@ene_ena_ljie: እግዚአብሔር የት ነው ያለው? Follow & repost ❗️ #እኔ_እና_ልጄ #zemaryam_h @Hayleyesus

እኔ እና ልጄ
እኔ እና ልጄ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 10 August 2025 17:22:13 GMT
2515315
315255
5525
28646

Music

Download

Comments

samry380
samry :
የኔ አባት ልጅ የለለን እደዚ አይነት ልጅ ይስጠን 😘🙏
2025-08-11 19:52:27
3159
lamri1186
laye1186 :
በጠዋት ፈገግ አስባልከኝ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ
2025-08-11 05:38:09
4412
merki.merki1
Merki Merki :
እግዛብሄር ያሳድግህ 🥰🥰🥰
2025-10-09 20:01:23
0
yosiman33
yosiman33 :
ማርያምን ለመውደድ እንደ ህፃናቱ ንዑህና አማኝ ልብ ያስፈልጋል ለዛም ነው ኦርቶዶክሳዊያን ያለልዩነት የምንወዳት🤗
2025-08-11 03:51:13
1284
userchewanesh
ጨዋነሽ :
የወደድካት እናትህ አቅፋ ደግፋ በቤቷ ታሳድግህ
2025-08-11 07:44:30
211
yose2127
@ኢትዮጵያ :
እድግ በል ባባየ ፈጣሪ የድንግል የፃድቃን የሰማዕታት የመላዕክታን አገልጋይ ያርግህ
2025-08-10 18:06:32
884
leykundenewkew
@ leykun denekew1621 :
በቃ በዚህ ንግግሩ ብቻ follow አድረጊየአለሁ ብቻ እደግልን የኔ አባት 🥰🥰🥰🥰
2025-08-10 17:56:40
341
kenediashu
king kenedi :
መልኩ ግን ፓስተር ሶፊን የመሰለኝ እኔን ብቻ ነው?
2025-08-11 16:22:23
308
one.love0591
One Love :
እድግ በልልን
2025-10-09 18:15:19
0
user2263301096604
Bini yemesi :
ማን ነዉ እንደኔ ፈገግ ብሎ ደጋግሞ ያየዉ
2025-09-11 19:51:15
23
yalemz1
𝕫𝕖𝕕𝕠 𝕠𝕗𝕗𝕚𝕔𝕚𝕒𝕝🦅🌎 :
ኦርቶዶክስ ደም ውስጥ ማርያም አለች🥺🥰
2025-08-11 03:56:56
166
m8815141prk
የኢትዮጵያ ሰላም ናፈቀኝ :
እዉይ እድግ በል ይደግብህ ለሀይማኖቱ ያለዉ ፍቅር ይለያል🥰🥰🥰🥰
2025-08-11 18:26:54
60
amren568
Hiwe mane :
ብቻ ከሰው አይን ይጠብቅህ የሚጣፍጥ አንደበት የኔ ማርርርርርርርርርርርርርርር
2025-10-06 16:05:02
3
girumfenti752
Girum Fenti :
የኔ አባት እንዳተ ንፁህ ልቦናን የስጠኝ😪😪😪
2025-08-11 04:05:12
48
www.yossi1616.tiktok.com
yossi :
ዛሬ ገና መውለድ አማረኝ ያሳድግህ
2025-08-12 05:28:28
68
emebet.dagne1
one dey :
ኦርቶዶክስ ስትሆን ከእናትህ ማህፀን ጀምሮ የአምላክህ መንፈስና የማርያም ፍቅር ከመስቀሉ ጋር በሰዉነትክ ይሰርፃል🙏🙏
2025-08-12 15:35:32
21
t.e.d.a.1212
TEDA5570 :
እድግ በል ህፃን በጣም ነው እምወደው ፈጣሪ ይስጥህ በሉኝ💛💛💛
2025-08-15 19:20:47
35
mahlet_zdm
mahlet :
🥰🥰🥰 ኧረ ማር ዘነበ ኧፉ 🥰🥰
2025-08-10 17:37:30
77
beki16517
ⒷⒺⓀⒾ ✌✌ :
እኔም እወዳታለው 🥺🥰🥰
2025-08-11 05:12:27
85
betelhem701
beti የማርቆሷ(የተዋህዶ ➕ልጅ) :
ኡፍ አምላኬ እባክህ ለኛም ልጅ ስጠን
2025-08-13 15:21:27
29
user82368600692870
Atu3551 :
ወይ የኔ አባት ፈጣሪ ያሳድግልሽ አንተም ለትልቅ ደረጃ ድረስ👌👌😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-11 03:37:27
36
user5744595066943
ናርዶስ :
የኔ ልዬ ክርስቶስ ሆይ እዲህ አይነት የተቀደሰ ፍጡር ስጠኝ
2025-08-11 14:18:48
39
konjetabe3
Mimi konjet :
እውይይ🥰
2025-09-13 07:32:43
5
user4411578125217
ቆፍጣናዉ ጎጃሜ 👉💪👈 :
የኔ ፍልቅልቅ አንደበቱ ሲጣፍጥ
2025-10-05 19:59:17
3
user2962005222696maki
miru bonda 19 :
ልጆች እንኳን ማርያምን በፍፁም ሲወዷት ተመስገን
2025-09-07 16:57:39
5
To see more videos from user @ene_ena_ljie, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About