@berhantube:

BERHAN TUBE
BERHAN TUBE
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 12 August 2025 11:56:07 GMT
528708
34349
575
2831

Music

Download

Comments

hena_babuji25
hena_babuji25 :
ሰው ከማታው አያመልጥም😌😌😭
2025-08-12 14:05:01
522
user2345144819827
emabete yene enate :
ሰዉ ከማታዉ አያመልጥም😢የሆነ ጊዜ ላይ የተሰማኝ ስሜት ነው😭 አይዞሽ እግዚአብሔር ያሳልፍሻል🙏🥰
2025-08-12 19:48:50
66
user60153912702402
off-line🤨 :
ufffffffffffa
2025-10-16 14:46:53
0
tariku_online
Tariku :
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር የተሻለ ይሰጥሻል
2025-10-10 17:09:21
0
seny_silenat
Seny_Silenat :
አንጀቴን በላሽው ውዴ
2025-08-12 13:49:48
107
vp.r_19
maryam maryam :
ትገርሚያለሽ ማርያምን እውነትን ነው ምታወሪው!!!
2025-08-12 13:50:11
57
efimass1
Ephi :
አሜሪካን መሄድ እምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ
2025-08-12 23:29:09
3
margins20
Mefthe :
🥰♥️:እርግጥኛ ነኝ እንኳንም አመለጥኩ ብለሽ ከጠበቅሽው በላይ ደስተኛ እና አመስጋኝ ሆነሽ እንድትኖሪ ጌታ ይረዳሻል፡፡🥰♥️
2025-08-14 07:34:15
7
helilove49
helu ye geta liji🎚️🎻🪗🎧🎷🥁 :
ሴቶች ከሴት ጓደኛ በመራቅ ራሳችሁን ጠብቁ
2025-08-13 10:11:08
30
yohansigemchuyoha
Castro :
ግን ያቺ በምን ሂሊናዋ ነው የምትኖረው
2025-08-13 16:00:54
17
fedi.fedi189
Fedila jemale :
እመሙን እኔም ታሚሜዉ ነበረ አይዞን
2025-08-13 16:26:09
5
user49677639751151
abu 888 :
እኔ ደግሞ ማታ ጸጥ ሲል ደስታየ🥰
2025-09-18 14:36:35
0
haymim3
hayme sweet :
የምርም የኑሮዬን ማታ ምን ላድርገው ? 😭😭😭
2025-08-12 17:19:16
7
misrarqle59
nini :
እኔ ሜሎስን ጠረጠርኩት😭
2025-08-13 22:33:09
0
damotewamhara
አምሓራ Amhara :
ለካስ ዘመድ አለኝ የእኔን ህይወት ያዬ 👇👇👇 ቀን ቀን ከሰው ጋር ሆኜ አልፍዋለሁ ማታ ፀጥ ሲል ካማን ጋ እሆናለሁ እግዚአብሔር ሆይ የኑሮዬን ማታ ምን ላድርገው
2025-08-12 16:10:01
94
bettykal1
Ye Ezana enat :
ለጥቂት ጊዜ ,,በልዩ ልዩ መከራ እናልፋለን,, በቀኑ መጨረሻ የክብርን አክሊል እንደፋለን🙏 አዳምጪው ይሄን መዝሙር ታምራት ሀይሌን ኦርቶዶክስ ነኝ የድሮ መዝሙር ውስጤነው👌👏
2025-08-12 19:59:40
17
joshua1819fk
Eyasu_fekad :
min podcast layi new
2025-08-12 12:39:15
2
samri2580
samri🎀 :
በጣም ማንም ሰው ከማታው አያመልጥም🥺😭
2025-08-12 19:06:14
6
merkato59
ያቺ ቀን :
እውነት ነው ማንም አያመልጥም 😭😭😭
2025-09-07 15:43:09
1
samira_cutie0
lowkey_cutie :
የኔ እናት ከባድ ህመም ነው ግን ጌታ አለሽ አያሳፍርሽም
2025-08-12 12:43:54
9
kido7832
Kiddy🦋🏀 Sinorita❤ :
የሆነ ጊዜ ላይ የተሰማኝ ስሜት ነው😭 አይዞሽ እግዚአብሔር ያሳልፍሻል
2025-08-12 14:32:32
8
tigst.mekuriaw7
kilo(abela) :
አሁን ያለሁበት ጊዜ ጌታየሆይ ይህን ቀን አሳልፍልኝ
2025-08-12 15:58:58
1
frutlove546
frutlove546 :
የኔ ማር
2025-09-27 20:28:27
0
yezin108
ⓨⓔⓩⓘⓝ :
ሴቶች ይገባችዃል
2025-09-30 16:30:39
0
endalk.getaw
Endalk Getaw :
አይዞሽ በቃ ተይው እንዴ
2025-08-13 06:45:48
0
To see more videos from user @berhantube, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About