@yarosmedia: #follow_like_share_copylink5_repost

yaros Media ያሮስ ሚዲያ
yaros Media ያሮስ ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 01 August 2025 06:21:07 GMT
267385
35515
693
86355

Music

Download

Comments

mekdes782
mekdes782 :
በቃ እኛ ኦርቶደክስ ያደርግነዉ አይቀርባችሁም አይደል ቆይ መቸነዉ 18 አመት ሞልቶችሁ ከኛ ምትወጡት
2025-08-01 06:58:53
398
mekdelawit.assefa
Mekdelawit Assefa :
በነገ እለት ነጭ ለብሰንወደ ሳሪስ ቅዱስ ዮሴፍ እንገናኝ
2025-08-01 07:34:16
216
user6787621836352
Kasish :
ትዝታው ወንጌል ገብቶት ነው ትዝታውን ያገኘ አንተንም ያግኝህ
2025-08-01 07:58:04
6
user7883247394841
ቀላል ነው :
ብንፀድቅም ባንፀድቅም እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንእን
2025-08-01 08:12:23
77
yordanostassew4
BkYoShSa :
ነጭ ልብስ የኦርቶዶክስ ነው። ሁሉ የእኔ ነው ማለት አበቃ። ህግ የእናንተ ብቻ ይመስላችኋል።
2025-08-01 07:07:53
41
tere47160
Tere :
ኦርቶች እበዱ ገና እየበዛን ነው
2025-08-01 15:31:51
2
bini85882
bini :
ይሄ ልጅ ምንም አልተሳደበም የተፃፈውን ነው ያነበበው
2025-08-02 07:04:27
0
selamina1098
selamina :
የኔ መድሃኒአለም ጥቀርሻ ያልብሳችሁ፣ 😏
2025-08-01 08:16:17
13
0812161921252730tm
የመስከረም ጀምበር :
ትዝታው እንደህፃን ልጅ ብሽሽቅነው የተያያዘው መዝሙር ቀይሮ ይዘምራል የአእላፋትን ዝማሬን ኮፒ ለማደርግ ይሮጣል 😏😏 የወረደ ማንነት ሲኖርህ እንደዚህ ትወርዳለህ
2025-08-01 20:22:40
7
user1635551715810
user1635551715810 :
ነጭ ልብስ የኦርቶዶክስ ነዉ
2025-08-01 08:02:09
3
demitu04
Demituuuu :
ሽክ ብለን ነጭ ልብሳችንን ለብሰን እንገኛለን ጠላት ማቅ ይልበስ ወንጌል ይቀጥላል
2025-08-01 11:04:36
5
tamirytuyis
Yordi :
ትዝታው ለካስ ህፃን ንግስ ነው
2025-08-01 15:05:04
3
wondie.dinku
Wondie Dinku :
እሱም እኮ ያው ማህበርተኛው ነዉ
2025-08-02 10:36:22
1
meaza09
user6085258710508 :
ፉክክር ነዉ እንዴ ወይስ ብሽሽቅ
2025-08-02 05:54:20
1
yehalemmedanitgetanaw13
tg :
የኒ የሚባል ታረክ የለም ማንም መለበሰ ይችላል
2025-08-01 08:17:47
7
singu196
mahi@💕 :
Maryam enatw❤️
2025-08-02 07:04:47
1
teshome2893
Teshome :
ምነው እነዚህ ሰዎች ከኦርቶዶክስ ሐይማኖት አልላቀቅ አሉ መቸም ያጣ ሰው ካለው ይበደራል
2025-08-02 09:09:34
1
tigist310
tigi :
ፓስተር ትዝታው ሳሙኤልን ልናነግስ ሳይሆን ንጉሱን ጌታችንን መድሀኒታችንን እየሱስ ክርስቶስን ልናነግስ ነው ነጭ ልብስ ለብሰን የምንገኝው። ነው ነጭ ልብሱ የኛ ነው ልትሉ ነው ቀልዳችሁ አይጠገብም መቸም😏😏
2025-08-01 08:05:11
7
user41212016282331
1234 :
ayezoke enaregalen
2025-08-02 02:51:57
1
abu.wmariam
Abu W/Mariam :
ስለ ኦሪቶ አያገባህም ልንገርክ ብዙ ኦሪቶዶክስ ጌታን ይቀበላሉ ኦከ ነጭ ልብስ ብቻ ሳይሆን ሁሉ የእኛ ነው
2025-08-01 11:12:08
3
mark.antoniy3
Mark antoniy :
Neci libis inilebisalen
2025-08-01 16:57:19
5
easey_lemeneh
እሰይነሽ ልመንህ :
ድንግል ማርያም እውነቱን ትግለፅላቸው
2025-08-01 17:54:35
5
kidusmignot
kidusmignot :
ኮፒ ራይት ሀሀሀ መቼም መቼም እደኦርቶዶክስ መሆን አይቻልም
2025-08-01 09:01:58
14
mesfin.tadesse27
Mesfin Tadesse :
የአብያተክርስቲያናት ዋና ፕሬዚዳንት እንጂ የካዉንስል አይደሉም ያስተዋወቁት ሰዎች በጋራ ተገናኝተው ቤዛችንን ጌታችንን አማላጃችን አምላካችንን እናምልክ ነዉ ማስታወቂያዉ ከገባህ ወንድማችን ሌላ ምንም የለም ይሄ ደግሞ ማስታወቅ ኅላፊነታቸዉ ነዉ እየሱስ ያድናል
2025-08-01 08:09:55
4
tsion.adugna0
Tsion Adugna :
ኦትዳክስ ተሀኦህዳ ለዘላለም ትንር ።🥰🥵🥵🥵😍😁😁😂😳😳😳
2025-08-01 10:23:57
1
To see more videos from user @yarosmedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About