@jesus.saves723:

JESUS SAVES!
JESUS SAVES!
Open In TikTok:
Region: ZA
Wednesday 30 July 2025 21:37:08 GMT
225324
13156
1836
5075

Music

Download

Comments

user2109152842091
user2109152842091 :
ነይ ነይ እምዬ ማርያም ነይ ነይ ቤዛዊት አለም
2025-07-31 03:21:09
351
yonas.degu97
Yonas Degu :
እንደ ትዝታዉ ግን ደደብ ሰው የለም 🥰🥰🥰
2025-07-31 04:18:03
177
asresgirma
Free :
አዋጅ.....አዋጅ.....አዋጅ እውነት ነው ና ሲባል የሚመጣው ኢየሱስ ብቻ ነው😘😘
2025-07-31 21:00:11
4
user3511724133813
asme belay :
ኧረ የኔ እናት ትመጣለች ማርያምን እርግጠኛ ነኝ ብንፀድቅም ባንፀድቅም እንኳን ኦርቶዶክስ ሆን ማርያምን
2025-07-31 05:20:31
34
lalen254
🦋🦋Lalaan🦋🦋 :
ተመልሶ የሚመጣ ኢየሱስ ብቻ ነው
2025-07-31 07:45:25
76
eyesugetanw
ትግራዋይ ጴንጤ :
ትግራይ ወንጌል ያስፈልጋታል🙏
2025-07-31 08:56:07
42
eyesusegatanew2
ኢየሱስ ያድናል :
ትዝታው ጀግና የወንጌል አርበኛ ውሾቹ ይጮሀሉ
2025-07-31 04:20:24
136
tomas0990
Tomes :
የስድብ መንፈስ ያለባችሁ መዳን በኢየሱስ ብቻና ብቻ ነዉ
2025-07-31 10:50:39
19
birhanuadinew913
Birhanu Adinew :
ፓስቴር ትዝታ ተባረክ
2025-07-31 18:38:01
3
user2208101178348
𝑔𝑒𝑎𝑧 ግያዝ :
ማርያም አትመጣም
2025-07-31 05:09:50
86
birukhaile362
❤️Bekilove❤️ :
ታድያ ጌታ ሰርቀህ አመስግነኝ አለህ እንዴ 😂😂😂
2025-07-31 02:09:04
107
equaliser64
Equaliser :
መንገድ ላይ ሰዎች ሰለፍቅር ሲያወሩ ማንም ዘወር ብሎ አያያቸውም። ነገር ግን ቢደባደቡ መንገደኛው ሁሉ ይሰበሰባል። አየህ ፀብ ሲጫር ሰዎችን የሚሰበስበው መንፈስ ቅዱስ አይደለም(ያውም የሚሰበሰቡት ለማስታረቅ እንኳን አይደለም)። እርሱ የፍቅር አምላክ ነውና ከፀብ ጋር ህብረት የለውም። የግል ፍላጎትህን በመንፈስ ቅዱስ ሰም አትዘብት። ከግለሰቦች ጋር እልህ ውስጥ ልትሆን ትችላለህ። የፍቅር አምላክ የሆነው ክርስቶስ ልብህን በይቅርታ ይሻርልህ።
2025-07-31 05:17:30
13
mesfin341
መስፍኔ :
" አትስረቅ " ይላል መፅሀፉ !
2025-07-31 02:19:09
82
fisumesamule2
fisumesamule157 :
ናና እየሱስ ማለት ቀላል ነዉ ግን እዉነታዉ እኮ እየሱስ ከ እናቱ ጋር እንደሚመጣ አለማወቃቸዉ ይገርመናል
2025-07-31 11:30:36
5
alexoyedengelmarym
ALEXO የማርያም :
ጥያቄው የሰው ዜማ ለምን ሰረክ ነው ? ማነው የሚመጣው ተብለህ አልተጠየክም 🤔
2025-07-31 04:34:15
17
k.sew.mamen.mognu
k sew mamen mognu😎 :
ke 10ቱ ትህዛዛት ውስጥ አንዱ አትስረቅ ይላል😂😂😂
2025-07-31 02:28:04
75
truth1831g
Singer sitota werkneh :
wow geta eyesus tolo na tebareklin Tize💯💯🙏💯💯
2025-07-31 16:57:20
4
alemgetu
Alem የክርስቶስ እስረኛ የበፀሎት family :
ብትመጣ ባትመጣ አንተ ምን አገባህ ነው ጥያቄው ሰውዬ
2025-07-31 10:43:53
2
bel05715
Bel@ :
ለማንኛውም ግን ድንግል ማርያም አማላጅ ናት።
2025-07-31 11:28:19
8
user36077073901998
Addis :
የዘመናችን ጳውሎ ስ
2025-07-30 22:10:10
77
sosinayalew5
ሶሲ የደሙ ፍሬ :
አይመጣም ቢመጣ ለኔ ለምን እንጀራ አባት ሆነብኝ ወሬ አቹን አቁሙ💀💀💀💀
2025-07-31 04:36:32
1
user713468819
የጃንደረባዉ ትወልድ ነኝ🥰🥰 :
ለምን ሰረቅክ ነዉ ጥያቄዉ 🤭😂😂
2025-07-31 08:32:17
21
user8453173722381
user8453173722381 :
ሙሴ እና ኤሊያስ ፍጡራን ናቸው ግን ከሞት በሗላ መጥተዋል ።ይህ ላንተ ምን ማለት ነዉ እረ በማስተዋል ይሁን ። የድንቁርና ጥግ ላይ ነህ ትዝታዉ ። ገንዘብ ገንዘብ ገንዘብ
2025-07-31 08:04:08
4
user3511724133813
asme belay :
በቃ ለማንኛውም ግን ማርያም አማላጅ ናት።
2025-07-31 07:13:07
74
motiv4christ
motiv4christ :
አዋጅ.....አዋጅ.....አዋጅ እውነት ነው ና ሲባል የሚመጣው ኢየሱስ ብቻ ነው😘😘
2025-07-31 04:30:51
40
To see more videos from user @jesus.saves723, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About