@tadele_teshome: ቡና የማይጠጡ ሰዎች ! People who don’t drink coffee and work for doing hours might die suddenly ! #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #ቡና #አዲስአበባ #fyp #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok

Tade
Tade
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 30 July 2025 06:12:15 GMT
870718
31600
2923
38580

Music

Download

Comments

heneryford48
🇪🇹Henery_ford#🇫🇷🇬🇧 :
ቡና ሳይጠጡ የማይውሉ ካሉ ችርስ✌️✌️
2025-07-30 13:17:31
3129
misteer22
misteer22 :
ይሄ እኮ ከሳይንስ ይልቅ ለነጋዴ የቀረበ አባባል ነው
2025-07-30 07:39:40
3540
abdusalam.mamuye
🇪🇹ETHIOPIA I ❤️ You :
የበለጠ ☕🤎ቡና ለማስወደድ ነው ጥናቱ 😆😆
2025-08-01 20:38:11
1
yordi.abegaz7
የድንግል ልጂ :
እና ቡና ሥጠጣ ልቤ የሚመተታዉ ለምንድን ነዉ
2025-07-30 10:35:56
36
user.123_374
user.123_ኤልዱ ያሜን🦋 :
የኔ ሕይወት ባድ ስኒ ቡና ሳይሆን በእግዚአብሔር እጅ ነው አተን ነበር የቡና አባሳደር ማረግ 🤣
2025-07-31 03:14:21
127
bethel121990
ድንብላል ⚖️❤️⚖️ :
ለካ ለዚህ ነዉ ባሌ ያልሞተዉ በቃ ቡና ማፍላት አቆማለዉ
2025-07-30 10:41:31
19
yeneabatendale
የኔ አባት እንዳለ :
የሚያኖር እግዚአብሔር ነዉ... አትቀባጥር
2025-07-31 05:49:21
8
simplelife00100
Light :
ጥናቱን ካልዲስ እና ቶሞካ ናቸው ያደርጉት
2025-07-31 04:45:49
19
madisha20
Misge :
ጥናቱን በዳቦ ብለ ባለው ቡና ሰልጠጠ 27 ዓመት ይኖረዋል
2025-08-01 19:04:54
1
temermd
ተምር የኮቻዋ 🇧🇭🆘💟 :
🤣 ወላሂ ብና ጠጥቸ አላቅም አልወዲም እስካሁን በሂወት አለሁ
2025-07-30 12:14:19
113
yeshitla.abewa
Yeshitla Abewa :
የቡና ነጋዴ ዜና 😂
2025-08-01 14:21:53
6
alemtadesse3
Alem Tadesse :
የቡናነጋዴ ማሰታወቂያ🤣🤣🤣🤣
2025-08-02 07:23:47
1
nilsol110
nilu :
ታመን በሱስ ከምንሞት በድንገት ብንሞት ረፍት አይደል ዴ
2025-07-31 12:22:57
5
yordanos.mebrate
yordanos mebrate :
ለምን ድብን አልልም
2025-07-31 07:16:48
7
mane.wwwtik
mane@@🌹 :
እድሜ ልኬን ጠጥቼ አላውቅም ግን 100 አመት ነው የምትኖሪው ብሎኛል እግዚአብሔር
2025-07-30 18:25:54
30
ethiopianism1967
ዘ እምነገድ ኢትዮጵያ :
ቡና ስለማንጠጣ ደግሞ ድንገት ትሞታላችሁ ተባልን ? መከራችን አየን እኮ
2025-07-31 06:03:25
9
hanihanita44
hani hanita♉️🖤 :
ብና መጠጣት ልጀምር ነው አበረታቱኝ የሞት መዳኒት ሆና😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
2025-07-30 16:54:23
8
kalm260
Kal💜የጭቃ ዉስጥ እሾህ ከሆኑ ሰወች ጠብቀኝ :
ቡና እንዴት እንደምጠላ ሲሸተኝ እራሱ ያመኛል😂 ግን አልሞትኩም ጤነኛም ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🏼💜
2025-07-30 18:11:00
41
mohammedhaydera
mohide :
ምነው ወንድሜ ገበያ ቀዘቀዘ
2025-08-01 16:28:33
2
ethioturk09
🇵🇸K𝚊𝚜𝚒𝚖🇪🇹A𝙝𝙢𝙚𝙙🇫🇷 :
ይሄን ጥናት ያጠነው ሰውዬ ከነጋዴዎች የሻይ ተለቆበታል በለኝ😂😁😁እኔ 24 አመቴ ነው አንድ ቀን ቡና ጠጥቼ አላቅም አለሁ አልሞትኩምም😁😂😂😂
2025-07-31 07:17:21
5
shawashawa43
ትዝታ :
ቡና የማንወድስ🥺
2025-07-30 20:35:45
8
adu7238
Adu :
Coffee House ከፍተህ ቡና አልሸጥ ሲልህ፤ የጭንቀት ንግግር እንደሆነ ይታወቃል
2025-07-30 18:47:30
15
user3561888511478
one day :
አንድ መጥቶ ደግሞ ቡና የሚጠጣ ሰዉ ድንገት ልቡ ቀጥ ይላል ይለናል
2025-07-30 16:32:05
31
samiltesfaye
SAMUEL TESFAYE :
ቡና ጠጡ ነው እንዴ የምትሰራው 😫🤣
2025-07-31 18:38:10
16
debtera_beyene219
ደብተራ በየነ :
እውነት ነው ቡና የማይጠጡ ሰዎች ለቢዝነስ ስለማይመቹ በቡና ሻጮች ሊገደሉ ይችላሉ😂
2025-08-01 16:50:22
3
To see more videos from user @tadele_teshome, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About