@user5851038685545:

መሲ ሽዋ የሚዳልጅ የመሬወቹ ዘር 💚💛❤️💪
መሲ ሽዋ የሚዳልጅ የመሬወቹ ዘር 💚💛❤️💪
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 29 July 2025 12:01:36 GMT
5621
232
96
13

Music

Download

Comments

eyu1995
JerryA1995 :
መፈቀር ይሻላል
2025-07-30 17:07:21
2
frdosa18
ما اجمل الاسلام ✨🌺 :
ማፍቀርም መፈቀርም አይሻልም በአሁን ሰአት የሚያዋጣው ገንዘብ ነው ።
2025-07-29 20:20:48
3
tigestbogale77
መሰልኳቸው እጅ ጭራሽ አያውቁኝም👎🌶️🌶️ :
እደኔ ማፍቀር ይሻላል መፈቀርግን ከባድ ነው ምክንያቱ እኛ ካላፈቀርንው ይጎዳል ማፍቀርግን እራስሽን እጅ ሰውን አጎጅም ሰው ከመጎዳት እራስ መጎዳትይሻላል ልክ እደኔ በስቃይመኖር🥺🥺🥺🥺
2025-07-30 13:56:56
1
hasna5368
🐞𝖒𝖎𝖗𝖆𝖐𝖑𝖆𝖘🐞🫶 👸🤴 :
እረ መፈቀር ይሻላል😜
2025-07-30 06:29:11
1
zuzuabdi.5g
ፍቅር ነኝ ለሱ ብቻ :
ወላሂ መፈቀር ይሻላል እኔ አፍቅሬዉ ለብዙ አመታት ተሠቃይቻለሁ ሥለዚህ መፈቀርን እመርጣለሁ 💔💔
2025-07-29 17:50:29
1
yene9395
ናርዲ ነኝ🥀የእጨጌ ዮሀንስ ልጂ🌹🥀🥀🥀💋 :
መከዳት ባይኖር ማፍቀር ጥሩ ስሜት አለው ኡፍፍፍ ደስ ሲል ማፍቀር
2025-07-30 14:59:55
1
hosaen3912
ፍቅር በገጠሬዋ💚💛❤️ አንድ ለእናቶ💝 :
🥰🥰🥰መሲየጠፋሺ እህቴ🥰🥰🥰
2025-07-30 18:24:59
0
i590401
xxxxxx :
መፈቀር አፍቅሬሜ እየተጎዳሁ ነዉ ፍቅር ከማይገባዉ ሰዉ
2025-07-29 15:06:07
1
user582979102521
mariza :
ማፍቀር ነውጂ በል እዬተሰቃየህም ቢሆን ደስ የሚል ስሜት አለው አፍቃሪ ነኝ ከመጠን በላይ እንደማፈቅረው ስለሚያቅ በጣም ይንጠባረርብኛል ግን እኔ በጣም ከምላችሁ በላይ በአለም እንደኔ ደስተኛ ያለ አይመስለኝም 🥰🥰🥰My ፍቅሬⓂቾ የሱⓂ አፍቃሪ💘💘
2025-07-31 00:33:31
0
fatumayemer
ፋፊ የጃማዋfafe :
መፈቀር😂
2025-07-29 12:16:10
0
nejat751
🍒ቅመሟነኝ🍏አደበኛዋ ➳Ⓝ :
አሁቱም ሢሆን እንጅ ብታፈቅሪም ካላፈቀረሽስቃይነው ብትፈቀሪም ካላፈቀርሽው ፋይዳ የለውም አላህ ከሁለቱም አንድአይነት ፍቅር ይስጠን😥😥😥😥😥😥😥❤️💞😥😥😥😥
2025-07-29 17:12:34
1
adis02360
ወዶች ገደል ግቡ 🤭ህልሜ 💸💸👈ይቺናት 💪 :
😥😥😥😥የምር አፍቅሮ መጎዳት ይሻላል ከመፈቀር የማናፈቅረው ሰው አፍቅሮን ለምንጎዳ ችርስ😭😭😭
2025-07-30 15:16:10
1
mekdi7374
🦋mekdi 🦋🦋 :
እነማናቸው እነሱ ምን ሠርተው ነው ምታወዳድሮአቸው
2025-07-30 00:12:22
0
user277074229403
የራያዋ ቀበጥ :
ማፍቀር ይሻላን ካላፈቀርሽ ምን እደሚል እራሱ አይገባሽም አፍቅሩ ማሸነፍ ይሻላን መሰለኝ🥰🥰🥰
2025-07-30 01:08:58
2
user946602681
🦋🦋فراشتي 🦋🦋 :
ወላሂ መፈቀር ይሻላል እኔ አፍቅሬዉ ለብዙ አመታት ተሠቃይቻለሁ ሥለዚህ መፈቀርን እመርጣለሁ 💔💔💔💔
2025-07-29 16:24:25
4
a921097
Aነኝ ከምትናደዱ ሚዳ ተወለዱ💚💛❤️ :
ማፍቀር ይሻላል የኔዋ
2025-07-31 07:48:04
1
soynegg
T ነኝ የህልሜ ደራሲ ❤️🔐 :
ሁለቱም ከባድ ናቻው ግን ከመፈቀር ማፍቀር ይሻላል 🥺
2025-07-31 07:45:02
1
jjhibes
Y ♥ነኝ@♥ ወሎየዋ♥ :
ማፈቀር በማፍቀር ዉስጥ እዉነት አለ
2025-07-31 15:44:26
0
user7551071969961
ቃልየ :
ማፍቀር ይሻላል ግን እሹም ሢያፈቅርሽነው የሚያምረው
2025-07-29 18:50:58
0
meskeremdestamene
➻ፍቅር➻ :
ማፍቀር ደስ ምል ስቃይ 🏹🏹🏹
2025-07-31 16:09:14
0
user77817270530863
ብርቱካን የጎጃሟ የዘሜ እህት :
መፈቀር
2025-07-29 16:01:49
0
user42525063599991
adi42525063599991 :
መፈቀርይሻላል
2025-07-30 10:58:51
0
user4881216818813
jemila :
እዴ መፈቀር ነዋ ማፍቀርኮ መሰቃየት ነዉ
2025-07-31 14:47:05
0
user426579036
Janet :
እኔ መፈቀር
2025-07-31 11:17:00
0
tegest056
tegest :
ሆለቱም❤️❤️❤️
2025-07-29 21:17:10
0
To see more videos from user @user5851038685545, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About