@estifa2:

ፈለገ_አባ እስጢፋኖስ
ፈለገ_አባ እስጢፋኖስ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 30 July 2025 17:14:47 GMT
7188
170
74
188

Music

Download

Comments

tefera.feker
feker tefera :
ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ😭😭😭😭😭😭
2025-07-30 17:29:40
23
alsa3621
ማራናታ :
አይ ለውጥ ላይ ናቸው ከፈረንጅ ወደ ጥቁር
2025-07-31 20:15:09
1
derejedelelkegn
Dereje Delelkegn በልዑል መጠጊያ :
ላብ የተጠረገበትን ሶፊት በዘይት ዝም ብለህ ለምን አትበላም🤣🤣
2025-07-31 22:44:54
0
user2923370251832
ኤፍሬም :
አባ ዮሐንስ እያለ yemzemir ሕዝብ ናና ኢየሱስ ሲባል ይበሳጫል 🤣🤣🤣
2025-07-31 04:54:55
1
danhanbets
danhanbets :
እኛ ለፍጡራን አንዘምር አናመልክም ይሉሀል የቲክ ቶክ ኦርቶዎች😁😁😁
2025-07-30 17:21:06
8
hiwi333
Hiwi :
ያሳዝናል አምልኮ ስግደት የሚገባው ለአንድ አምላክ ነው ዘላለም ለፍጡር እንዳመለኩ ዘመናችው አለቀ በጣም ነው ሚያሳዝነው ፈጣሪ ይቅር ይበላችው
2025-07-31 16:40:07
1
hmichael_awoke
Hmichael✝️ :
ለዚህ ነዉ ለፍጡር መዘመርም ሆነ መሰገድ የለበትም እምንለዉ
2025-07-30 19:09:09
2
user1053845910373
yafat :
የኦርቶዶክስ ጆኒ ራጋ
2025-07-31 05:06:58
1
abrahamtadese6
ልጅ አብርሃም ታደሰ :
በህይወት እያሉ ታቦታቸውን በስማቸው አስቀርጸው እንዳይሆን😂😂
2025-07-31 09:38:38
0
edu095l
moያ :
ለነገሩ ልዩነቱ ለሞቱት ለነ ተክለሀይማኖትም እንደዚሁ አደል ሚዘምሩት ሲሰቀጥጡ😭😭😭
2025-07-30 21:04:20
1
tksmartasfaw
Tk Smart Asfaw :
ይሄን ጠንቋይ ሰውዬ ሃይ የሚለው ጠፋኮ ጎበዝ
2025-07-31 08:27:47
1
yonashabtamu506
Yonas Habtamu :
የነዚህ ደሞ ይሰቀጥጣል 😭😭😭😭😭
2025-07-30 18:30:32
3
christarmy291
protestant Song :
ይህ ሰውዬ በአለባበሱ እና በድሬዱ ህዝቡን ማርኮ ያሰግደዋል-
2025-07-30 17:27:14
5
heniman83
user966534805952 :
መጨረሻው ይሄ ነው ለሰው መዘመር😳😳😳😳
2025-07-30 22:24:13
1
tarekegn2724
tarekegn,27 :
ኧረወዴት😁😁😁😁😁
2025-07-31 18:00:34
0
user1830542908365
Nolawi :
ይሄንንኮ የማያወግዝ ሲኖዶስ ምን ይባላል?
2025-07-31 01:14:05
0
dawitkadiro7
ሊቀ ዲያቆን ዳዊት ዘቦረና :
ያሳዝናል በጣም 😭😭😭
2025-07-31 02:29:05
1
yonit60
yonit60 :
ልቦና ይስጣችሁ😱😱😱😱😱😱
2025-07-31 04:49:52
0
biruk_wondwosen
ዲዮስቆሮሳዊ :
እረ ይሄን ሰውየ ምን እናድርገው ጎበዝ
2025-07-31 18:28:54
0
nebiyuen
ነብዩ ✝️🇪🇹 :
ካዛ ደሞ ይመጡና ታላቅ አባት ይሉናል
2025-07-30 20:55:08
0
9ne29
።Dn.ቶማስ/Tomas :
ይሄ ጠንቋይ ተመለከ እኮ ወገን😥😥
2025-07-30 20:10:44
0
loki_rud
Bį§høp :
ራስ ጆኒኒኒኒ🗿
2025-07-31 04:37:53
0
zelion1
worku :
ይሄ ህዝብኮ መቼም አይነቃም ወገን 🤣🤣🤣🤣
2025-07-30 18:12:55
1
for.all375
For All :
ምንድ ነው መዳኃኔዓለም ድረስ
2025-07-31 15:18:53
0
papa50349
@sefa :
ድሮ ለሞተ ፍጡር ነበር የሚዘምሩት አሁን ደሞ ላልሞተ ፍጡር ወይ ኦርቶ 🤣🤣🤣🤣
2025-07-30 19:15:05
5
To see more videos from user @estifa2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About