@eyosias41: #20 አመት የፈጀው መዝሙር #shere #አሜን_አሜን_አሜን🙏❤💒🤲❤🤲 #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር💚💛❤🙏

እዮሲ -የኪድዬ ልጅ 🌹
እዮሲ -የኪድዬ ልጅ 🌹
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 30 July 2025 14:02:19 GMT
408509
84776
600
7350

Music

Download

Comments

biretu30
WBT :
ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ እሰይ ነጋ የሚለውን መዝሙር እከፍታለሁ። ማታ ወደ መኝታዬ ስሄድ ደግሞ የሚጠብቀኝ አይተኛም የሚለውን መዝሙር እያዳመጥኩ ለሽ እላለሁ። ታዲያ በዚህ ምድር ላይ እንደኔ ደስተኛ ሰው ማን አለ?
2025-07-31 08:52:40
491
eyosias41
እዮሲ -የኪድዬ ልጅ 🌹 :
ዘማሪ ይልማን የምትዎዱ ❤👈 "share&copi Link🙏🙏🙏
2025-07-30 14:09:57
1493
tsiontesemamebera
Tsion Tesema Meberate :
እኔ ብቻ ነኝ ግን እንኳን መዝሙሩን ይልማን ሳይ እንባዬ ሚቀድመው የኔ አባት አገልግሎትህን ያርዝምልን
2025-07-31 18:01:59
75
dhagos5
userv27x9aykbl :
የሚጠብቀኝ አይተኛም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 አያንቀላፋም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ዝማሬ መላእክት ያሰማል ሊቀ መዘምራን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-30 15:03:46
49
endalegirma04
endrxo gr04 :
እንደኔ ይሄን መዝሙር ስሰማ ሰውነቱን ውርር የሚያረገው 🙏🙏
2025-07-31 10:41:58
11
yetugirma
Yetu Girma :
"የኔ ዱርዬ" እንዴት ደስ እንደሚል ምን አለ እኔንም እንደዛ ቢጠራኝ እና ብሰማው 🙏🙏🙏
2025-07-30 17:45:07
921
tsged16
tsged16 :
ትክክለኛ የመንፈስ ቅዱስ መልዕክት ባንተ ውስጥ ተገልጦ አስተምሮናል ረድቶናል ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን🥰
2025-08-01 17:48:01
17
abevbych
abcde :
ያኔሱሰኛእያለው በልቤውስጥ ተስፋነበረኝ ከሱስሕይወት እንደሚያወጣኝ ክርስቶስ አዎዳንኩ ዛሬ አስራሁለት አመት ሆነኝ በድንግልልጅድኜ አውንም የሚጠብቀኝ አይተኛም
2025-07-31 19:04:07
7
useremafam12
EMA family construction works :
እውነት ነው "የሚጠብቀኝ አይተኛም"
2025-07-31 11:31:31
34
abiymedia
ዓቢይ ሚዲያ :
የኔ ሀጢአታኛ ብለህ ስትጠራኝ ልስማህ ጌታ ሆይ
2025-07-31 16:25:03
40
user8810984179817
ayuna :
ምን አይነት መባረክ ነዉ🥰🥰🥰
2025-08-01 19:44:24
2
alex.putin6
alex :
ሰይፉ ግን ሃይማኖቱ ምንድነው
2025-07-31 19:08:52
4
mengistu03
Abi :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በጣምምም በጣምምም መድሀኔ አለም ስንቴ አሳለፈኝ
2025-08-02 07:40:15
1
teddy_abb
Teddy_Abb_Official :
አለም ላይ ያሉ ድምፆች ጠፍተዉ ያንተን መዝሙር እየሰማሁ ብኖር የማይከፋኝ ነኝ🥺
2025-07-31 09:51:48
29
brook.l23
BK💥🇺🇸 :
የኔ ትንሽዬ ዱርዬ እባክህ ና ልቀፍህ ልሸሽግህ ቢለኝ ተመኘው🙏🙏ኣባቴ ሆይ እባክህ ማረኝ
2025-07-30 20:58:41
144
dave62644
𝚍𝚊𝚠𝚒𝚝 :
1 ጥያቄ Please አዳም እና ሄዋን አቤል እና ቃኤልን ወለዱ ከዛ ቃኤል አቤልን ገደለው ከዛ ቃኤል ከቤተሰቡ ተለየ ከዛ የቃኤል ሚሰት አገባ so ሚስት ማናት ከየት ነው የመጣችው?
2025-07-31 06:56:08
1
ramashop110
Rama store :
ይህን መዝሙር ስለዘመርክልን በጣም እናመሰግናለን🥰
2025-08-01 20:57:20
3
user4753329479508
user4753329479508 :
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን
2025-07-30 15:10:20
118
user9600908337434
Yene :
የኔ ልዩ ለዘማሪ ይለማ ያለኝ ስሜት ይለያል የምር መዝሙሩን ስሰማ እምባዬ ይመጣል ዘመንህ ይባረክ
2025-08-01 21:42:21
5
meseratemesi
Meserate :
የኔ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-01 08:09:46
8
sara.bekele4
Sara Bekele :
የሚጠብቀኝ አይተኛም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-30 16:14:43
123
meta.phoenix
sentido :
ዘማሪ ይልማን ሳየው ራሱ ሌላ አለም ውስጥ የገባው ነው የሚመስለኝ
2025-07-31 12:04:36
38
tesfayetes12
ተስፋሚካኤል 12አባቴ :
እውነት ነው የኔ እማ ይለያል ክብር ለመድንያለም 🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲
2025-08-01 18:02:52
3
tsehay.kefayalew
Tsi123😍 :
Sefuye ሺ አመት ኑረልነ 🥰
2025-07-31 22:46:20
6
kalkidanmeles925
ትንቢት🥰 :
"የኔ ዱሩዬ" የኔ ጌታ እ ኮ ልጆቹን ያቃል ክብሩን መዳንያለም ይወሰድ🙏🙏🙏
2025-08-02 05:02:15
3
To see more videos from user @eyosias41, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About