@helenkonjo12: #🥰🥰🥰🥰💒💒💒💒🙏🙏🙏

Helenkonjo12
Helenkonjo12
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 July 2025 23:31:09 GMT
688383
81850
1968
6030

Music

Download

Comments

sami_gebremariam
sami_gebremariam :
ኡራኤል እኮ ቲክቶክ አይጠቀምም ገብተሽ ብትነግሪው አይሻልም ነበር
2025-07-29 00:35:25
4406
milli_2127
ሚሊ :
ዑራኤል አባትሽ የምትወጂው ከጭንቅ ከመከራ ያውጣሽ እግዚአብሔር አለው ይበልሽ 😢
2025-07-29 06:23:00
6211
tinsaetilahun7
👑TINSAE-ትንሳኤ🪽 :
❤️እኔ እብዷ እሚለው ቃል ውስጥ ንፁህ ፍቅር አለ"በልቧ ያለውን ነው በአንደበቷ ከፍ አርጋ ያወጣችው 🥹”…..አይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ ዑራኤል መላእክ ሐመልማለ ወርቅ እንደሚባል እግዚአብሔር ህይወትሽን ወርቅ ያልብስልሽ እህቴ አይዞሽ እምታምኝው አምላክ ይረዳሻል 😇
2025-07-29 08:04:31
1822
woder.a
𝒲𝑜𝒹𝑒𝓇 🦋 :
በእለተቀኑ ከጭንቅ እንዳወጣኝ ለአንችም ይድረስልሽ
2025-07-29 08:31:43
1322
bettyberihun1
betty :
‹‹ዑራኤል የተባለ መላእክ ሊረዳኝ መጣ›› (ዕዝ.ሱቱ ፪፥፩)☦️🙏🥺
2025-07-29 18:16:29
561
rasheni10
henok :
አይዞሽ የሚጠብቅሽ አይተኛም 🥰🥰🥰🥰
2025-07-29 00:35:46
970
eskender736
eskender :
ከኔ ሀይማኖተኛ መሣዩ እሷ ሀቀኛ ሰካራሟ ትሻላለች።
2025-07-30 13:43:37
417
arebuyaa
Arebuya (Tare)🎭 :
ዑራኤል አባታችን የምቶድህ ልጅህ በር ላይ ቆማለች ጊቢ በላት🥰
2025-07-30 06:30:44
325
dashotobiya
@ዳን_ኤል :
አምላኳን ሰክራም ማትረሳ ምን አይነት ልብ ነው👍❤
2025-07-30 10:42:25
245
lij_tedo21
teda :
ብዙ ህዝብ ባለበት ስሙን ከፍ እንዳደረግሽው በብዙ ህዝብ መሃል ሊዋርዱሽ የሚጥሩትን ከፊትሽ ይጣላቸው
2025-07-30 14:46:19
182
eyobmatewos16
Eyob Matewos :
ትክክለኛ የምር አንቺ ነው የሚሰማሸ ምክንያቱም ከልብሸ ነው🙏🙏🙏
2025-07-29 06:51:42
428
mahletdereje26
MahletDereje :
i don't know why ግን አስለቀሽኝ😥... ቅዱስ ዑራኤል የልብሽን ይይልሽ... ለዓመቱ ደሞ ነጭ ለብሰሽ መቅደሱ ቆሞሽ ለማንገስ ያብቃሽ🙏🥰
2025-07-29 18:19:41
247
arsemamillion708
Arsema Million :
ቀጥታ ነው የሰማሽ እንኳን የዋሁ መልአክ ቅዱስ ኡራኤል! የኔን ደንዳና ልቤን ነክቷል ንግግርሽ 🥰ኡራኤል🥰
2025-07-29 18:25:42
233
user245933065
tedy :
ሁሌም ኡራኤል አባትሽ ከፊትሽ ይቅደም 🙏🙏🙏
2025-07-30 07:11:09
140
amanuel872
amanuel872 :
ኢየሱስን ካላወቃችሁ እንዲህ ነው የምትሆኑት
2025-07-30 06:42:20
20
dagmaros19
ፊደል ካስትሮ :
ማርያምን ኦርቶዶክስ መ፣ሆን እራሱ ስጦታ ነው
2025-07-30 03:55:42
55
samuelsertse165
Samuel Sertse :
ኡራኤል የሚባል ምንድነው አይ ኦሮቶዶክስ 😁😁😂🤣🤣
2025-07-30 22:05:45
9
ermiyas_e12
AQUA:PAINTS :
መጨረሻ ላይ የሰማዩን ድምፅ የሰማሁት እኔ ብቻ ነኝ 🥹🙏🏼
2025-07-29 16:06:24
122
manimyekomebimesilew_
እናትፋንታ/መታሰቢያ :
ሰካራም ልጅ የለኝም ብሏል ኡራኤል 😥😥😥
2025-07-30 15:15:49
12
addisbenu2
@Addis $ Benu 2127 :
ቅዱስ ዐራኤልዬ አባቴ ለኔ ብቻ የሚመስለኝ እኔስ!? ጠዋት ወደ ስራ ስሄድ ነግሬው ረፋዱን መሻቴን ፈፅሞ የብስራት ስልክ የሚያስደውልልኝ❤️❤️❤️🙏🙏🙏 ስምህ ከፍፍፍፍ ይበል!!!
2025-07-30 19:30:13
34
hayu_yelule
hayu_yeleul :
አስለቀሸኝ አሳዘንሸኝ 😥😥😥 አስበሸ ያላደረግሸው እውነተኛ ፍቅር ማስመሰል የሌለበት ❣️የተወለድኩት ያደኩት እዚሁ ዑራኤል ፊት ነው እና ጸሎትሸን ውዴታሸን እደሚመለከተው አውቃለሁ ። እንኳን አደረሰን ።
2025-07-29 08:20:20
74
marmina393
✨Marmina 💙ጣና ሀይቅ 🌴 :
እኔ እብዷ ልጅክ 🥹🥹🥹
2025-07-29 17:49:01
55
abdsea12
Abdu Selam :
ሙስሊም ሳትሆኑ እንዳትሞቱ
2025-07-29 01:40:08
5
user123496949939
ቲጂ 💚💛❤️)🙏ፍቅራችሁያለ ግብዝነት ይሁን :
አሰለቀሺኝ የእዉነት እሱ እንደሰ አይደለም የልብሹን ይፈፅምልሸ ሁላችንም ንፁህ አደለንም😭
2025-07-29 16:10:50
52
To see more videos from user @helenkonjo12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About