@dr_merhawi:

Dr. Merhawi.B
Dr. Merhawi.B
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 July 2025 18:24:35 GMT
1104550
28054
129
4225

Music

Download

Comments

user4359583548580
Maya 22@ :
ፍቴ ብጉር ብቻ ነው ምን ልጠቀም☺️☺️
2025-07-30 20:13:46
3
user56630351821410
@tsgereda16 :
ዱ/ በማርም ፒሪድ ሊግልኘ ነው መፈትሂ ከል አሰውቀኘ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-01 09:40:31
0
user2862872583116
Arsenal :
ለቋቅቻ መድሀኒት ንገረን
2025-07-28 18:41:27
4
simsims338
sim :
እኔ ዶ/ር የተቸገርኩት ፊቴ ሙቀት ሲሆን ፊቴን ሽፍ ብሎ ይቆይና ሙቀቱ ሲጠፋ ይተወኛል መፍትሄው ምንድነው?
2025-07-29 11:15:17
11
emuye8289
@አባትዬ😍😘💏 :
ፍቴ በጣም ወዛም ነዉ ብጉር አስቸገረኝ ምን ልጠቀም🙏
2025-07-29 19:41:35
6
besuzprinc
በሱፍቃድ :
ፀሀይ ሲነካኝ ፊቴ ይጦቅራል
2025-07-31 10:33:06
3
tg.2123
tg # 2123 :
ፀጉሬን ብታጠበውም ያሳሰክከኛል ግራ ገባኝ
2025-07-29 04:12:49
43
kawserkadri
kawserkadri :
አይን አላ የሚጠቁር በተፈጥሯዊ ነገር እዴት ማጥፋት ይቻላል እባክህ መልስልኝ
2025-07-30 10:52:07
4
bamitilahun1
bamitilahun1 :
ግንባሬ ላይ ትንንሽ ምንነታቸውን የማላቀው ነገር እየወጣ እና እየበዛ ነው ምን ሊሆን ይችላል
2025-07-30 23:54:46
1
yabpanfalom
yab :
ለከንፈር መድረቅ 🙏
2025-07-31 17:16:54
1
hope11483
HOPE :
ሰውነት ላይ ቡጉር የወጣበት ምን ይጠቀም
2025-07-29 15:19:27
4
yez216
yab melona :
stop war in tigray ❌😭🥺🙏
2025-07-30 19:15:18
2
user7711403057713
bini fekede :
የቡግር መዳኒቱ ምድነው
2025-07-29 17:13:39
1
wwtiktj
ጎንደር ውስጤ ናት❤❤❤12 :
ፊቴ እንደብጉር እየሆነ ጠቁሮ
2025-07-29 22:58:12
1
user5454671743525
user5454671743525 :
እኔ አፍንጫ ላይ እንደ ፀጉር አይት ጥቁር ይወጣብኛል እባክ መፍቴውን ንገረኝ
2025-07-29 21:41:32
1
aschilgamlak
aschilgamlak :
እረ ለኔ ድረስልኝ ፍቴ ላይ ማዲያት አለብኝ ምንድ ነው መፍትሄው ?
2025-08-01 15:28:36
0
tizuunl
tizuunl :
ህፃናት ላይ የሚወጣ ሽፍታስ ከ8-11አመት ያሉ ልጆች ላይ የሚወጣ
2025-07-29 14:57:51
1
bintmohamed52
🧕🏼 :
Whats zinc commitment
2025-07-29 16:56:13
1
islamboy92
꧁༒ᎷႮՏᏞᏆᎷ ᏴϴᎽ✩ :
ትቀልዳለህ እኛበላርጓነው የምንታጠበው
2025-07-29 08:14:17
1
merrymule21
Merry G :
በእርግዝና ለመጣ ብጉር ምን ትመክረኛለህ እንዳለ ፊቴ ተበላሸ
2025-07-29 04:05:28
1
asresagnabaza
Asresagn Abak :
ኳስ
2025-07-29 12:48:22
1
user77496555629815
user77496555629815 :
ፊቴ በአይኖች ዳሪናዳሪ ብልዝ እላል ፀሀይ ሲነካኝ ይጦቅራል
2025-07-31 16:21:44
0
beza.bezawork
Bezawit :
ሙሉን ፊቴ ነው ምን ላርግ😭
2025-07-31 18:37:39
0
hayredin.jemal
Hayredin Jemal :
ላብ በጣም ነው ሚያልበኝ መፍትሔው ምድነው
2025-07-31 14:03:18
0
samntibebu
@sam@man :
manegnawu cilinik yigegnal
2025-08-01 04:53:11
0
To see more videos from user @dr_merhawi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About