@weyin21.12: ይሄን ታሪክ መቼ እና የት ሆናችሁ ነው የሰማ ችሁት........?? ✍️me 2009😥

weyin🦋ሸዋ❤️‍🔥
weyin🦋ሸዋ❤️‍🔥
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 10 August 2025 00:24:43 GMT
279017
13548
1357
2280

Music

Download

Comments

gecho901
gecho901 የጅባስረዋ :
ማነው በበተን ስልክ የሰማው ያኔ ተሰብሶቦ
2025-08-11 05:29:55
311
heneryford48
Henery_ford🇪🇹🇫🇷🇬🇧 :
አለም ላይ ብዙ የማይሰለቹ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ ይሄ ታሪክ ግን ሁሌም አይሰለቸኝም✌️
2025-08-10 09:43:33
355
user6968714355856
አብሪሽ ነኝ የእናቴ ናፋቂ :
እኔ የሰማሁት ገጠር 6ኛ ክፍል ስማር ነበር ያው በበተን ስልክ ያኔ ነበር በፍቅር አለም የገባሁት በጣም ሚያሳዝን የፍቅር ታሪክ
2025-10-06 08:43:17
0
yazachew.adimasu
Yazachew Adimasu :
በሳሀቱ ውሸት መስሎኝ ነበር አሁን ገባኘ
2025-10-05 01:50:46
0
bekalu.beki.man.w
Beki man :
እደኔ በዚህ ነገር ያለቀሰ
2025-08-10 10:21:20
173
.g06788
ዳኜ 21 እናቴ :
አረ ግን እቺ ልጅ አሁን ምን ላይ ትሆን እስኪ ሴፉ show ላይ ትቅራብ የምትሉ በ like
2025-08-15 17:14:41
27
cherumedihan
cherumedihan :
ይህንን ታሪክ ልክ እንደ እኔ 7ኛ ክፍል የሰማቹት በእውነት እንዋደደለን ፎሎ እንደራራግ🥰
2025-08-11 05:39:18
57
tiji.asmare
Tiji Asmare :
በናትሽ ሙሉውን
2025-09-17 19:05:38
0
adiye_2828
adii-2828🌸🌸 :
በእናታችው ሙሉውን የት ነው ማገኘው
2025-08-10 20:28:03
10
user86530526
💕H💝 ነኝ የመዳም አለቃ🤪😁👩‍💻 :
2009 እና 2010 ሀይስኩል እያለሁ ሁሌ ነበር የምሰማው መቸው አልሰለቸውም ነበር 🥰🥰🥰🥰
2025-08-11 11:50:28
13
user2450682466014
ኢኩ የሀርቡዋ🌹🌹🌹የሁሱ ተስፉ ሚስት 💍❤ :
2017😢😢12ወር ቀን4😢😢 ሰኞለት ከቀኑ 5:20ላይ በስደት በዱባይ ሆኜ እየሰማሁትነው
2025-08-11 08:19:47
18
tigabebaw
ቲጂ 💚💛❤️ 🔥 :
ኢትይኦጵያ እያለሁ የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ አቤት ስቅስቅ ብየ ያለቀስኩት መቸም አረሳው 😥😥😥😥😥😥😥
2025-08-10 04:48:14
33
seli23554
selam :
6ተኛ ክፍል ሁኜ ነዉ የሰማሁት በጣም ነዉ የማለቅስ ስሰማዉ
2025-08-10 08:39:17
22
ueze21
ቃል በቃል ብቻ💔💔😭😭 :
ከ2አመት ሊሆነኝ ነው ከምር በጣም ያስለቀሰኝ ታሪክ 🙇🙇🙇
2025-08-11 00:28:58
7
user9107847319812efi
Efi. የበረሀው ንጉስ :
2008 የሰምንተኛክፍልተማሪነበርኩ
2025-08-18 06:19:14
3
user4888455561753
@fentie :
እኔ ገጠር ከብት እየጠበቅሁ በቀን አምስት ጊዜ በበተን ስልክ አዳምጫት አለሁ
2025-08-22 17:58:28
0
menber72
menber :
ሙሉወን
2025-08-10 17:34:14
0
user2514382867766
كنفيكون❤ :
20012 የሰማሁት በጣምነዉያለቀስኩት😢😢😢
2025-08-29 03:17:49
2
virtune_ab
virtuneab :
2008ላይየ6ኛክፍልእዳለሁ፣የሆነልጅስልክላይሰማሗት
2025-08-17 18:13:58
0
atsede928
16 እናቴ :
ለሁለተኛ ጊዜ በስደት ሁኜ ሰማሁት😭😭😭
2025-08-11 13:01:42
1
kidise.mame
ቅድስት :
14አመቴ ነው 5ክፍል ተማሪ ነበርኩ ስሰማው በጣም አልቀሸ አለው
2025-08-10 20:15:45
17
gech2194
Gech21 :
እኔ የ 8 ክፍል ተማሪ እያለሁ ነበር የሰመሁት አልቅሸዓለሁ!!
2025-08-14 01:20:00
2
weloyew287
ኮኮብ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
@gechi 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱:እኔ የሰማሁት ከምወዳት እህቴ ጋ ሁኘ በእህቴ ስልክ ነው የሰማሁት እሷ ሀይስኩል እየተማረች እኔ እየሸኘኋት ምንገድ ላይ ነው የሰማንው አቤት ስሰማው በጣም ቅስሜ ስብር ነው ያለው ህይወት በጣም ከባድ ነች ሁሌም ብሰማው የማልጠግበው ታሪክ እንደ ሰላም ያለ ህይወት ላጋጠማችሁ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ያበርታችሁ በርቱልኝ
2025-08-15 21:26:08
0
abidi.waktola
እ/ግ ማልከም ነዉ ሀሌሉያ :
ይህንን ታርክ ለማጃማርያ ግዜ የሳማዉት የአስራምነምን እድሜ እያላዉኝ ነዉ ያሳመዉት ግን አሁን እድሜ ያእ.ግ,ፀጋ ነዉ ወዳ 30. ገብቼ እንኳን አይሳላቻኝም ወዉ
2025-08-11 18:26:10
1
haymnot774
ጊዜለኩሉ :
አረሙሉውን
2025-08-15 16:43:14
1
To see more videos from user @weyin21.12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About