@esubalewesubalw: #ስውሯማርያም #creatorsearchinsights #ማርያም

ኃይለ ገብርኤል
ኃይለ ገብርኤል
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 30 July 2025 19:34:24 GMT
650409
100396
1501
9327

Music

Download

Comments

user3440265539593
ማርያም አማላጄ :
አንቺን የሰማች የስዉሯ ማርያም ለኔም ድረሽልኝ
2025-07-31 04:04:39
2038
ermiermias7
black lion :
አባካችሁ የት አንደምትገኝ ንገሩኝ በማርያም
2025-07-31 17:15:20
36
ab_t17
Ab :
አንቺን የረዳች እመቤቴ እኔንም ትርዳኝ🙏🏽 ለደጇ ታብቃኝ: በስውር የነገርናትን በግልፅ የምታደርግልን እመቤት ክብርና ምስጋና ከነልጇ ይድረሳት🙏🏽🙏🏽🙏🏽
2025-08-02 00:54:55
1
manofstar0
Habtie Tadesse :
ስውሯ ማርያም እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ታሪኬን ቀይሪው
2025-07-30 20:31:36
803
rahwa352
rahwa :
ስውሯ ማርያም አኔ ራሱ ፕሮሰስ ስንት ጊዜ 2አመት ሞክሬ ምን አንደምዘጋው ራሱ አላክም ርጀክት ያልሞኮርኩት ኤምባስይ የለም ና ብሬ ቸርሼ ተስፋ ቆሬትኩ ና ሱውራ ማርያም ደርሼ ከመጣሁ ባሃላ በደላላ ስንት ጊዜ ሞክሬ ያልተሳካ በራሴ ና በድንግል ማርያም አንድ ሞከርኩ ያለ ብር በነጻ የ ኮቴ ብቻ ቪዛ ተሰጠሁ ገረመኝ ነይ ና ውሰጅይ አሉኝ ማርያመይ ቂዱስ ምካአልን በጣም ነው ምወድሽ አመሰግናለው አኔ ልጅሽ ደካማ ነኝ ና ያንቺይ ብርታት ና ጉልበት ካለኝ ግን ሁሉም ነገር አልፈዋለዉ ከኔ አትራቂy
2025-08-01 19:48:57
7
.217228
Abinet21 :
አንች የሰማች ስውሯ ማርያም እኔንም ትስማኝ🥰🥰🥰🥰
2025-07-31 08:24:10
304
aberham.y.abalem
አብርሃም የወርቅ እና የብር ስራ💎 :
አንቺን የሰማች የስዉሯ ማርያም ለኔም ድረሽልኝ እናቴ❤❤❤
2025-07-31 17:49:08
12
nardawit21
Nardi♍--ቶድ🐻 :
አንቺን የሰማችሽ ስውሯ ማሪያም እኔንም ትስማኝ🥺🥺🥺🙏
2025-08-01 16:00:58
3
teddyshahsa
teddy teddy :
ለደጂሽ አብቂኝ እናቴ ብዙ ማወራሽ አለኝ😓😓😓
2025-08-02 03:55:28
1
danger345678
danger :
እመቤቴ ከውሸት ፍርድ ነፃ ያወጣሽኝ እናቴ ስውሯ ሄጄ ነፃ አወጣችኝ የኔ እናት
2025-08-01 20:44:00
2
kiyaye546
Efrata :
ስውሯ ማርያም ለ ምስክርነት አብቂኝ🥺
2025-07-31 07:54:56
39
lakachew.adamu
እኔን ለኔ ተውኝ :
እንኳን ፀሎትሽን ሰማችልሽ ምን ይሳናታል
2025-07-30 22:17:10
38
senait.tadesse92
ሰብለወንጌል :
ስላስፈራራሽ የተደረገልሽ አታስመስይ ስለምትወድሽ ነው ያለቀቀችሽ የጌታችን እናት እንደሆነ ምንም አይቀርባትም
2025-08-01 19:21:35
0
user6160030766251
nati :
አንቺን የሰማች ብዙ ማልናገረው ችግር አለብኝ እና እኔንም ትስማኝ
2025-08-01 03:07:06
38
birhaneterefe555
Birhane Terefe :
አንችን የሰማች እኛንም ትስማን
2025-07-31 15:02:04
41
user8294727865308
cush :
እየሱስ አልበቃ ብሎ ማርያም እሷም አልበቃ ብላ ተክልዩ፣ ከዛ አርሴማ ከዛም ስውሯ ከዛ .....😂
2025-08-01 06:20:52
2
babyeee6
babyeee :
አንችን የሰማችሽ የስዉሯ ለተቸገረ ለተከፋ ግራ ለገባዉ ሁሉ ትድረስለት
2025-08-01 20:46:58
5
mikudan37
miku dan :
ስዉሯ ማሪያም ለምስክርነት አብቂኝ
2025-08-02 03:48:24
1
user4945402605120
helen welay :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2025-07-31 11:49:18
7
teyosis27
Teyobstia🍫 :
ስዉሯ ማርያም እናቴ🙏🥰🥰
2025-07-31 19:21:10
6
samiman900
. :
በማሪያም ስም የሚደረጉት ነገሮች ሁሉ ስእሉን ጨምሮ ምንም ከማሪያም ጋር አይገናኝም ከጀርባ የሚመለከው ሌላ መንፈስ ነው።
2025-07-31 18:18:51
4
user9114130757274
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ :
እናቴ የቀረውን የተሰወረብኝን በስውር ሀሳቤን ሙይልኝ 🙏🙏🙏ከብዙ ህመሞች አድናኛለች ከጨጓራ ከኩላሊት ከሆድ ህመም ተነግሮ የማያልቅ ድንቅ ስራ ሰራቺልኝ አመስግኑልኝ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
2025-07-31 04:35:28
19
bura6452
Bura :
አቺንም የሰማች እኛንም ትስማን ለደጆ ያብቃን
2025-07-31 11:29:14
16
betsolet.tayachew
Betsolet Tayachew :
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2025-07-31 02:51:41
8
haimnottirfa
ሀይማኖት የመድሀኒያለም ልጅ :
አንቺን የሰማች እመቤቴ እኔንም ትስማኝ
2025-08-01 10:19:08
2
To see more videos from user @esubalewesubalw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About