@maknol1224: Remember tlant yekefelnewn sew bzatu,gena kuslachn enkuan sayderk lela tornet tnsh ayafrum,enesu endehone mnm aymeslachew 🥹 yedha lj mesrat enji memot yelebetm@Brook News @Musse Solomon @Simon Dereje @miena(ሜና)
maknol
Region: ET
Tuesday 29 July 2025 06:22:50 GMT
Music
Download
Comments
ýonathan ____Bz :
እንደ ሀሳብ ለምን ባለስልጣናቶቹ እራሳቸው አይዋጉም
2025-07-29 11:22:34
580
voice of God's kingdom :
ጦርነት መቃወማችሁ ጥሩ ነው እኛም ከጎናችሁ እንቆማለን ጦርነትን እንኳን ለእናንተ ለማንም አንመኘውም። ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ኢትዮጵያዊ በመሆናችሁ ታምናላችሁ? ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያ ባንዲራ ትግራይ ውስጥ ሲውለበለብ አላይም በቴሌቪዥን ማለቴ ነው
2025-07-29 18:58:26
18
Rahel :
ንስላም ንዘምር❤️❤️❤️
2025-07-30 06:47:20
0
elusha Humera🦋🦋 :
ኢወ ጦርነት ኣይንደልን ግን ንሲኪ ኣብ ገዛኩም ኣለኩም ህዝቢ ምዕራብ ኣብ ኬንዳ ኣሎ
2025-07-29 09:21:37
25
Abraham Chole :
ከሶስት አመት በፊት እንባር ተጋዳላይ ስትሉ ነበር ሞኝ ከራሱ ይማራል አሁን ተምራችኋል
2025-07-29 12:54:44
86
ሸዊት ሐጎስ :
ወያኔ ነቀርሳ ካንሰር ነው መጥፋት አለበት
2025-07-29 13:57:13
81
met :
እግዝአብሔር በቃ ይበለን ሰላም ላገራችን ይሁን
2025-07-29 19:07:29
33
Meda 👑 Newtimes :
ኢነርጂ ስሌላቹህ ነውጂ ቢኖራቹህስ 🙄🤔 anyways ቢኖርም ባይኖርም Stop war ነው ሚባለው🥰🥰
2025-07-29 12:40:41
32
Meron :
🥰🥰🥰🥰🥰no more war
2025-07-30 06:39:18
0
Yeoli :
No more War
2025-07-29 06:56:38
5
tinsu (አመሥጋኝ🤚💪🤣 :
ብትችሉስ😳??
2025-07-29 18:52:03
5
RAM37213 :
ትንሺ ትንሺ እየነቃችሁ ትመስላላችሁ😏
2025-07-29 19:06:49
15
ከይርሳዕ ከይድገም ( ትግራዋይ እየ ) :
የትግራይ ህዝብ ጦርነት አይፈልግም ያሰማማናል
ይሁን እንጂ
ሰላም የሚያመጣልን
የፕሪቶርያ ሰምምነት ተግባራዊ ባለመሆኑ ነው ወደ ጦርነት የሚያሰገባን ሰለዚ በሸምግልናም በሰምምነቱም ሰላም ይፈጠር መባል አለበት
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-30 03:03:47
3
Sassy habesha :
I just wanted to say how powerful and important your message is. Watching you, as young parents, standing up and saying “No more war” is incredibly moving. Your courage to speak out publicly especially in this climate is not just brave, it’s necessary.
Some might not understand you, especially those in the diaspora or in Addis Ababa living with privilege and distance from the everyday struggles. But many of us do see you, hear you, and stand with your call for peace.
Thank you for being a voice of reason and humanity. Please keep going. Your movement matters more than you know.
2025-07-30 04:34:19
3
121212ye :
ፈጣሪ ከጦርነት ሀገራችንን ይጠብቅልን
2025-07-29 16:10:36
7
2323 :
አማራና የትግሬ ዘፈን በሙሉ በለው ግደለው አሳደው ነው ሁለቱም ብሔሮች ከጦርነት ውጪ ህይወት ያለ አይመስላቸውም
2025-07-29 19:08:30
4
abdiboru's :
አብሽሩ ጦርነት አይኖርም ከአይምሯችን ጦርነትን ካወጣን የትም አይፈጠርም
2025-07-29 19:07:19
2
Maki habeshawit :
Stop war in tigray
2025-07-29 07:22:31
203
live record :
“ማወቅ አናንቆን ሀሳብ አራርቆን“
“መፍትሄ ላይሆን መለያየቱ“
“መደማመጥ ርቆን ግለኝነት ከንቱ፡፡
“እንዳልተፋቀርን ለየን ከስንቱ“
“እንጃልኝ እንጃ መላ አጥቻለው .'
“ወይ እኔን አልደላኝ ወይ እሷን አልተመቻት” '“ቀን እንዳለያየን ቀን እስኪመልሰን¨ “እንዲያው ዝም ብይ ተስፋ አደርጋለው"
2025-07-29 20:36:46
3
Yaynemissa :
ኢትዮጵያ እንደ ሃገር ህዝቦቿም እንደህዝብ አሁን ላይ ጦርነት የሚሸከሙበት አቅም የላቸውሞ።
Stop war in Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!
2025-07-29 18:54:12
7
mekonin.11 :
ፈጣሪ ይርደችሁ እኛ ኦሮሚያ ውስጥ የሚንኖር ህዝቦችም ለትግራይ ሰላም እመኛለን
2025-07-29 17:14:00
2
Fyu🦋❤🦋 :
No more war🥺
2025-07-29 06:48:11
3
Magnawa :
ጦርነት ይብቃን
2025-07-29 22:04:33
3
ሀገርኛ😍 :
እነዛን መዥገር ሽማግሌዎች አስወግዱና ሰላም ይስፈን!
2025-07-29 18:58:17
4
Kefene Roba :
የትግራይ ወጣቶች አሁን እየሄዳችሁበት ያለው መንገድ ትክክል ነውና ሁላችንም ከጎናችሁ ነን።
2025-07-29 15:29:37
19
To see more videos from user @maknol1224, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2025 TikWM. All rights reserved.