@naf.nafi3: #jimmaabajifar♥️♥️♥️oromotiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

NAF NAFI
NAF NAFI
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 July 2025 08:55:24 GMT
315226
12213
311
748

Music

Download

Comments

messayme
YEGOF የጎፍ :
የሰባተኛ ክፍል ተማሪ ዶክተር የተባለባት ብቸኛ ሀገር
2025-07-29 11:59:31
18
abdi.jkd
A.K fitness :
ሰው ያወራል አንተ ስራ የተግባር ሰው አቢቹ
2025-07-29 11:47:56
9
mule.beri
Mule Beri :
ህፃን፡ልጅ፡አገር፡አይመራም፡
2025-07-29 19:35:49
0
user4567810583015
kidi kidi :
እስኪ የምሩን ከሆነ አማራ ክልል ይሒድ
2025-07-29 14:15:18
2
genetdejene231
Genet Dejene :
በአማራደም😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-29 11:13:06
8
user5953985958194
ሀበሻ :
ፕሮቶኮል ምናምን አይከበርም 😂😂😂
2025-07-29 15:59:58
0
sababekel0
eyu&56 :
ምን ላድርግህ የኔ ጀግናዬ ጌታን ተሰፋ አድገህ የምትጎዝ ጀግናዬ እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ
2025-07-29 17:57:35
0
kalu.baba4
kalu baba :
አለም የመሰከረልክ ጀግና መሪ የኢትዮጵየያ ውሃለልክ
2025-07-29 13:04:50
5
user7538204581552
b@T :
የኢትዮጲያ ስጦታ ሺ ዓመት ያኑርህ
2025-07-30 05:07:25
0
user83880536250195
ዱር አደር :
እዩት ንጉሱን ግርማ ሞገሱን
2025-07-29 16:04:18
1
barch_b
b :
አሁን የጣሊያን ሀገር ሚድያዎች ይሄን ከቁም ነገር ቆጥረው ዜና ይሰሩበት ይሆናል አይ መጨረሻችን
2025-07-29 17:18:33
1
zakiayele
ጎዶልያስ :
ጀግና መሪ ዶክተር አብይ ዛሬም ሥራ ላይ ነው። ውሾች ዛሬም ይጮኻሉ ነገም ይጮኻሉ
2025-07-29 17:51:40
1
tomtomokacoffee
tom :
እነሱ የሰለቻቸዉን ነዉ ያሳየቸዋል ምናለ ጦርነቱን እራቡን ችግሩን ቢያሳያቸዉ
2025-07-29 12:48:21
0
fikir.0068
fikir 0068 :
ኧረ ይሄን መንገድ የጠፋው ህፃን ሳይርቅ ቤቱን አሳዩት
2025-07-29 13:01:10
2
abalmedfugmail.com
አቤል የአሰላው መድፌኛ :
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የአባ ጅፋሪ ምትክ
2025-07-29 15:05:50
1
tsegayedagne
tsegayedagne :
ፈረንጁ መሪያችን ብቃትህባ።ቢቻ ይበቃናል ኑርልኝ
2025-07-29 11:40:49
5
natantamiru22
Tameru Mengsteab :
የኔ ጀግና መሪ እግዚአብሔር ይጠብቃችው
2025-07-29 16:40:26
1
nebila8841
zak :
የኔ ጀግና መሪ alah ይጠብቃችው
2025-07-29 18:40:17
0
shtaye.wondemu
Shtaye Wondemu :
ያሉትንቢሉት አብይ ከመስራት ወደኋላ አይልም ጀግና ስለሆኘ
2025-07-29 17:34:39
0
user4969398279355
user4969398279355 :
አሁን ለዝች ሴትዮ ይሄ ብርቅ ነው? ምኑ ህፃን ነው
2025-07-29 21:53:03
0
messayme
YEGOF የጎፍ :
ሀገር ሻጭ
2025-07-29 11:58:43
1
user4946545617700
user4946545617700 :
በልጅነትህ ያላደረግከው ኮ አርጅተህ ይናፍቅሃል አድሮ ቃሪያ ያደርግሃል
2025-07-29 13:53:14
3
user52327803282090
alhamdulila :
የእድረዳኛምአይሆንም
2025-07-30 05:27:35
0
tesfaye.balecha
Tesfaye Balecha :
ቆማጣና ደብተራ ያውራ አብቹ ወደፊት
2025-07-29 19:59:25
0
dawitdemeke232
dawitdemeke232 :
ኩራቴ ነዩ ማንንም እዳሰማ ቁራጭ ህዝብ
2025-07-29 20:05:31
0
To see more videos from user @naf.nafi3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About