@arebu022: #ቀጭኑ ተረጋጋ ተረጋጋ😂😂#vairal_video_tiktok #habeshatiktok #funnyvideo #vairalvideo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #funnyvideos😂😂😂 #vairal_video_tiktok @ሚፍታህ @𝐎𝐒𝐌𝐀𝐍 𝐁𝐄𝐘𝐘👑ƁØŜŠ💰😎 @Amanye አኮሌ @ታኩር @ባርኮት

arebu(ጋሽ ቀጭኑ)
arebu(ጋሽ ቀጭኑ)
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 July 2025 10:55:44 GMT
2063508
130670
1869
9392

Music

Download

Comments

desalegn.getnt1
Desalegn getnt :
መጀመሪያ ብትለቁት እሩጦ የመልጥ ነበር አስመታችሁት
2025-07-29 19:55:10
1742
miftahmohammed12
ሚፍታህ :
ቀጭኑ ተረጋጋ😎
2025-07-29 10:59:31
2020
userbekibeki1229
የነገን ማን ያዉቃል :
እውነተኛ ሲንግል Hii ይበለኝ
2025-09-25 06:15:04
9
365free32
አራት ኪሎ ፍቅሩ ጠና (የደንበጫው) :
ፋኖ TIKTOK እና በአካል 😂😂
2025-08-26 05:29:53
121
seid.456
seya@45 :
@ŤĤŎMĀŞ FÅFÍ:ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል መኾኒ ከተማ ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ ከ80%-90% የምንሆነው የትግራይ ወጣቶች ስራ የለንም በድህነት ውስጥ ነን ችግር የለውም ድህነቱን ከፈጣሪ ጋር ሰርተን እንለወጣለን ግን ጦርነቱን ድጋሜ እንዳይጀመር በጣም ፈርተን ነን ያለነው እኛ ድሆች ነን ምንም የምናውቀው ነገር የለንም ወንድሞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዘብ ድምፅ ሁኑን ሞራላችን ተሰብሯል እባካችሁ። ወጣቶች ሆነን ከሙሉ ኣቅማችን ጋር ሆነን በጦርነቱ ምክንያት እንኳን መስራት ቀርቶ ከርሃባችን ጋር እያደርን ነው የምንበላው ምግብ እንኳን አንዳንዴ እያጣን ፆማችን ነን የምናድረው እና የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በጭንቀት ልናብድ ነዉ፡፡ ይሄንን መልእክት ስፅፍላቹ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት የሁላችን የትግራይ ወጣቶች መልእክት ነው ይህን መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድታደርሱልኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ፈጣሪ አገራችን እና መላው ኣለምን ሰላምና ምህረት ያውርድልን አሜን ። በዉስጥ የተላከልኝ ነዉ🥺🥺
2025-07-30 09:01:45
166
userelsiabelmaku09001
elsi :
ቁንጅናዬን ማን ይይልኝ
2025-07-30 09:43:48
25
a.t613
ሣይፈተኑ👈ማለፍ 👉የለም☘️🌿🌿🌱 :
ዘንድሮ አልቻልኩም 😅😅😜😜😜
2025-10-14 18:38:51
0
kezman2323
𝕘𝕖𝕥𝕒𝕔𝕙𝕖𝕨❤️23🎠❤️ :
በዚም ከሳቅኩ ለምን ሳቅክ ትሉኛላቹ አ ቀጭኑ እንደኔ ሚመቸው 👍👍
2025-07-29 11:52:51
126
bkmmm43
21ማሪያም እናቴ :
ባትይዙት ኑሮ የሰው ሰው ገሎ ነበር
2025-07-29 17:37:03
133
beki0225
beki :
ክርስቲአኞች በማርያም🥰 7 ቪድዮ ላይክ አርጉልኝ
2025-10-03 10:21:04
3
godisprovide
ቢኒ :
ዋናው ጤና ነው 😂😂😂😂 በቦክስም ተመቶ መኖር ይቻላል😂😂😂
2025-10-19 09:01:18
1
muhmad0842
Mohammed❤❤ :
ትቸላልህ ቀጪኑ
2025-09-28 17:44:37
1
kiyaye671mare
Israel ✝️🇱🇷🇮🇱 🇪🇹🇧🇪 :
ጎረቤት ልጅ ትዝ አለኝ🤣
2025-07-30 20:36:17
2
aymenimame
aymeni mame :
ግጠም እንጅ ቀጭኑ ወደት ነው ምትሮጠው😅😅😅
2025-07-29 11:28:49
27
misge1248
Misganaw Enyew :
ቀጭኑ ተረጋጋ ቦታውን አገኘ😂😂😂
2025-07-29 11:47:25
8
jundurehmanmehdi4
ጁንዱ ረህማን :
ጥሩ ስብስብ ነው ትፈምሳላችሁ👏👏👏 🤣🤣🤣
2025-07-29 14:33:00
29
asne963
AB MAN :
ይሔን ቪዲዮ ባየው አልጠግብ አልኩ
2025-08-31 15:05:55
2
user9358824124482
selamu :
ጉፋን ራሱ ሰዉ ስበዛ ነዉ ምያስቸግረዉ
2025-10-13 18:59:39
1
molata.mk
ABUTA MK :
ላይክ አድርገኝና ሁሌ ልሳቅ በናታችሁ
2025-09-03 05:40:23
2
user61569994197251
Abela man❤️💛💚 :
መጀመሪያ ብትለቁት አይመታም ነበር
2025-10-13 20:00:32
1
user3143981981209
ያዉቃል እግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 :
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አቤቱ😏
2025-10-14 01:27:38
1
dy0d9v03puxu
የማይድን ስናክም የማይሞት ገለናል :
የዘመኑ ሰው እንደዚህ ላይ ነን ንቆ ሲሄድ ይገለግላል ሊመታ ሲመጣ ለቆ ያያል
2025-08-25 16:50:09
2
surafelweg
surafel weg :
አስደገማቹሁት ሊያመልጥ የነበረውን
2025-10-17 15:15:14
1
_grum_adipes_
ግሩም ግጥም :
አቦ ይሄ ልጅ ይችላል 👌
2025-07-29 11:31:10
6
user836mekin
@mekin :
ይህ አካዉንት ይሸጣል
2025-07-29 14:15:40
3
To see more videos from user @arebu022, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About