@kiru7737:

ባለ ከበሮው፯፯፯ኪሩብኤል!
ባለ ከበሮው፯፯፯ኪሩብኤል!
Open In TikTok:
Region: AU
Tuesday 29 July 2025 08:38:01 GMT
121812
9954
415
3296

Music

Download

Comments

ezraqueen481
Ezra Queen :
ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን አሜን አሜን
2025-07-31 08:10:11
0
user6810017244373
ወለተ ገብረኤል :
ይሄ ለኔ ነው ሙዚቃ መተው አልቻልሁም😢😢😢😢
2025-07-29 11:15:02
23
teghanaseyohenase
እግዚአብሔር መልከም ነወ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ :
አምለኬ ሆይ ማረኝ😭😭😭😭👌🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-29 18:57:40
6
user72538103062996
የድንግል ማርያም ልጅ :
ለምጠራኝ ላንተ😥 እንቢ እንዳልል እኔ😥 ማስተዋል አድለኝ😥 በህይወት ዘመኔ😥
2025-07-29 11:31:12
116
user73951680675372
በእምነት ተስፋ አለኝ :
Amen Ewuneti new wedemachin kaleheweti yasenalin
2025-07-30 20:26:30
0
user3771288069854
ነፂ :
በዚ ዘመን እንዲ የመንፈስ ቅዱስ እራሀብ ያለው አለምን የሚንቅ ትውልድ ይብዛ በእየሱስ ስም አሜን
2025-07-30 09:13:52
2
selam.sisay79
Selam Sisay :
አደራ አምላኬ ዬኔ መድሀኒያለም ከሠይጣን ፈተና ጠብቀኝ😭🥰 አግዥኝ እናቴ ድንግል እመቤቴ🥰🥰😥😥😥😥
2025-07-31 06:17:33
1
fanifani1235
Fáñí ፋኒቾ☦️🇪🇹🫶💕 :
ማስተዋሉን ይስጠን🥺🥺🥺
2025-07-29 21:20:23
18
nisi4343
Nisi Nails&Makeup :
የልጁን account mention አድርጉልኝ 🙏
2025-07-30 19:32:10
3
user3357711609143
fitsum jemberu tamene :
የዚህን ልጅ ንግግሮች አለማድነቅ ከባድ ነው
2025-07-29 12:55:44
147
.12.2168
ልጁ ነኝ የቅዱስ ሚካኤል ✝️ ፩፪ ⛪️ :
የዚህን ልጅ ቤት ንገሩኝ 🙏
2025-07-29 19:52:23
1
amen3766
Amen :
ስለ እኔ ነው ያወራከው😭😭😭😭😭
2025-07-30 13:45:47
17
muluadeko
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!! :
ፎሎው ላደርገው ቤቱ ስገባ መናፍቅ ነው እናም ተውኩት
2025-07-31 07:56:51
0
tecno.phonetastic46
Tecno Phonetastic :
ድፍረት ነው ይቅር ይበለን ።😂🙏
2025-07-31 08:13:01
0
meronika6
meronika❤❤ :
ተባረክ
2025-07-31 08:17:45
0
jamaicawjami
japini :
እግዚአብሔርን እኔን ነዉ የተነተንከዉ እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ
2025-07-30 16:21:42
10
tigis823
አዲስ አበባ❤️✅ :
ትክክል የሆነ አገላለፅ እኔ ለራሴ አለው አንድ ሰው ነኝ ግን ሁለት ልብ አለኝ አምላኬ ሆይ አተ አግዘኝ
2025-07-29 08:47:34
15
sosi0819
sosi :
ጌታ ሆይ አንተ የምትወደው አይነት ሰው አድርገኝ
2025-07-31 04:38:16
0
hoho2788
hoho :
ወንድሜ እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን ተባረክ
2025-07-31 04:09:35
0
user7356836216201
kuku :
ትልቅ ትምህርት
2025-07-31 00:16:11
1
jhjgfhhjbffhn
charlyvlogs22 :
ፈልገ ነው አይደለም አቅም ካለ በፅሎት እርዳን
2025-07-31 07:27:59
0
userdoyalk
selam yinges :
እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ መልክት ነው
2025-07-31 07:45:03
1
ashenafi.tesfaye2
Ashenafi Tesfaye :
ዋው አንደበትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ውንድሜ
2025-07-31 05:08:20
2
almaz9596
@almaz :
እውነት ነው
2025-07-31 01:05:45
0
tsion55555
tsion5555 :
አሜን አሜን
2025-07-29 19:02:22
2
To see more videos from user @kiru7737, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About