@mame.football.cafe: የማንቸስተር ዩናይትድ የአጥቂ ምርጫ ቤንያሚን ሼሸኮ መስሏል። ምን አይነት ተጨዋች ነው ? #manchesterunited #videoviral #4you #fyp

Alazar Asgedom.FOOTBALL Cafe
Alazar Asgedom.FOOTBALL Cafe
Open In TikTok:
Region: BY
Thursday 31 July 2025 09:23:36 GMT
168062
13925
104
471

Music

Download

Comments

dawat8329
david :
ሆሉንድ ከሴሽኮም ከጊዮኬሬሽ አያንስም
2025-07-31 12:40:00
52
lijwende
𝑤𝑒𝑛𝑑 ʏᴇɴᴇᴡ 𝔫𝔢𝔴 :
የትኛው ጣቢያላይነው ግን ፕሮግራሙ የሚቀርበው ደስ የሚል አቀራረብ ነው👍
2025-07-31 10:17:27
12
eyob_amenkuh
Eyoba ✌️ :
ዩናይትድ ሚያስፈልገው gurassy ነበር ግን ለምንድነው ማንም የepl ክለቦች ይሄን ልጅ ማያስፈርሙት ? እስኪ የሆነ ነገር በለን ስለዚህ ልጅ በጣም ነው ሚመቸኝ
2025-07-31 10:42:13
15
ha04549
Ha :
ከሼስኮ ሆይለንድ ይሻላል ።ሆይለንድ ብዙ የኳስ አቅርቦት ስለማያገኝ ነበር ጎል ያላስቆጠረው ዘንድሮ ኩኛ ሜቤሞ እና ቡርኖ ስላሉ ይሻሻላል ብዬ አስባለሁ
2025-08-01 09:32:27
6
iyasu.tikaso
Yis M.United :
Newcastle united ባለፈው ዓመት ብዙም አሳማኝ አልነበረም aston villa በዩናይትድ በማሸነፉ ምክንያት ወደ ቻምፒየንስ ሊግ ገባ እንጂ..
2025-07-31 09:50:10
10
user4820981037757
junedi kasim :
GLORY GLORY MAN UNITED 💪💪💪💪👑👑👑👑👑
2025-08-01 15:05:08
1
nothing_happen15
Mule :
Sesko ራሱ ስለራሱ አያቅም እንደዝህ respect alazar🙏🏻
2025-07-31 10:34:16
4
wllus2
@ :
YouTube channel pls🙏
2025-08-01 16:20:53
1
ansarhassen
ansarhassen :
ሁሊውንድ አንድ አመት እድል ቢሰጠው ትልቅ ነገር ይሰራ ነበር
2025-07-31 14:57:20
8
hussa2025
hussa2025 :
የአርሰናል የመጀመራያ ምርጫ ነበር ሲስኮ
2025-08-01 05:27:01
3
user173980276181
user173980276181 :
ይሄ ሰውዬ ምድን ነው የሚቀባጥረው United needs two number 9🙄
2025-08-01 19:08:39
0
temufella
Temufella negn :
he is a good player with an ugliest celebration style
2025-08-01 16:22:25
1
emson.alem
Emson Alem :
Manche for ever💪🔥
2025-08-01 02:20:32
3
nahuwol
Welday Zewude :
እግር ኳስን አንድንወድ ከሚያደርጉን የእስፖርት ጋዜጠኛ ነህ። ምርጥ ሰው
2025-08-01 08:31:10
1
mr.truth4109
Mr.truth :
watkins ቢፈርም ቢበዛ ከ 2 አመት በኋላ ሌላ አጥቂ ፍለጋ ገበያ መውጣቱ አይቀርም በእድሜው ምክንያት
2025-07-31 18:19:06
1
befekaduseifu
Befekadu seifu/titi/ :
ትክክል ነክ መገመት ከበድ ይላል ግን የሚፈልጋቸውን ተጫዋቾች እያገኘ ስለሆነ በራሱ ፍሌቨር መቅረቡ አይቀር ላዛም ግዜ ይፈልጋል የትኛውም የሲስተም ምርጫ ግዜ ይፈልጋል በተለይ ፊዚካሊ ፊት መሆን ይጠበቅባቸዋል transtion ሚበዛ
2025-07-31 18:21:05
1
absalt.tegu
Absalt @tegegen guracha :
አላዛር ምረጥ ዘጋቤ ነክ ይመችክ
2025-07-31 10:39:09
5
user6059090274661
love :
አላዛር ,አስገዶም@,,በጣም ,,የምወደው ,,,አና ,,የማከብረው,የስፖርት ,ጋዜጠኛ ,ነው ,ጀግና ,እድሜናጤና ,ይስጥህ ,እሱን ,ስሰማ ,ድሮ ,ፋና,ዘጠና,90 ,አስታውሰዋለሁ,ምርጥ ,ሰውውው,🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-01 14:00:21
0
aschalewtadele01
aschalewtadele977 :
ሰወድክ ኮ alex❤ አክባሪክ ነኝ።
2025-08-02 07:22:02
1
naytet54
𝑪𝒀𝑩𝑬𝑹-𝑾𝑨𝑹𝑹𝑰𝑹☠︎︎ :
alazar yileyal
2025-07-31 10:10:42
37
tomasyeromanlig
tomi lala :
ምን ላይ ነው የምታቀርበው ስንት ስዓት
2025-07-31 17:51:27
2
user5396197304623
Naser Hussen💕 :
አለዘር እኖደሀሊን
2025-07-31 15:39:02
3
jaferhayrdin
1jafer hayerdin :
ሆዩሉንድ ላይ ቢሰሩበት ባይ ነኝ
2025-07-31 19:32:01
2
eyaobaa8
Eyob :
Watkins ነዉ የሚያስፈልገዉ ለዪናይትድ
2025-07-31 11:20:03
3
birukarse
Biruክ arse :
ይሄን ከአሌክሶ መስማት ገርሞኛል ሆይሉድ የሚምዘገዘግ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
2025-08-01 07:15:48
0
To see more videos from user @mame.football.cafe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About