@bahirzemikael: ከሱባኤ በፊት ምን ማድረግ ይኖርብናል ? ሙሉውን በአዛሔል ሚዲያ ዩቱብ ቻናል ተመልከቱት #creatorsearchinsights #ሱባኤ #ፍልሰታለማርያም #ጾም #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #mezmur #habe

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን
ሥርዓተ ቤተክርስቲያን
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 31 July 2025 18:01:40 GMT
260527
39062
298
5227

Music

Download

Comments

mekdiareaya
mekdi areaya :
ይቅርታ መምህር እቤት ሆነን ሱበኤ መቀበል እችላለን ህፃን ልጁ ስላለኘ ነው
2025-08-03 20:02:47
1
netsi_07
ነፂቲ :
ደና ነህ ወንድሜ ፊትህ ላይ ያለው ከዚህ በፊት ኣይቼው ኣላቅም
2025-08-01 13:57:35
56
user9671504561396
ማርያም እናቴ :
ዊይ ወድማችን ምን ሁኖነው እግዚኘብሔር ይማርህ
2025-08-07 05:11:43
0
user68768359
𝖊𝖉𝖑🦋 :
በ 2ኛው ሳምንት መግባት ይፈቀዳል ?
2025-08-03 22:12:20
1
user2255066934851
k@k :
ጥያቄ ነበረኝ
2025-08-01 05:14:11
2
jerrylove333
Adeye Love :
ልጠይቅህ ወንድሜ ገዳማትላይ ሱባዬ ገብተን ድንገት የወርአበባችን ቢመጣብንስ ምን ማረግ አለብን
2025-08-03 20:08:50
1
jitu0929
mazi :
nisa abat yelewo subaye magibati ayichalim ende???
2025-08-01 18:33:28
0
betelehembazezew
Selam@selam :
አረብ አገር ነኝ ንስሀ በስልክ መግባት እችላለው??አባት እዴት አገኛለው??
2025-08-03 12:28:25
1
12mili08
12mili08 :
ንስሃ እንድገባ ልታግዙኝ ትችላላቹ እባካቹ 🙏🙏🙏🙏
2025-08-04 11:04:24
1
hermela798
hermela798 :
ገዳማት ሄደን መቆየት የማንችልስ ለምሳሌ ከቤተሰብ ጋር የሚኖር
2025-08-02 10:45:31
1
tenshewa.ab
Tenshewa Ab :
Ye ንሰሀ አባት ከሌለንስ
2025-08-01 16:27:06
1
kalkidan8334
kalkidan :
ከሱባየ በፊት ንስሀ መግባት አለብን አደል
2025-07-31 20:55:20
65
abiy721
ab :
ንስሃ አባት አሲዙኝ? ጣር ሃይሉች አካባቢ ነኝ
2025-08-01 06:41:03
4
leity.tekeste
Leity Tekeste :
እኔም ንስሀ አባት እፈልጋለው እባካችሁ እርዱኝ
2025-08-01 20:01:29
2
silent_talker_1
ጨዋው-Durye🔪 :
ንስሐ ልገባ ነው አበረታቱኝ🥺🙏
2025-08-01 12:27:28
157
solishaye
ሶሊያና :
እባካችው አርዱኝ በ ድንግል ማርያም የንስሀ አባት የለኝም የት ንሰሀ ልግባ ከ ፆሙ በፊት አግዙኝ ወንድም እህቶቼ በማርያም ዝም አትበሉኝ🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭😭😢😢
2025-08-01 05:24:02
54
nonawafgu
no :
ሱባኤውንና ንስሃውን ኣንድ ላይ ማድረግ ይቻላል መሉሱሉኝ
2025-08-03 14:39:46
1
lidu73
lidu73 :
ፔሬድ ላይ ሆኖ ሱባዬ መግባት ይቻላል
2025-08-01 03:36:05
2
merisamrawit
samri 🤫🤫 :
የንሰሀ አባት የለኝም ግን ንሰሀ ገብቻለሁ እና አሁን ሱባዬ ለመግባት ወስኛለው ምን ላድርግ አግዘኝ 🙏🙏🙏🥺
2025-08-03 15:02:14
1
user044664243
user3064899128887 :
ወድሜ በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ፍፁም ሰላምታ ሰላም እልሀለሁ ጥያቄየ እደኔ ተደራራቢ የጤና ችግር ያለበት ሰው የማይቆረጥ መድሀኒቶች ያሉት እዴት ሱባኤ ይዛል? ስለምትመልስልኝ አመሰግናለሁ።
2025-08-01 07:41:19
1
nd57854
ናታኔም@ m :
ንስሐ ሱባኤ በምንገባበት ገዳም ወይም ደብር መግባት አንችልም ???
2025-07-31 20:44:32
5
birtukankelem616
@Burte :
ሡባዬ ምንድን ነዉ
2025-08-03 15:17:48
3
bubumak3
Betu 2429 :
ቤት ሁነን መግባት አንችልም ? ስራ ምንውል ሰዎች ?
2025-08-06 20:24:41
0
user1237176024194
umulu22 :
እንድሱባኢስባትቀንነው
2025-08-01 04:41:15
1
titi50942
titi :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ኑርልን🙏🤲
2025-08-03 17:35:22
0
To see more videos from user @bahirzemikael, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About