@betemaryam2112: ለምን ጳጉሜን ጠሉ?

ቤተማርያም
ቤተማርያም
Open In TikTok:
Region: QA
Monday 28 July 2025 18:19:35 GMT
63900
5323
114
2644

Music

Download

Comments

kidist.jote
Ethiopia :
ተኝተናል ይበለን ወይኔ ሀገሬ ለሆድ ያደረ ትውልድ
2025-07-29 05:52:42
68
masreshaaa
masre :
አብያችሁ አይደለም ጳጉሜ ቀርቶ ሃገር ቀንሶ ሽጥልን ቢሉት እሺ ከማለት ወደኋላ አይልም
2025-07-29 07:26:32
65
amha.amde.selase
Amha Amde selase :
በቀን አቆጣጠር መበለጣቸውን ላለ መቀበል ነው ፣ የነሱን የተዛባ የወር ቀናት አቆጣጠር ትክክል ያለመሆኑን ስለሚያጋልጥ ይመስለኛል ።
2025-07-30 18:38:40
0
desalegn.derbew0
ደሳለኝ :
ለእርዳታ ነው አይደል እርዳታው በነሱ ዘመን መለኪያ ይቀበሉ አገራችን በኢትዮጵያ በራሷ አቆጣጠር መቅጦር ውዴታችን ግዴታችን ነው
2025-07-29 06:56:58
14
esubalew.birye
እሱባለው :
ሲጀመር ፣በኢትዮጲያ ባህል፣ቅርስ፣ማንነት፣ወግ ፣የዘመን አቆጣጠር ቀመራችን ተንቆ ወደ ቀኝግዛት እየገባን ነው?!! ግንየሚሞግት ህዝብ ጠፋ?!! በዚህም የባንክ አጠቃቀም ቀን አቆጣጠር በኢትዮ ጲያ ዘመን አቆጣጠር ፣ቀርቶ በምራባዊ ዘመን አቆጣጠር ሆነ ፣በጀት አመቱ ሰኔላይ ሆነ ?! ለምን?! በቀስታ ወደቀኝግዛት እየገባን ነው ከቋቋጀምሮ ንቁ?!!!
2025-07-29 11:12:03
11
asku338
Asku :
መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጣቹህ
2025-07-29 07:20:55
7
mehatemekal
መሃተመቃል ᵐᵉʰᵃᵗᵉᵐᵉᵏᵃˡ :
IMF እና መሠል የአለምአቀፍ ታላላቅ ተቋማት ተልእኳቼው የዲያብሎስን አላማ መፈፀም ነው
2025-07-29 19:56:46
3
molabelay4
mola belay :
ጳጉሜ ወደ ደሞዝ ስሌት ሂሳብ ትግባ የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ
2025-07-29 07:56:36
16
fast3630
fast :
ለሁሉም ጊዜ አለው ፈጣሪ ይህን የሚረዱና የሚያውቁትን ያብዛልን ይጠብቅልን።
2025-07-30 14:37:05
0
dawit.orthodox
Dawit Orthodox :
Imf የኢሉሚናቲ ድርጅት ነው ። የእግዚአብሔርን የቀን አቆጣጠር አይወዱም።
2025-07-29 08:43:08
15
gelawaye
ገላዋ ባላገሩ :
የአማራ እና የኦርቶዶክስ ብቻ መስሎዋቸው እኮ ነው 🤣🤣🤣
2025-07-30 06:52:27
1
absiniyawit
AbisiniyawitMTB :
ይሄን ነገር ሰፋ አድረግን መመልከት አለብን its not about this month በኛ ላይ ያላቸውን ስልጣን የፈለጉትን ከማድረግ የሚግዳቸው እንደሌለ ሀገራችን በእጃቸው እንዳለች እየነገሩንየ trump ንግግርንም እናስታውስ pls እንንቃ
2025-07-29 12:21:38
1
kefeades426
Kefea Des :
ምን አገባቸው ምን ያድርጉ ተላላኪ መንግስት ሲኖርህ እንዲህ ነው ባህልህን ቋንቋህን ሁሉ ሊቀሙህ ይሞክራሉ
2025-07-29 17:20:25
1
user2084974186967
user2084974186967 :
ምርጥ ምሁራን ፈጣሪ እድሜ ይስጣችለሁ።
2025-07-30 16:24:36
1
user7163966869660
Tiruwork Abera :
በጣም የሚገርም እኮ ነው ምን ቢያስቡ ነው ግን ዓለም ሰርቲን መንዝ ኦፍ ኢትዮጵያ በመባል የምትታወቅ አገር ጳጉሜን ወር ይሰረዝ ማለት የአዲሲቱን ኢትዮጵያ መፍጠር አንዱ አመልካች ይመስላል።
2025-07-29 14:22:18
1
getuhabesha521
ወ/ማሪያም ሙላቱ :
እሔን ሁሉ ያስደፈርን የዘመኑ መሪ ባይ ናቸው ፤የእነሱ ጦንቃይ ሁሉ ጭምር ወደ ሀገር እያስገባ ነው እሪኩስ ስራቸውን እንድፈፂሙ ያደሬገው ጦንቃይ ፋስተር ነን ነብይ ነን እያሌ እየመጣ ጭራሽ በሀገር ላይ መውጣት ጀመረ
2025-07-30 07:00:39
0
tesfayedesalegn0
Tesfaye Desalegn :
በየትኛውም የሁለቱ አቆጣጠር ዞሮ ዞሮ በዓመት የምንኖረው 365 ቀናትን ነው። አውጉስተስ የተባለ ንጉሥ በእርሱ ሥም የተሰየመችው August ወር በቀድሞው ንጉሥ Julius Cesar ሥም ከተሰየመችው July የበለጡ ቀናት እንዲኖራት ከ February ላይ ቀንሶ ወደ August ወር ጨመረባት።ያንን ለማስተካከል ሲባል ሌሎቹንም አጠጋጓቸው።ካላንደሩ የነገሥታቶቻቸው ኢጎ መጫወቻ ነበር።
2025-07-29 07:07:22
0
darikozemariam
dariko :
ተባረኩልን መምህሮቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-07-29 05:30:50
6
user7286729795900
Abriginnir :
ገና የወራትን ስምና የኛን ስም ቀይሩ ማለታቸው አይቀርም
2025-07-30 08:31:14
0
user7850971594214zumra
አቤቱ በደሌን አታድስብኝ :
እድሜ ዘመኑን ሰርቶ መለወጥ ሲያቅተው በጷጉሜ ያላክካል ጉድ ነው
2025-07-29 19:02:38
0
habtetariku837
Habte Tariku :
አላማቸው ሀይማኖትንና ታሪክን ለማጥፋት ነው እኛ ደሞ አንቀበለውም ኢሉምናቴ አናመልክም
2025-07-30 17:59:33
0
a.g7035
A G :
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያዬ ምድረ ገነት ናት።
2025-07-29 17:01:52
0
mass23135
Mass@ ማስ :
👀 እሱ ብቻ አይደለም ብዙ ትላልቅ "የገዳም አባቶቻችን" ለትዉልዱ ያስቀመጡት ሚስጢር እንዲዉም ጥበብ ሀብትን ጨምሮ ይጠፉል በአጠቃላይ ኢትዮጲያዊ ማንነት ሊጠፋ ሆነ ማለት ነዉ።
2025-07-29 16:45:57
0
wubishet.yemarya
wubishet ye maryam :
ብድሩ ይቅርብን ሀገሪቷ የራሷ ዘመን አቆጣጠር አላት ። ተበድረን የህዝብ ኑሮ አልቀየርንበት
2025-07-29 13:12:48
1
adi.yemedihaniale
adi yemedihanialem :
ጻጉሜን የተወለዱትስ ልደታቸውን እንዴት ሊያከብሩ ነው?
2025-07-29 14:07:58
1
To see more videos from user @betemaryam2112, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About