@mini_3_16: #ጴንጤ_አከራዮች_ይብዙልን😇🥰#Christian #ጴንጤ😇❤️

mini_3_16
mini_3_16
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 July 2025 12:08:37 GMT
290211
28287
946
5884

Music

Download

Comments

prophettesfatsion
prophet tesfatsion tesfaye :
ሁሉም ጴንጤ አከራይ ይህን ህግ ተግባራዊ ያድርግ የምትሉ እስኪ በ like
2025-07-28 17:39:15
1156
yado249
Y8ta⚡ :
በጌታ ነህ እንደመባል የሚያስደስት ነገር አለ?🥰🥰
2025-07-28 16:40:23
1919
zed.dejene
Zed Dejene :
እረ እንደዚህ የሚል አይኖርም ውሸት ነው
2025-07-31 05:01:04
1
zerinegn
zerinegn :
ጴንጤዎች ወዬ በሉልኝ😍
2025-07-28 18:37:28
398
tgyeabatuwa
tiguna tseliyu :
ጴንጤ ከሆንኩት 2 ወር ሆኖኛል አበርታቱኝ
2025-07-30 19:42:33
42
yoman123456789021
Temo :
ቅዳሜ ሀምሌ 26 ሁላችንም ነጭ ለብሰን ሚሊኒየም አዳራሽ እንገናኝ🥰🙏
2025-07-28 18:54:48
82
eliyasedemeke
@official..Eliyase. :
እንደሱ አይነት አከራይ የሰጣቹ አሜን በሉ
2025-07-29 07:37:08
114
mamicho091
mamicho :
እኔ ጴንጤ ነኝ 2 ት የሚከራይ ቤት አለኝ በዚህ በሰማነው መስፈርት መሠረት የሚከራየኝ አጣሁ😂😂😂 ግን እውነቴን ነኝ
2025-07-28 17:39:08
91
sisayzerihun0
sisayzerihun0 :
2000 birr🤣🤣 በቀን ነው?🤣🤣
2025-07-31 06:17:11
0
tem2366
MT🤫 :
Hahaha zmbel👌👌👌👌 እሁድ እሁድ በመንፈስ ቅዱስ ሳትሰክር ስትገባ እንዳላይህ😘👍😍
2025-07-28 15:00:56
275
jenba654
jenba :
yihen akeray feligewalehu❤❤❤😁😁❤
2025-07-28 12:15:24
151
usertilahun4
ጥሌ ነኝ የሚካኤል ልጅ :
ሲጀመር ጴንጤ ተከራይ እንጂ አከራይ ሆኖ አያውቅም 😂😂😂😂
2025-07-30 04:15:18
34
yelb250
@¥ěľb Teshome :
ጌታን ከልቤ ነው ያሳቃቹኝ😂😂 😆😆 ተባረኩልኝ
2025-07-30 18:45:55
4
gift10092
gift የናቱ :
የት ነው ቦታው ልከራይ ልኤድ ነው ብቻዬን አቅቶኛል 🙏🙏
2025-07-31 06:34:33
1
tesh1grace
Teshu@savedbygrace :
ኦርቶዶክስ ቤት ስትከራይ ዋእ እዝ ቤት መዝሙር መክፈት፣ጸሎት መጸለይ አይቻልም ነዉ የምሉህ
2025-07-28 17:45:18
262
yoniman1421
አያስፈልግም :
ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል መኾኒ ከተማ ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ ከ80%-90% የምንሆነው የትግራይ ወጣቶች ስራ የለንም በድህነት ውስጥ ነን ችግር የለውም ድህነቱን ከፈጣሪ ጋር ሰርተን እንለወጣለን ግን ጦርነቱን ድጋሜ እንዳይጀመር በጣም ፈርተን ነን ያለነው እኛ ድሆች ነን ምንም የምናውቀው ነገር የለንም ወንድሞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዘብ ድምፅ ሁኑን ሞራላችን ተሰብሯል እባካችሁ። ወጣቶች ሆነን ከሙሉ ኣቅማችን ጋር ሆነን በጦርነቱ ምክንያት እንኳን መስራት ቀርቶ ከርሃባችን ጋር እያደርን ነው የምንበላው ምግብ እንኳን አንዳንዴ እያጣን ፆማችን ነን የምናድረው እና የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በጭንቀት ልናብድ ነዉ፡፡ ይሄንን መልእክት ስፅፍላቹ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት የሁላችን የትግራይ ወጣቶች መልእክት ነው ይህን መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድታደርሱልኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ፈጣሪ አገራችን እና መላው ኣለምን ሰላምና ምህረት ያውርድልን አሜን ። በዉስጥ የተላከልኝ ነዉ🥺🥺
2025-07-29 14:23:51
9
senibekel
senibekel :
እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ የድንግል ማርያም ልጆች
2025-07-28 17:11:26
59
yergamamushserato
jeses is lord :
ተመችቶኛል ህጉ🥰🥰
2025-07-28 14:48:14
682
user1433443552596
user1433443552596 :
wowwwwwwe
2025-07-31 07:02:22
0
yuliyanyegeta
Reduye :
አረ እንዲ አይነት ሰዎችን ያብዛልን
2025-07-29 19:35:18
8
kani8243
userkani :
EYSUS yimetal 🥰
2025-07-31 05:50:28
0
liiiigetachew
liiii :
በጣም ነው የተመቸኝ የት ሰፈር ነው መከራየት ፈልጋለው🤭
2025-07-28 16:51:52
44
tsine.man
Tsine Man :
እንደዚህ አይነት አከራይ ያብዛልን 🙏🙏🙏🥰🥰😂
2025-07-28 16:33:51
84
mekdes_mersha
Mekdes Mersha👉Jesus❤ :
ሕግ ሕግ ነው😂🥰🥰🥰 ቤት ሲለቀቅ ንገረን😂🥰
2025-07-31 07:40:22
0
abejesuse
አ💝M :
አራ አድራሻ ንገረ እኔም ልምጣ እባክህ
2025-07-29 18:07:00
4
To see more videos from user @mini_3_16, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About