@balak274: ማበድ ይሻላል ክፍል 2 ደራሲ@Adehanom mitiku 📽@KALEAB ATSEDE ®️ @The 12 #ነፀብራቅ የኪነት ቡድን#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #viraltiktok #poetry

BEJ ሮንድ 🎭
BEJ ሮንድ 🎭
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 01 August 2025 11:47:44 GMT
514414
56680
1254
5901

Music

Download

Comments

2121lclc
🧜‍♀️lizabeth w🧜‍♀️ :
አላበድንም እንጅ ሁላችንም እንዲ ያበድንለት ፈቅር ነበር በጣም ከመጎዳችን የተነሳ አሁላይ ማፈቀርን ፈርተን ብቸኝነታችን አፈቅረን እንኖራለን🥺🥺🥺🥺🥺
2025-08-01 17:41:10
620
gizehabeshawi
ጉዱ ካሳ🦅 ፩ :
የምትሰራው ስራ ለቲክቶክ አይሆንም በጣም ትልልቅ ስራ ነው የምትሰራው ከቲክቶክ አቅም በላይ ነክ
2025-08-01 18:23:30
241
tibebu_official
TIBEBU ( BOCHERA ) 🔱 :
ኮሜንት አለማድረግ አልቻልኩም ማርያምን ትለያላችሁ 🔥👏
2025-08-02 04:38:25
70
atodanih27
𝕯𝖆𝖓𝖎😂 :
እንዴ ክፍል 2 እንዳይቆይ የምትሉ
2025-08-01 13:56:49
115
kalyekk2
🦋kalyeee kk 🦋 :
እሺ የኔን ተንሰቅስቆ ማልቀስ ምን ይሉታል 🥺🥺🥺🥺
2025-08-01 17:34:37
29
tushe002
EA7 :
ገራሚ ሥራ 🔥🔥🔥 ግን የተራራቁበት መንገድ ትርጉም አይሰጥም አሳማኝ ምክንያት ብትጨምሩባት አሪፍ ነበር 🤗 የግል አስተያየት ✌️
2025-08-01 17:15:57
144
3ethios
3ethio :
አረ በ ቴለቪዥን ይተላለፍልን✊✊👏
2025-08-01 12:03:23
352
tgyeabikonjo
ቲጂ barock💕 :
ምን አርጌህ ነው በጠዋቱ ሳግ ጎሮሮዬ ዉስጥ የምትሰነቅረው ይሄው እስካሁን ቁዘማው ልለቀኝ አልቻለም
2025-08-03 07:51:37
2
astew60
Astew :
ገና ሲመጣልኝ like አርጌ ነው የጀመርኩት
2025-08-01 12:27:18
1000
z_efrata
Lij aman z-efrata :
የሰውን እድገት እና ደስታ ማየት ካስደሰታችሁ አግዙት እኛን ወጣቶቹን ሰብስቦ እያስተማረ ለራሱ ግዜ ሳይኖረው ሰውን ለማስደሰት የሚታትር ጀግና ሰው ነው እሱ ሲታገዝ በሱ ስር ያሉ የጥበብ ነፍሳት መተንፈሻ ያገኛሉ እባካችሁ አግዙት
2025-08-01 13:08:35
279
malte2608
Mahi tedi ❤️❤️ :
ጌታን ጴንጤ ነኝ ,,,,❤✝️
2025-08-01 19:30:32
7
mahi06140
Mahi⚖️ :
ግን ትተካት ለምን ሌላ አገባክ
2025-08-01 14:41:45
58
eku1264
@Eku..... :
ቁመን እጨብጭበናል👏👏🙌👌
2025-08-01 12:46:09
546
king.vonc
Cᴀʟʟϻᴇㅤᴀᴋɪʀᴀ :
ፁሁፍ ውስጥ መኖር ቢቻል
2025-08-01 18:25:23
25
saylalaaaa1
℠ꌚꍏꌩ꒒ꍏ꒒ꍏ :
ታሪካችን ይመሳሰላል የኔዋ ግን ማበድ ብቻ ነው ሚቀራት እጁ ያሎነችልኝ ነገር ምን ነበር 😒 ሁሌም ስለሷ ንገረን ሲሉኝ ሚስጥሬ ነች ብዬ ነበር ምመልስላቸው 💯
2025-08-01 17:57:26
19
jo_hailu
JØ HAILU :
አረ እነዚ ሰዎች ፊልም ይስሩልን✊
2025-08-01 12:27:07
179
teddy74392
teddy :
ይችን ልጅ ተንከባክበህ አስታመህ እስኪሻላት ከጎኟ ካልሆንክ ክፍል 3ትን አትስራው😭😭😭😭
2025-08-01 15:02:20
112
solomontafere8
solomon Tafere :
ከዘንድሮ የኢትዮጵያ ፊልም እንደዚህ ልቤን አጠልጥሎ ያየሁት ፊልም
2025-08-02 02:18:38
9
emati526
🦋 :
beka yhe nachu wendoch🥺🥺🥺
2025-08-01 15:57:41
18
bebeto.bizu
bebeto. bizu :
balak in others level. I'm proud of you bro
2025-08-03 04:16:59
1
ekru190
Ekru201 :
ይቻላል ግን ሌላ መልመድ 😟😟
2025-08-01 18:01:43
15
abayabie19
Abay :
በቃ tiktok ላይ ማየት ምፈልገው content👏👏👏👏
2025-08-02 08:10:41
6
tsi_sol
tsi_sol :
በዚ ታሪክ ውስጥ ምን ተርዳሁ የሁሉም ሴቶች ድክመት አለ አንድ ሰው እሱም ሳይውደን ቀርቶ አይደለም የተለየን በቆይታ ብዛት ሁሉም ነገር የሆነ ሰዓት ታሪክ ሆኖ እደቀረ ይገባናል በቆንጆ ብቃት ሰርታቹታል 👍👍👍
2025-08-02 04:19:33
7
yekilakim07
Ye ki Lakim :
bej ሂይወት ዘራቹበት እኮ ሳላስበው አይኔን እምባ ሞልቶት አገኘሁት ትለያላቹ የምር next part be fast🙏
2025-08-01 14:02:58
5
meronanteneh5
Juliana .A @12 :
አስለቀስከኝ , በርታ ወንድሜ ትችላለህ 👍
2025-08-01 17:10:14
2
To see more videos from user @balak274, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About