሲያልቁ ደረስን
2025-07-29 17:12:00
42
eshe2127
Eshe/እሼ የማርያም ልጅ :
የወደፊት ሚስቴ ደጋግመሽ አዳምጪዉ
2025-08-01 18:32:08
0
haset_haset_16
ሀሴት የክርስቶስ እስረኛ :
እናቴ አባቴን ስጠረው ሰምቼ አላውቅም አባትሽን ጥሪ የኛ ልጂ አባታችሁ ነው የምትለን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-28 19:09:16
85
omuhamdan
የአያቴ ልጅ ነኝ :
የዛሬዎቹ አባቴ እናቴ እየተባባሉ በ30 ቀናቸዉ ይለያያሉ እነሱ ግን በዝምታ ትዳሩን ያረዝሙታል
2025-07-28 21:32:32
135
elsi.gonedriwa
Elsi gonedriwa :
እናቴን አስታወሰችኝ በተለይ የወጧ ነገር በአይናችን ዙራ ታድራታለች እንጅ ባሏ ካልመጣ ወይ ንክች😂😂😂
2025-07-28 20:05:55
24
opto_ab
𝙤𝙥𝙩𝙤 🌴 🇮🇱 :
እንደዚች አይነት ሚስት ይስጣቹ አሜን በሉ 😁
2025-07-29 04:25:49
65
welela.amare1219
w͟e͟l͟e͟l͟a͟ 1219 :
አኔም ባሌን ከፈታሁት በኀላ ነው ሰሙን የጠረሁት
2025-07-28 20:45:00
5
yeab895
y E A B :
ምናለ ድሮ በኖርን ኖሮ🤔
2025-07-29 05:23:52
4
dya454ge67ui
ክንዴ :
ሴትዮዋ ያለችዉ ነገር በጣም ትክክል ነዉ።ምክኒያቱም ወድ ልጅ ሴክስ ሲያረግ በጣም ይጎዳል።ከዚህ ጋ ተያይዞ ቆንጆ አመጋገብ ያለዉ ወንድ ተሎ አያረጅም።ህጻናትና ሴት ቀለል ያለ ምግብ ቢበሉ አይጎዱም።
2025-07-29 05:02:18
1
user1762482315
nardos. wedaje :
የገጠር እናቶች እዛው ቁጭብሎአባታቹህን.ጥሩት.ይላሉ🤣🤣🥰
2025-07-29 06:33:46
0
emaye.hiywetye
Emaye hiywetye :
ለምነው ግንእናቶቻችን የባላቸውን ስምየየማይጠሩ😂😂
2025-07-28 20:47:40
14
azizaebrahim60
aziza :
እናቴ ጥሪው ትለኝነበር እዛውኮነው😂😂
2025-07-28 19:48:24
20
halidabye
ቤተ አማራ 💚💛❤️ :
አኡዙቢላ ለልጆቹ ሌላአሰራለሁ አላለችም እሱስእደትአርጎ ይወሰደዋል አባትናልጂ መሀል ልዩነት😂
2025-07-29 04:35:30
6
hana828027
ታምረኛዋ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት እናቴ :
የእኔም እናት አትጣራም አባታችሁን ጥሩት ነው የምትለው
2025-07-28 19:27:10
40
ethio2153
ቤተ አምሃራ :
አብረሽ ካልበላሽ ምኑን ሚስቱ ሆንሽው
2025-08-01 10:28:26
0
user6810017244373
ወለተ ገብረኤል :
አረ በሳር ቤትም ብንኖር ነሮ ያሥቀና ነበር ቤታችን ግርግዳው ሁሉ ይለቀለቃል ምድጃው ምጣዱ አቀማመጡ ያሥጎመጂ ነበር😢🙏
2025-07-28 21:08:57
7
effoyyy1221
ህይወት በትዝታ😓 :
እኛ አባት ከልጅቹ ተለይቶ መብላት አይወድም 😔😔🥰
2025-07-28 20:33:13
87
kidst912
kidst :
ሙሉን የት ይገኛል
2025-07-31 18:29:13
0
tewodrostariku975
Tewodros Tariku975 :
እስኪ የዚህን ዓይነት የትዳር ግንኙነት አስተያዬት ስጡበት
2025-07-29 00:01:06
0
.2225123
የቤተሰቦቸን ነገር አደራ አላህየ :
ካሁን ቡሀላ ከባሌ ጋር አልበላም ለካ ጎድቸዋለሁ😂🤣🤣😂😂😂🤣🤣🤣
2025-07-29 00:23:07
12
aede698
Atsede የክርስቶስ እስርኛ☦️ :
የወደፊቱ ባሌ ናስማ ትምህርት እየወሰድኩነዉ ላተ ብየ🤭
2025-07-29 09:30:51
5
To see more videos from user @yemariyam564, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About