@etael45: #creatorsearchinsights #ethiopianorthodox #ethiopian_tik_tok @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers

barok
barok
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 July 2025 19:25:34 GMT
135354
6529
61
2669

Music

Download

Comments

heavenberuk
Heaven-ly ✨ :
ወይ እኔ ወይ አንተ misunderstand አድርገነዋል። here is my point ልክ ነው ቤተ ክርስቲያን ስለ ክርስቶስ ተሰዳለች ተቃጥላለች ነገር ግን ያሳደዳትም ያቃጠላትም ክርስቶስ አይደለም። ስለዚ ሚስት ለባሏ ብላ ልትሰደድ ልትቃጠል መፍቀድ አለባት ይላል እንጂ ባሏ ቢያሳድዳት ባሏ ቢያቃጥላት ትቻለው አይልም! እንደዚ አይነት ባል በክርስቶስ ለመመሰልም እሩቅ ነው! ተሳሳትኩ?
2025-07-29 17:36:58
100
maereggetachew468
mestr Y :
ስማ ይሄ እኮ ከውጪ ለሚመጣ መከራ የተፃፈ ነው። ሴት ለምታደርገው አለመታዘዝ እና አለመገዛት አይደለም። "ሚስትህ የማትገዛልህ ከሆነ ፍታት" ነው የሚለው
2025-07-29 17:01:24
9
ethiopia2iolkh34
Est Y :
የሚለው ሀሳብ ባል በሚስቱ ሚስት በባሏ ትጎዳ ሳይሆን ከውጪ ለሚመጣ ፈተና ሁለቱም ይቋቋሙ ነው። ከቤተሰብ ከጓደኛ ከኢኮኖሚ ለሚመጣ ጊዜያዊ ችግር
2025-07-30 16:06:18
1
hellenitaa
Hellu :
"ለባልሽ" not "በባልሽ"
2025-07-29 16:16:37
10
.yopanda1
😎 yopanda :
የእንጦጦዋን ኪዳነ ምህረትን ሳታዉቋት እንዳትሞቱ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
2025-07-31 17:11:09
1
bisir36
bisri :
እንደዚ እያላችሁ ነው የስንቷ ሴት ኑሮ ገሀነም የሆነዉ😔😔😔😔 ስለዚ አካሏ ጎድሎ እስክትሞት መታገስ አለባት????????????
2025-07-30 01:50:53
3
dn.biniyam.geez
Dn Biniyam Gashaw (Masiyas) :
አካሏን ቢያጎድለው ቢደበድባት ወዘተ ዝመም ብላ መቻል አለባቸው ማለት ነው?
2025-07-29 16:50:11
0
binyamdriver
binyamdriver :
እዚህ የ comment section ላይ ብዙ ባልና ሚስቶች ሲጨቃጨቁ ይታየኛል😂 ለማንኛውም ሌላ የጭቅጭቅ ርዕስ እንጂ ምክር አልሰጠህም የኛ ሰው ምክር ከሚቀበል መከራ ሲቀበል ነው የሚማረው።
2025-07-30 01:56:26
2
adisapo1
adis :
መ/ቅዱስ ሚለውን ብናነብ አይሻልም ከአፈወርቅ
2025-07-30 06:02:51
0
sator3690
Ta'oss :
ምስሉ ግን ራሱ አካሉን ሲበድል የሚያሳይ ነው። ይቀየር።
2025-07-30 17:07:57
0
user908818500652
qkpj :
ያለዛ ግን አታግቡ
2025-07-30 16:24:06
0
gebremeskelhailes
gebremeskelhailes :
ለመማረር ፈልጌ ነበር አሁን ተውኩት
2025-07-30 05:12:12
0
leyoushaye
Leyou Tadesse :
ባይገባስ ኖሮ🤔🤔🤔
2025-07-30 04:30:48
0
rebuni2927
Rebuy :
ቃለሕይወት ያሰማልን።
2025-07-29 14:53:08
0
legelege30
𝓵𝓮𝓰𝓮 𝓵𝓮𝓰𝓮 7 :
🙏🙏🙏
2025-07-30 14:54:25
1
legelege30
𝓵𝓮𝓰𝓮 𝓵𝓮𝓰𝓮 7 :
🥰
2025-08-01 14:22:43
0
firebaraki19lover
𝑓𝑒𝑟𝑒 ፍሬ🌸✈️🇺🇸 :
🔥🔥🔥
2025-07-30 14:06:17
0
user3156395297940
@𝕗𝕣𝕦𝕚𝕥 𝕝𝕚𝕗𝕖🦋 :
🥰🥰🥰
2025-07-30 11:41:48
0
surafel.abera71
Surafel Abera :
🥰🥰🥰
2025-07-30 08:11:10
0
kal.yenatu.lji
kal yenatu lji :
🙏🙏🙏
2025-07-30 06:32:00
0
linus8240
Linus :
@Surafel
2025-07-30 05:52:20
0
yemaryam78
BATE TESHOME 16 :
👍🏼👍🏼👍🏼
2025-07-30 04:40:25
0
habu_drum
HabuDrums✔️ :
✌️✌️✌️
2025-07-29 23:36:19
0
muler_2022
Mulualem :
???
2025-07-29 21:53:11
0
t.m.tare.man.07
t.m.tare.man.07 :
😂😂😂
2025-07-29 20:34:53
0
To see more videos from user @etael45, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About