@yeabsramasresha4: Let’s be the voice 🙏 🙏 🙏, Copy Link Guy's. #fyp #stopwar #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

yeab 24
yeab 24
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 July 2025 14:17:14 GMT
5332
413
15
96

Music

Download

Comments

anusira
Anu 🥷 :
Stop war in Tigray💔💔🖤
2025-07-31 08:53:03
1
elsicho25
Elsabet :
please stop war🙏🙏🙏
2025-07-29 18:52:44
1
its__fafi2
ᶠᵃፊ_እምበይተይ🧕💜 :
ጦርነት ይብቃን😥
2025-07-29 19:08:19
1
tsegatame
tsega tame :
stop war pls🙏🙏🙏🙏
2025-07-30 12:00:35
1
yaf6541
@yaf :
🥹🥹🙏🙏
2025-07-29 18:43:25
2
feru684
amen amen amen 🙏 :
😭😭😭
2025-07-29 16:51:06
2
kal.y.adi
👑 Queen 👑 K👑👑 :
😔😔😔
2025-07-29 16:06:17
2
miki.love83
ወሎየዋ ነኝ የገጠሯ እርግብ🕊💔💃 :
😭😭😭😭
2025-07-29 19:00:21
1
mikioutlaw13
𝙢𝙞𝙠𝙞 🅞🅤🅣 🅛🅐🅦🚨📌 :
@🌎::ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል ዓዲጉደም ከተማ ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ ከ80%-90% የምንሆነው የትግራይ ወጣቶች ስራ የለንም በድህነት ውስጥ ነን ችግር የለውም ድህነቱን ከፈጣሪ ጋር ሰርተን እንለወጣለን ግን ጦርነቱን ድጋሜ እንዳይጀመር በጣም ፈርተን ነን ያለነው እኛ ድሆች ነን ምንም የምናውቀው ነገር የለንም ወንድሞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዘብ ድምፅ ሁኑን ሞራላችን ተሰብሯል እባካችሁ። ወጣቶች ሆነን ከሙሉ ኣቅማችን ጋር ሆነን በጦርነቱ ምክንያት እንኳን መስራት ቀርቶ ከርሃባችን ጋር እያደርን ነው የምንበላው ምግብ እንኳን አንዳንዴ እያጣን ፆማችን ነን የምናድረው እና የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በጭንቀት ልናብድ ነዉ፡፡ ይሄንን መልእክት ስፅፍላቹ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት የሁላችን የትግራይ ወጣቶች መልእክት ነው ይህን መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድታደርሱልኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ፈጣሪ አገራችን እና መላው ኣለምን ሰላምና ምህረት ያውርድልን አሜን ። በዉስጥ የተላከልኝ ነዉ🥺🥺
2025-07-30 19:13:34
1
elevance95
Elevance :
እንደ አንድ ኦሮሞ ወጣት በዚህ የግለሰቦችና ባለስልጣናት የጥቅም ፍላጎትናና በስልጣን ወንበር ጥማት ምክንያት የትግራይም ሆነ የሃገር መከላከያ ሰራዊቶቻችን እንቁ, ብርቅና ዉድ ህይወት ዋጋ መከፈል የለበትም። ስለሚያለቅሱት እናቶች፥ ስለሚያመጣዉ እልቂትና ትቶ ለሚያልፈዉ ጠባሳ ሲባል እኔም: ጦርነት ይቁም እላለሁ። #StopWar @Tplf @prosperity party
2025-07-30 14:58:15
1
To see more videos from user @yeabsramasresha4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About