@enhidbechaka: ቀሚስ የክብር ልብስ 🏔️ENHID BECHAKA ⛰️ 🌴Trip to wondo genet🌴 #wildlifephotography #jungle #enhidbechaka #forest #camping

Enhidbechaka
Enhidbechaka
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 30 July 2025 15:19:11 GMT
1079225
127917
2785
26270

Music

Download

Comments

wonde2877
Wonde :
ኧረ አጨብጭብ ጎበዝ 👏👏👏
2025-07-30 15:33:13
4129
user9969425226523
ethio 1 ❤ :
ሴቶች እህቶች በተለይ ኦርቶዶክሳዊያን ውደ ቀሚስ ሳንመለስ እንዳንሞት እግዚአብሔር ይርዳን ::
2025-07-30 15:30:43
3341
bethelhem.zewdu
Bebe :
ወይኔ አንተ ሰው ምን አይነት አረዳድ ነው ያለህ በጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ!🙏🙏🙏
2025-08-01 20:46:31
1
elham__seid
Elham 🌸 :
አልሀምዱሊላህ ሒጃብን ላገራህልኝ ጌታዬ አላህ ተሸፈኑ ያለው በምክኒያት ነው 😊🤲
2025-07-31 18:58:15
151
growth549
Nafekot :
Atzebareqe its not rational
2025-07-31 18:28:26
11
nati759844
Nati :
❌ህወሀት ❌ፋኖ ❌ሼኔ ❌ብልፅግና ✅ኢትዮጵያን ብቻ🤝
2025-07-31 08:00:16
459
mesibaye
mesi :
ቀሚስ ለባሽ ነኝ ስወደው ክብሬ ነው 💃💃አንዳንድ ሰዎች ግን ቀሚስ የምንለብስ ፋራ የምንመስላችሁ😂😂ተዉ
2025-07-31 08:49:13
68
capricorn_1604
♑️ :
cheers🥂 ለቀሚስ ለባሾች
2025-07-31 06:47:32
171
user4702163637441
WEYNI G :
egziabher yakbrh wendm
2025-08-01 09:31:42
1
3cratersearch.insight
@melke01 :
ስለቀሚስ ለመጀመሪያ ጊዜ በማስረጃ ያውም በአንድምታ ሰማው👍👌
2025-07-30 18:36:06
114
meti0149
METI :
ቀሚስ ለባሽ ነኝ እና አዳድ ሰዎች ለምን ሱሪ አለብሽም ቅርፅሽ አያምርም እዴ ይሉናል ሱሪ እደለብስ ይጎተጉቱኛል እና ለመልበስ ሞክሬ ነበር ምንም ነፃነት አይሰጥም አረማመዴ ጠፋብኝ
2025-07-31 03:30:54
131
martahabte
ማርቲ የኪዳነምህረት ልጅ🙏❤ :
እውነት ነው🙏ማነው እንደኔ ሱሪ መልበስ ያስጠላው እኔ ቀሚስ መልበስ ጀምሪያለሁ ተመስገን❤🙏
2025-07-31 05:28:00
42
user6982838516108
bingo :
አጨብጭበናል አንተ ምርጥ ሰው
2025-07-30 17:20:46
272
gnlemn48
BILAL 🇪🇹 :
በትክክል የተሸፈነ ከረሜላ ውድ ነው 🙏🙏🙏
2025-07-30 15:24:37
587
mattforjesus
ኬራብሲ :
ስለ ቀሚስ ስታወራ አጭር ወይስ ረጅም ሴት ልጅ መሸፋፈን አለባት ያ እውነት ነው እንደዚ አይነት ሳክስ ብዙ አይጥመኝም ሴት ልጅ ክብሯ ገላዋ ፀጉሯ ነው ስለዚ እሱን በምንም ትሸፍነው ከቀሚስ በፊት ግን ቅጠል ነበረ የሰው ልብስ ግድ ቀሚስ መሆን የለበትም ግን መፅሀፍ ገላ ከልብስ እንደሚበልጥ ይላል ስለዚ ለራሷ ክብር ያላት ሴት ምርጫ ነው እንጂ ዜማዊያን ጥንትም ነበሩ ወደፊትም ይኖራሉ
2025-07-30 17:38:17
68
deje68
deje :
ተረት ተረት !!!😂
2025-07-30 16:15:40
37
sara.shiferaw.ale
Alem ፀሐይ 12 :
ተመስገን እኔ ሱሪ ከተውክ 4 አመት ሆነኝ ! ሰዉ መክሮኝ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ነው ! 🥰🙏
2025-07-31 03:57:26
134
atatukebede
mami :
ሱሪ ከየት መጣ ለየፆታውስ ማን ከፋፋለ?ሴት ግድ ትልበስ እያልኩ አይደለም
2025-07-31 03:47:48
7
selam.gebre88
selam gebre :
ዜና እራሱ አንተ ብታነብልን ሁላችንም ዜና ወዳጅ ነን
2025-07-31 13:25:42
9
naktolab1
ናክቶላብ Naktolab :
ያከብረነዉ ነገር ያከብረናል ትክክል ወንድሜ✌️
2025-07-31 03:28:40
16
birhanemeskelder8
bree211 :
በዚህ ዘመን መነሳት ያለበት ቆንጆ ሀሳብ ነው ያነሳሀው!!!🔥🔥
2025-07-30 18:11:59
19
user2722206881312
@ka :
ቀሚስ የቆንጆ እና የበሳል ብቻ ልብስ ነው
2025-07-31 06:20:30
58
sinka2032201933346
Hana :
ሴቶች ልናመሰግነው ይገባል የሰማችሁ ተግብሩት እሺ እናመሰግናለን ወንድማችን
2025-07-31 08:27:56
60
tamagnudurye
ⓢ💫የ🔗ህ💢ቱ ✌ልኡል🔥💥 ↕💯💯💯 :
ይህ ሠው ሀገሪቷን ይምራት እምትሉ 👍👍👍
2025-07-30 19:07:45
34
hliena.yeadebet.d
Hliena Yeadebet Dagnanew :
ህሊና የአንደበት ዳኛነው!!!!❤❤❤❤ ሠላምህ ብዝት ይበል ወንድም አለም❤❤❤
2025-07-30 20:02:59
15
To see more videos from user @enhidbechaka, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About