@nathiyalorthodox: #CapCut #ናቲያል #fypシ゚viral🖤tiktok☆♡🦋myvideo #ኪዳነምህረትእናቴ #qatar

🎀ናቲያል የክርስቶስ✝️
🎀ናቲያል የክርስቶስ✝️
Open In TikTok:
Region: QA
Tuesday 29 July 2025 19:06:41 GMT
215356
17845
1916
4448

Music

Download

Comments

heyla.tnshu
ሀይሌ ( መድህን ሚዲያ) :
እና በዉስጥ ጨርሺ ባክሽ ወደሽዉ ነዉ
2025-07-30 09:54:26
13
emat.enat
abi @ :
እንደዚህ እያረገቹ ነው ውጣቱን ወደ መናፍቃን ምትልካቸው ከቻልሽ በሰው አስመክሪ እንጂ በአደባባይ መሰዳብ ምን ይሉታል
2025-07-30 12:00:40
33
cawat2016
Wondm :
ልጁ ግንኮልታፋ ነው የመሰለኝ እንደገና ሌላ ቋንቋ ተፅእኖ ያደረገበት ይመስላል
2025-07-31 00:59:25
0
user50531294437748
simret :
እኔ እንደአጠቃላይ የድሮ መዝሙር በድጋሚ በሌሎች ዘማርያን ባይዘመር ባይ ነኝ።ምክንያቱም ስንት የተለፋበት ዋጋ የተከፈለበት ነው ነገር ግን ዛሬ ሰው የራሱን መዝሙር መዘመር ሲያቅተው እንደ አለማውያን ሊያውም ፈቃድ እንኳን ሳይጠይቁ።
2025-07-30 16:14:50
6
helenygetahelenyg
ሄሉ ነኝ :
እህቴ መዝሙሩ ላንቺ አደለም እኮ😳አረበህግግ
2025-07-29 21:32:03
4
loyid23
ሲና :
በጣም ትክክል ነሽ ማርዬ እኔም ታዝቤዋለው በጧፍ መግረፍ ነበር
2025-07-29 19:10:21
263
one.ofii76
one ofii :
ልክ እኮ ነሽ ግን ቅድሚያ የራሳችንን ብናይስ "ሴት ልጅ ከእግር ጥፍሯ እስከ እራሷ ትከናነብ" ይላል ላስታውስሽ ብዬ ነው ደሞ ፈራጅ እግዚያብሄር ነው
2025-07-30 14:17:34
3
yaya_ze_ledeta.19
ያያ ዘልደታ 19 :
ለምን በአካል አታወሪውም 😝
2025-07-29 19:13:04
176
amhara763
𝔸𝕓𝕣𝕤𝕙, 𝐀𝐛 :
ግን ናቲዬ ከምንም በላይ አከብርሻለው እህታለም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልዩ ሴት ነሽ ሁልጊዜም ታኮሪኛለሽ 💪🤩🤩🤩
2025-07-30 22:56:31
0
dave12kirar
D̆̈Ă̈V̆̈Ĕ̈ ክራር🌴(ኤልፋዝ😎) :
ኧረ ይመችሽ😂😂😂
2025-07-30 06:16:07
34
i.love.you.adonay
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 🥰🙏 :
ሁሉም ዘማሪ ነው ሁሉም ነቃፊ ነው ሁሉም መምህር ሁሉም መካሪ ግራ ገባን እኮ ዘንድሮ ማንን እንስማ ማነዉስ ልክ 😏
2025-07-30 04:56:22
13
baeta995
Baeta Sihat :
ቢያንስ እሱ ነጠላ ለብሷል አንችግን..
2025-07-30 08:51:37
3
atnilegend
ዲ/ን አትናቴዎስ :
እህቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን የውስጤን ነው ያወራሽው ቤተ ክርስቲያን ብዛት ሳይሆን ጥራት ነው ሚያስፈልጋት
2025-07-31 01:09:10
1
amara.new.deme6
ወሎየዋ ዘሬ ክርስቶስ ነው✝️🩷🩷☂️ :
ምናገባሽ አንች🤔🤔🤔
2025-07-29 22:30:07
25
biruke653
Biruk✝️ :
ልክ ነሽ!ይሄ አፉን መሎጎም ነበር 😂
2025-07-30 02:03:32
56
diyakonmogesabebayehu
ዲ/ን ኢ/ን Moges :
እህቴ 100%ልክ ነሽ አሁን አዲስ እየመጡ ያሉ ልጆች cover እየሰሩ መጥፎ ልምምድ እያስለመዱ ነው የበላይ አካል መላ ማለት አለበት እግዚአብሔር ይባርክሽ 👏
2025-07-30 04:48:46
24
meseret.abebe14
mesi dire እናቴ ፩፬ :
ገምጋሚ የላቸውም እንዴ
2025-07-29 19:21:04
9
titay1279
ተታይ (የማርያምልጅ) :
እኔ ስሰማው አይደለም መዝሙሩ ዘማሪው ራሱ ጠፋብኝ😌😌😌 የማንን ነው ብዬ ሳስብ ለካ የቀሲስ ምንዳዬ ነው 😥😥😥
2025-07-30 06:28:01
9
abuchu54
tamir fka 🥰 :
በጣም ትክክል ነሽ 🙏 ክርስቲያን መሆኑ አራሱ ቢጣራ ጥሩ ባይ ነኝ
2025-07-30 07:38:13
3
tadilo_a
ታድሎ :
መጀመሪያ ላይ ስሰማው ተሃድሶዎች (ጴንጤዎች) ሰርቀው የሰሩት መስሎኝ ነበር ሳጣራ ግን ጭራሽ ልጁ ኦርቶዶክሳዊ ነው።
2025-07-29 19:25:01
42
heyla.tnshu
ሀይሌ ( መድህን ሚዲያ) :
ኧረ እህትቴ ተረጋጊ እንዴ ምን ሆነሽ ነዉ
2025-07-30 04:33:28
1
mesty_charisma
mesty :
ግራ ገባን እኮ በጌታ በቃ የድሮ መዝሙሮች ደግመው ባይዘመሩ እላለው
2025-07-30 18:58:14
2
tsitsi951
tsitsi951 :
ስልኩን በውስጥ ላኪልኝ እናወራዋለን
2025-07-30 18:57:28
1
teshome.kassa.tes
እግዚአብሔር ይመስገን :
ትክክል ነሽ የልቤን ነው የተናገርሽልኝ ይሄልጅ ብቻ ሳይሆን ዘማሪነን ባይ ብዙ አሉ ከክርስቶስ ይልቅ እራሳቸውን ለማሳየት ነው እየሰሩ ያሉት በርቺልን እህቴ የሚመለከተውም አንድ ይበላቸው
2025-07-30 12:08:49
5
To see more videos from user @nathiyalorthodox, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About