@oslodriving: መንጃ ፍቃድን ኢንተርናሽናል ለማድረግ ምንድነው የሚያስፈልገው #ethiopian_tik_tok #habeshantiktok #drivinglessons

Oslo drivers training centre
Oslo drivers training centre
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 30 July 2025 15:22:03 GMT
487141
29696
330
7037

Music

Download

Comments

thamin.abudi01
Thamin abudi01 :
ከይቅርታ ጋር ቪዛ ቀርቶዋል አያስፈልግም
2025-07-31 04:52:03
1
malte3765
Malte :
የዉ ምንም ለዉጥ የለዉ የትም ሀገር ብትሄድ የዛን ሀገር የማዉጣት ግዴታ አለብህ
2025-07-30 18:12:34
77
reemuun7
Ⓡ :
በህጋዊ መንገድ የሞተር ፍቃድ ያላችሁ ወንዶች ዱባይ መሄድ የምትፈልጉ ፍሪ ቪዛ አለኝ inbox
2025-08-01 10:28:08
0
teddyabebe538a
teddy abebe :
መንጃ ፍቃዴ 2አመት ሳይታደስ ቆይቷል ምን ማድረግ አለብኝ
2025-07-30 17:23:31
7
burika62
Burak :
international መንጃ ፍቃድ ለማውጣት ስንት ብር ነው??
2025-07-30 17:39:22
1
yonatane12
yonatan ዮኒ :
አረ መንጃ ፍቃዴ ሳይታደስ ቆየብኝ ምን ላድርግ
2025-07-30 18:44:09
2
lele72959
Aklil :
ወደ ኢትዮጺያ ለመቀየር ምንና ማረግና እዴት ማረግ ነዔ የሚቻለው ?
2025-07-31 07:06:28
1
tsegayteku
tsegay#2112 :
እኔ መንጃፋቃድ ያወጣሁት 2012ነዉ ያወጣሁት አላማጣ(ትግራይ )ነው እስካሁን አልታደሰም ምን ላዴራግ
2025-07-31 07:58:56
0
abdubaharu836
Abdu Baharu :
የከላል ከሁንሰ
2025-07-31 18:58:26
0
abel65369
ABEL✌️✌️✌️ :
መጃ ፍቃዴ ጠፍቶብኛል ምን ላረግ
2025-07-30 17:41:48
0
alexsander.tesfay
Alexsander Tesfay :
visa yelelews??
2025-07-30 15:38:13
0
misgun_daniel
Prophet ምስጉን :
ካላስቸገርኩ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ? መንጃ ፍቃዴ ላይ ያለውን ፖቶ መቀየር ይቻላል እንዴ? እንዴት?
2025-07-30 19:49:41
0
tesfahun_derseh
Tesfahun Derseh :
ende visa kelelens ??
2025-07-30 17:45:49
0
yosiiiiiii5
Yosi ❶❷ :
Visa kaltemeta aichalem nw
2025-07-30 15:33:39
0
hakimo4579
ሀኪሞ 🪳 :
የሌላ ሀገር መንጃ ፍቃድ መቀየር ይቻላል?
2025-07-30 20:33:24
0
pistok892
pistok :
ምንም የሚጠቅም የለውም ጎበዝ አትጉላሉ
2025-07-30 19:47:12
12
faka.liva
FAKA liva :
እሺ ሰላም ነው የኦሮሚያ መጃፍቃድ ወደ አዲስ አበባ ፋይል ለማዞር ምን ያስፈልጋል ቦስ
2025-07-31 12:32:39
1
factfinding.com
@fact,finding.com :
የክልል መንጃ ፈቃድ የት ነው ኢንተር ናሽናል የሚሆነው ወደ ፌደራል ከተማ ማዞርስ ይቻላል?
2025-07-31 03:23:33
3
melakuinidalemawi
melaku :
ደረቅ1 አለኝ 2አርግልኝ አግዘኝ ወድሚ
2025-07-31 10:00:04
1
ceokida
k!dus :
be national id መንጃ ፍቃድ ማውጣት ይቻላል??
2025-07-31 06:05:42
3
bisratbisrat141
🦅ʙɪsʀᴀᴛ ᴀʀsᴇɴᴀʟ 🔴⚪️ :
እንደዚ የሚባል ታሪክ የለም የኢትዮጵያ መንጃፈቃድ ሌላ ሀገር ላይ አይሰራም እንዳትበሉ እንደአዲስ ነው የምታወጡት የምትሄዱበት ሀገር ላይ
2025-07-31 05:23:23
1
fike070198
feke :
የክልል መንጃፍቃድ ወደ አዲስ አበባ ለመቀየር ምን ላርግ
2025-07-30 17:48:51
2
buze.man271
buze man :
ያለቪዛ ማውጣት አይቻልም
2025-07-31 03:17:43
3
dagmawi406
dagmawi :
እኔአሁንውጪነው ያለውት አላደስኩም እንዴትነው የሚሆነው 8ወርአልፎታል
2025-07-31 00:06:01
1
wondwosentezera1
#painkiller# :
not working like that , Ethiopian license is not valid
2025-07-31 04:36:34
1
To see more videos from user @oslodriving, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About