@_selitaye_: #bestfriend #friend #fyb #foryoypage #foryou #foryoypage #videoviral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #tigray #✋🏿♡ stop war 🛑 ✋🏿

Selina🥀
Selina🥀
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 July 2025 16:00:40 GMT
311195
40749
688
5472

Music

Download

Comments

nati__1227
𝐺𝑒'𝑒𝑧✨ :
የአማራ በቲማቲም ነው እንዴ ጦርነቱ እዛ የሚሞተው ንፁሀንስ⁉️Stop war " ለአማራ ሕዝብም‼️
2025-07-30 09:40:58
178
_selitaye_
Selina🥀 :
ቪዲዮውን 10 ጊዜ copy link እያረጋቹ ለትግራይ ህዝብ ድምፅ እንሁን please 😭🙏🏻
2025-07-29 16:02:40
490
adane.seifu8
Adane seifu :
Stop war
2025-08-02 08:32:58
0
mamemame70
ŸÃMÄŁ ĂŤÅ 👻 :
ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል መኾኒ ከተማ ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ ከ80%-90% የምንሆነው የትግራይ ወጣቶች ስራ የለንም በድህነት ውስጥ ነን ችግር የለውም ድህነቱን ከፈጣሪ ጋር ሰርተን እንለወጣለን ግን ጦርነቱን ድጋሜ እንዳይጀመር በጣም ፈርተን ነን ያለነው እኛ ድሆች ነን ምንም የምናውቀው ነገር የለንም ወንድሞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዘብ ድምፅ ሁኑን ሞራላችን ተሰብሯል እባካችሁ። ወጣቶች ሆነን ከሙሉ ኣቅማችን ጋር ሆነን በጦርነቱ ምክንያት እንኳን መስራት ቀርቶ ከርሃባችን ጋር እያደርን ነው የምንበላው ምግብ እንኳን አንዳንዴ እያጣን ፆማችን ነን የምናድረው እና የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በጭንቀት ልናብድ ነዉ፡፡ ይሄንን መልእክት ስፅፍላቹ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት የሁላችን የትግራይ ወጣቶች መልእክት ነው ይህን መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድታደርሱልኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ፈጣሪ አገራችን እና መላው ኣለምን ሰላምና ምህረት ያውርድልን አሜን ። በዉስጥ የተላከልኝ ነዉ🥺🥺
2025-07-29 16:40:25
52
duryew63
𝕤𝕙𝕖𝕓𝕖𝕝𝕒𝕨😎😎 :
ቆይ የአማራ ስቃይ ሞት አይታያችሁም 😭😭
2025-07-29 19:58:56
170
latahzen793
latahzen😊 :
stop war in tgray🥺 stop war in amhara🥺 stop war in ethiopia 🇪🇹🇪🇹
2025-07-30 06:38:04
35
abdulaziz.musa52
fm radio 0.00 :
❌ፋኖ ❌ሼኔ ❌ብልፅግና ✅ኢትዮጵያን ብቻ
2025-07-30 14:32:22
34
yeshiniguse123
yeshi 🦋🦋🦋 :
ኣንዋጋም 💔 የ 80 ዐመት ሽማግሌ እንዲኖር ተብሎ እኔ የ 20 ዐመት ወጣት ሰማእት ኣልሆንም ኣንዋጋም 💔
2025-07-31 06:37:16
5
yemichael17
yemichael :
stop war 🥺🥺🥺
2025-08-01 19:51:30
0
getyeaye
@emu 21 :
ለአማራ ህዝብስ ማን ድምፅ ይሁነው😭😭😭😭😭
2025-07-30 18:28:54
17
titi.titi4691
titi titi :
እዊ ይኣክል ዝሓለፈ ኣምላክ ኣቦይ ሕይስ ሰላም ግበረልና
2025-07-31 05:09:08
5
johnni380
jo :
🙅‍♂️❌🙅‍♂️ለነሱ ወንበር ሲባል የትግራይና የአማራ ወጣት ማለቅ የለበትም🙅‍♂️❌🙅‍♂️
2025-07-30 20:16:10
4
mnil101
@Mnil....... :
ጎበዝ አሁንም ልንረሳ ነው መሰለኝ አማራውያን😭😭
2025-07-30 04:05:10
17
tewodros12344
@tewodros :
ቆይ አሽ ለትግራይ stop war ግን ለአማራስ 😭 ግፋ በለው አደል😭😭😭😭
2025-07-30 10:37:29
14
tina_21___
awar _ official :
ፍትህ ለእናት ሀገር ትግራይ stop war in Ethiopia ✋🏿✋🏿🛑🛑✋🏿✋🏿😭😭🙅🏿‍♂️🙅🏿‍♂️🙅🏿‍♂️🇪🇹
2025-07-29 16:05:04
45
adisu.tomas2
adisu tomas✝️🎶✨ :
ለሰላም ድምፃችንን እናሰማለን፣ ውጤትም እናመጣለን💪🥺
2025-07-30 05:03:45
17
bezi8997
Bezi 🖤 :
stop tgriay and Amhara war ❌
2025-07-29 17:37:55
6
haymina4
Haymina :
STOP WAR IN ETHIOPIA✋️💥🚫🇻🇳🇪🇹
2025-07-30 11:33:28
22
hiruttadewo
hiruttadewo :
stpop war le Ethiopia🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-08-01 12:54:16
2
queenis113
nahuy 🦅🦅⚡⚡ :
ምነው ለአማራ እናት ድምፅ ጠፋ እነዛ የተገደሉብን እናቶቻችንና አባቶቻችን እና እህት ወንድሞቻችንስ ምነው የኛ ግፍ አልታየም😭😭😭
2025-07-31 06:24:59
2
natiabrha2
NATNAEL ABRHA :
ኣንዋጋም 💔 የ 80 ዐመት ሽማግሌ እንዲኖር ተብሎ እኔ የ 20 ዐመት ወጣት ሰማእት ኣልሆንም ኣንዋጋም 💔
2025-07-30 06:01:24
90
gelaso24
ĞƏŁÃHŰÑ የማሻዋ ተክ 24 ልዬ :
ጦርነቱ ይብቃ ወገን 😭😭😭😭
2025-08-01 13:13:46
2
a344sd7
Lij Abdi🦋🦋🦋 :
ያማራግን ለምን ሁለት አመትሙሉ እረ ስሩልን👈
2025-07-30 16:04:14
7
sabi89572
sabi :
yakl gdefwa zedey zey haweye kusli alewa😭😭😭😭✋✋
2025-07-29 19:25:12
2
firtu_firtu
💓firtu💞 :
stop war in tigray stop war in amhara i don't need war✊✊
2025-07-30 07:12:06
3
To see more videos from user @_selitaye_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About