@tomlive2024: Tsunami warnings issue in japan,Hawaii and US. Tsunami warnings 2025. Tsunami waves hit russia and japan. #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #tsunami #tsunamiwarning #earthquake #earth #russian #russiaearthquake #russiaearthquake2025 #japantsunami2024 #hawaii #usatsunami #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #fyp
Tom information
Region: ET
Wednesday 30 July 2025 09:47:02 GMT
Music
Download
Comments
𝘚𝘖𝘍𝘪 1% 🐺 :
ኢትዮጵያን ደሞ adonayi እየመታ ነው
2025-07-30 10:46:09
484
𝔼𝕊𝕋𝕀𝔽𝕆 𝟚𝟜 ♏❤️🩹 :
[sticker]
2025-07-30 14:18:26
45
አንፆኪያ :
ለምን ግን እግዚአብሔር ቀይባህርን መትቶ በውሃ ካጥለቀለቀው በኋላ አሰብን ወደኛ አያቀርበውም 🤔🤔 ከዛ በኋላ ምንም አይነት ጦርነት ሳይኖር የበሀር በር ይኖረናል ማለት ነው 🙏🙏
2025-07-31 07:09:09
0
Yonna Daniel⚫️⚪️ :
እናታችሁ ሺህ አመት ትኑርላችው🙏
2025-07-30 10:35:32
68
Fke-19 :
መቼ ነው ኢትዮጵያን የሚመታው ??
2025-07-30 10:17:55
171
Zanas :
ከዚህ መአበል ፈጣሪ ይጠብቀን
2025-07-30 10:33:52
373
user590971146669 :
የኢትዮጲያ ክርስትያን ብቻ ነው በህፃናት ረሀብና ግድያ ሚደሰተው😪😪😪😪😪
2025-07-30 17:37:48
14
Lidu :
ገና ከዚ በላይ ይሆናል መፅሀፍ ቅዱስ ቀድሞ ነግሮናል ማራናታ
2025-07-30 16:58:03
16
IyuLiji :
እሽ ሲያበቃ ንገረኝ አሜሪካ ልሄድ ነው
2025-07-30 20:32:26
0
Abram 019 :
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚብሔር ትዘረጋለች🙄
2025-07-30 12:01:15
18
J🥰E🥰S🥰U🥰S🥰 :
ጌታ ሆይ ይቅር ይበልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-30 17:53:17
2
◦◦◈ዘካርያስ◈◦◦ :
ይሄን እያዩ መሬት ክብ ናት ይሉናል😁
2025-07-30 13:38:56
13
SEIFU MOSHE :
እኛ ጋር በመጣ 🥰🥰🥰
2025-07-30 18:41:23
1
arusj af :
Repent while there’s still time! Jesus is returning soon!
2025-07-30 21:14:17
0
Hamas :
በጋዛ ፍሊስጤማዊያን ላይ እሚደረገውን ጭፍጨፋ የአለም ሀገራቶች ዝም ብለው በማየታቸው ምክንያት የመጣ የፈጣሪ ቁጣ ነው
2025-07-31 04:45:54
0
sense :
የመጨረሻው ዘመን ተቃርቦል ንስሀ ግቡ🙏🙏🙏🙏
2025-07-30 11:14:35
54
Guma Fenqil Raya :
ሚካኤል ኣባቴ ምስኪኗ ኢትዮ ሃገሬ ጠብቅልኝ
2025-07-30 19:14:10
8
ESHEX MAN06 :
ይሄን ልጅ እስቲ እንደ እኔ የምያደንቀዉ Be LIKE አርጉት
2025-07-30 20:55:04
0
Bruke ጎጃሜው💚💛❤ :
ሰምተሻል ህዝቢ ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ ያለ ቨዛ አንቀበልም 😏😏😏
2025-07-30 10:39:05
15
sami :
ከዚህ ሁሉ ስቃይ መቸ ነው ኢትዮጵያ የምትጥለቀለቀው ? አቤቱ ና መንግስትህ ትምጣ።
2025-07-30 22:16:34
1
0vo_sura✨ :
አዶናይ ነው ሚመታው😁
2025-07-30 19:07:39
1
Hiruy(ህሩይ) :
ከኢትዮጵያ እንዳንወጣ የሚያረጉት ጥረት
2025-07-30 10:33:39
0
YaredYanited :
እንኩአንም የባህር በር አልኖረን.. በበራችን ሊገባ ይችል ነበር
2025-07-30 18:22:36
1
Ŵããň ❤️🔥Øፊ :
ዉይ በጣም 🙄ባደረገው ይህማ የተቀደሰ ሀሳብ ነው ተመስጌን ይሄን ምስጥ ህዝብ ይጥረገው 🤲
2025-07-30 18:51:32
0
ብቸኛዋ እርግብ🔐✋ :
እልልልልልል እረ ስወች ይቺን አለም ትተን ልንሄድ ነው መሰለኚ 🤣🤣🤣🤣
2025-07-30 12:57:49
7
To see more videos from user @tomlive2024, please go to the Tikwm
homepage.