Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yared.dmvethiopia: #LIVEIncentiveProgram #LIVEIsEasy #PaidPartnership
Yared DMV
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 31 July 2025 13:15:24 GMT
1302002
46210
1174
16966
Music
Download
No Watermark .mp4 (
15.53MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
15.2MB
)
Watermark .mp4 (
16.07MB
)
Music .mp3
Comments
okiki :
@okiki:ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል መኾኒ ከተማ ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ ከ80%-90% የምንሆነው የትግራይ ወጣቶች ስራ የለንም በድህነት ውስጥ ነን ችግር የለውም ድህነቱን ከፈጣሪ ጋር ሰርተን እንለወጣለን ግን ጦርነቱን ድጋሜ እንዳይጀመር በጣም ፈርተን ነን ያለነው እኛ ድሆች ነን ምንም የምናውቀው ነገር የለንም ወንድሞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዘብ ድምፅ ሁኑን ሞራላችን ተሰብሯል እባካችሁ። ወጣቶች ሆነን ከሙሉ ኣቅማችን ጋር ሆነን በጦርነቱ ምክንያት እንኳን መስራት ቀርቶ ከርሃባችን ጋር እያደርን ነው የምንበላው ምግብ እንኳን አንዳንዴ እያጣን ፆማችን ነን የምናድረው እና የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በጭንቀት ልናብድ ነዉ፡፡ ይሄንን መልእክት ስፅፍላቹ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት የሁላችን የትግራይ ወጣቶች መልእክት ነው ይህን መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድታደርሱልኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ፈጣሪ አገራችን እና መላው ኣለምን ሰላምና ምህረት ያውርድልን አሜን ።
2025-07-31 14:41:45
478
medi :
live የሚል የለም እኔ ጋ
2025-08-01 12:18:37
1
@chuye.ye tadese.l :
የታለ???
2025-08-01 12:32:06
0
ribcka.💚💛❤riki :
ከፍቼ ምን ላውራ 🥰🥰
2025-07-31 14:21:19
206
Mekidie :
አሁን ሳወራ ቆየው የታል ብሩ😅😅
2025-07-31 16:07:11
90
Mitu Ye Gata :
እኔማውራት የምችለው ስለ እየሱስ ነው እየሱስ ጌታ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-31 18:54:28
53
Rita Sweet. Habesha. 💚💛❤️ :
ብሩ እንዴት ነው ሚወጣው
2025-07-31 19:05:01
4
Biruk Abebe :
ለመግባት ስንት follower ያስፈልጋል please
2025-07-31 15:39:36
15
Elisi kebede ⚖️(የጣይቱ ልጅ) :
7አገር ላይ ነዉ የሚፍለዉ ዝም ብላችሁ አትቀደዱ
2025-08-01 12:17:34
1
hindia aman :
Go live እኛጋ የለም ያንተ ሲነካ ጥቅሙ ለ አንተ ብቻ ነው ጥቅሙ ለምን ትዋሻለህ
2025-07-31 14:42:05
14
M$. DIOR 🇪🇹 🇺🇸 :
የኛን ማህበረሰብ በቀናነት የምታገለግል ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤
2025-07-31 13:25:24
754
Salik Akmel :
Ethiopia ሆኖ ገንዘብ ማግኘት አልቻልኩም ሀገር እንዴት ልቀይር የአካውንቴን
2025-07-31 18:28:47
5
Kelem Kassa :
ሲከፋል በምንድነው የሚከፍለው የባንክ አካውንት ያስፈልጋል?
2025-08-01 06:05:17
5
awet music🎹🎸🎷🥁🎼 :
እኔጋ ግን add link ጋ ገብቼ go live የሚል የለም እባክህ ኣስረዳኝ🙏🙏🙏
2025-07-31 14:39:36
5
Birhanu :
ቪድዮ ሰርተን ላይቭ በመግባት ብር የሚከፍል ከሆነ እንዴት ነው ብሩን እኛጋ የሚደርሰው?????
2025-08-01 05:37:09
3
Ayni Eshetu :
እስቲ እውነቱን ንገረኝ እትዬጰያ ይሰራል
2025-07-31 15:09:39
16
አለምዘውድ ታፒሴሪ :
go live የሚል የለውም እንዴት ነው መስተካከል የሚቻል
2025-07-31 15:09:43
11
SELAMAWiT የድንግል ማርያም ልጅ 🫶✝️ ❤ :
ግሩብ ከፍተን በተራ እያንዳንዱ ቤት እንግባ ቅመሞችዬ
2025-07-31 18:06:59
73
Yared DMV :
500 follower alegn yseral
2025-08-01 09:39:56
3
Mita Yee :
ውሸቱን ነው 😂
2025-07-31 15:55:18
28
prophet mesfin yohanes :
Go live አልመጣ አለ።
2025-07-31 14:35:48
16
Sufran Kecho :
ለይቭ ለመግበት ስፈልግ ፍራት ይለቅብኛል ወንድሜ ምን ትመክራኛልክ
2025-07-31 14:37:34
18
Olyy :
Ethiopia west ayseram
2025-07-31 14:27:47
11
Biruk Belay Neh (Bura) :
ምን ያህል ተከታይ ላላቸው?
2025-07-31 14:18:13
11
እናት ፍቅር🍎 :
10k follower ነው የሚጠይቃው ?
2025-07-31 14:29:13
21
To see more videos from user @yared.dmvethiopia, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
So literally just existing 😂 never felt love like this 🥹❤️ #RealLove #marriedlife #relatable #turnon
O My How Things Have Changed 😭 #relationships #marriedlife #dating #eat #couplecomedy #relatable
Happens evey time 🙄 #marriedlife #bedtime #Comfortable #relateable #sleep
Шо делаете ? 🫠
preview btth eps 158, aliansi yan diserang sekte singa mendalam dan aula jiwa #donghua #donghuaedit #fyp #btth #battlethroughtheheavens #xiaoyan #cailin
About
Robot
Legal
Privacy Policy