@yohaneslm: IMF ጳጉሜን ለምን ጠላው? 🤨😂 #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #Ethiopian #Ethiopia #IMF #Pagume #13monthsofsunshine

Yohanes Molla
Yohanes Molla
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 30 July 2025 00:51:58 GMT
204763
8859
806
3078

Music

Download

Comments

saline_baee
Sali :
I lost you at 'am a friend of Abel Asrat 🙄' he's a hater. Antem watch the podcast first 😁
2025-07-30 17:01:21
21
irkir43
Kirubel K :
Abel is smart and funny, he is my friend
2025-07-30 20:38:26
10
abuman358
abuman358 :
IMF ይሄን እንዳለ ምንም ማስረጃ እንደሌለ ተናግረዋል አንተግን 10 ደቂቃ እንኮን አለየህውም
2025-07-30 08:27:15
241
yana1zer_
yanazer :
በመጨረሻም ሮዳስ የህንድና የግብጽ ተረቶችን ከኢትዮ ተረቶች ጋር እያሰባጠረ የሚተርክ ፈላስፉ መሆኑን ነዉ የተረዳሁት
2025-07-30 09:01:34
189
northernyared
ɴᴏʀᴛʜᴇʀɴʏᴀʀᴇᴅ :
Dear friend: since you delved into some English, “conspiracy” is pronounced ኮንስፒራሲ and not ኮንስፓይራሲ in both American and British English.
2025-07-31 19:28:59
4
afroalpine
Afroalpine :
Buddy they do mentioned that they didn’t found the information on the IMF website but the lecture about ቛጉሜ is good you should watch the full video and came back 🤙😉
2025-07-31 22:11:59
1
justpersonalopinion
Just Personal Opinion :
ሮዳስን ሳየው አፍራለሁ
2025-07-30 07:04:24
74
behold693
FIREMAN :
ሮዳስ የሚሉትማ በኮንስፓይረሲ የሰከረ ሰው ይመስለኛል ማኔ ተዋት ኮመዲያን ናት
2025-07-31 23:19:26
5
user2363023312331
nuru seid :
ሮዳስ እኮ ድብቅ ያለ አስቂኝ ሰው ነው
2025-07-30 12:51:35
11
yared_yared_prime
ያred :
ሮዳስ ተብየውን ሚናገረው ይጥፋ🤦
2025-07-30 19:20:59
9
yoni_4k
Yoni 4k 🦅 :
Abel Asrat ቀልዱ አይጠገብም
2025-07-30 06:58:39
4
anni_ayu
anniti :
አንተም ፖድካስቱን ሳታይ 😂😂😂
2025-07-30 07:29:18
149
eliasarega7
Elias☦️ :
ሙሉን ገባ ና እየው እነሱም imf አላለም ነው ያሉት 😂😂😂 አትቸኩል ስለ አመጣጡ ነው ያወሩት
2025-07-30 08:54:59
175
user9640615814911
user9640615814911 :
በነገርህ ላይ ዶክተር ነው ሮዳስ ብዙ መፅሐፍ ፅፏል ስለራስ ብትነግረን ስለ ትምህርት ደረጃህ፣ለሀገር የሰራኸው ስራ ከዛ እንደሴት ማውራቱ ይደርሳል
2025-07-30 22:09:06
3
rebecagetahun259
Ribka Getahun :
Dr Rodas የመተቸት አቅም የለህም አንተም የነሱን። podcast ጨርሰህ ስማው ዝም ብለህ አንተም ለመተቸት አትቸኩል 🤔
2025-07-30 17:16:31
8
user46324223561540
Enku protein :
እሮዳስማ ቦትራፋ ነው በጣም ብዙ ስህተቶች ያለው ተራ ወሬ ጥናት ያልተደረገበት በጣም ብዙ ብዙ ነገሮች አውርቶዋል
2025-07-30 07:04:32
28
eyob_12_
ኢዮብ-ዘ-ሚካኤል :
🤣🤣🤣🤣 እግዚኦ
2025-07-30 09:52:13
9
yared560450
ያሬድ ኢትዮጵያ :
አንተ እራሱ ሚገርመው ፓድካሥቱን አላየህም በራሥህ ነው የሣቅከው
2025-07-30 08:22:42
62
yonasdemissie052
Yonas :
ሮዳስ ጨረቃ ፀሀይ የሚል ህፃን ነ😁😁
2025-07-31 00:47:56
11
tesfachin1
Tesfahun :
እናንተ ምን ነው አላማችሁ።በበኩሌ ከነሡ እውቀት አግኝቸበታለሁ
2025-07-30 19:49:16
8
yemihb
Yemisha :
Is it for real???
2025-07-30 00:57:42
1
kesisephremaragaw
ቀሲስ ኤፍሬም አረጋው /ዘየካ/ :
በድርጅቱ ድረገፅ ላይ ምንም እንዳልተፃፈ ተናገሩ እኮ።ነገር ግን ትንታኔው ምኑ ነው ጥፋት።
2025-08-01 04:25:10
6
dane_man
Dani :
ጭፍን ፀረ ምራብያውንነት ተጠናውቶናል
2025-08-01 16:50:46
0
dink_denech
ድንቅ ድንች :
ፖድካስቱን ሰምተሀል?
2025-07-30 09:14:26
6
sami.legacy
sami :
ዶክተር ሮዳስ የፈጠራ ተረት ከትንሽ እውነት ጋር እየደቀለ እንደሚያቀርብ ከዚ በላይ ማሳያ የለም። የተረት መጨረሻ ይሔ ነው
2025-07-30 08:47:54
30
To see more videos from user @yohaneslm, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About