@sereke.birhanu: እግዚአብሔርን ማስቀየም ፣ ቅጣትን ከመፍራት ይልቅ ያሳዝናል። እንደ አለመታደል ኾኖ፣ ገሀነም ባይኖርና ባንፈራ ፣ ምንም ዓይነት መልካም ነገር ለማድረግ አንመርጥም ነበር። ይህ በእጅጉ የሚያሳዝን ኹኔታ ነው ። ስለዚህ በሌላ ምክንያት አይኾንም እንኳ ክርስቶስን ከምንወደው በላይ ስለምንፈራው ገሀነም ይገባናል ። ወደ ገሀነም እንድንገባ የሚያስፈርድብንም ለእርሱ በልባችን ፍቅር ማጣት ነው ። ክርስቶስን እንደሚገባው ብንወደው ኖሮ የምንወደውን እርሱን መጉዳት (ማሳዘን ) በገሀነም ውስጥ ከሚገኝ ከማንኛውም ቅጣት የበለጠ የሚያም መኾኑን እንረዳ ነበር ። ነገር ግን ለእርሱ ያለን ፍቅር ስለጎደለ የቅጣቱን መጠን መረዳት ተስኖናል ። አምላካችን በእኛ ዘንድ ለመወደድ ያላደረገው ነገር ምንድን ነው ። ያላሰበውስ ምንድን ነው ? ምንንስ ረስቷል? አዋርደነዋል፣ ምንም እንኳን እሱ ፈጽሞ ባይበድለንም ስፍር ቁጥር የሌላቸውን እና በቃላት ሊገለጽ የማይችል በረከቶችን ሰጠን። በኹሉም መንገድ ሲጠራን ከእርሱ ራቅን ነገር ግን ስለ ጥፋታችን አልቀጣንም። ይልቁንም እኛ ከእርሱ ስንጠፋ ሊፈልገን መጣ ። እኛ ግን ገፍተነው ወደ ዲያብሎስ እቅፍ ተሸሸግን ። እኛን እንዲመልሱ ብዙ መልእክተኞችን ላከ ነብያትን ፣ መላእክትን ፣ አባቶችን ፤ ኾኖም መልእክታቸውን ውድቅ ማድረጋችን ሳይበቃን መልእክተኞችን ስድብን አባረርናቸው ። ይኽ ኹሉ ሲኾን እግዚአብሔር አልጣለንም ። እንደ ታማኝ ፍቅረኛ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ሰማይን ፣ ምድርን ፣ ኤርምያስን ፣ ሚኪያስን እና ሌሎችን እርሱን ወክለው እንዲናገሩ አደረገ፤ እኛን ለመጨፍለቅ ሳይኾን እኛን ለማዳን ይኽን አደረገ ። እንዲያውም " ሕዝቤ ሆይ ምን አደረኩኽ ፣ ምን በደልኩኽ ? መልሱልኝ " ሲል የተማጽኖን ጥያቄ ደጋግሞ በነብያት በኩል ላከብን ።....... ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_መዝሙር #coptic #ethiopianorthodox #መዝሙር #ማርያም #ethiopianorthodoxtewahedo🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሠረቀ ብርሃኑ
Region: ET
Tuesday 12 August 2025 16:05:03 GMT
Music
Download
Comments
Holy🩸 :
ይህን ያውቁ ኖሯል ስለ ምልጃ የሚተስተምረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብቻ መላው ዓለም ኢየሱስ አማላጅ እንደሆነ ያምነል
2025-08-13 19:01:06
3
ኦርቶዶክሳዊት :
🥺🥺🥺 ለምንድን ነው ግን የከበደን እንደዚህ በሰላም በኩራት መኖር ለምን በጣም ከበደን ሸክማችንን ማውረድ የከበደንን ማረፍ የከበደንን ይመልከተን ይቅር ይበለን ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏
ለሚያስተምሩን ለሚያስታውሱን እግዚአብሔርን እንድናስብ ነሚረዱን ሁሉ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
2025-08-12 16:29:19
111
"Ἐν ἀρχῇ ἦν ὁ Λόγος :
በጌታ ምን አይነት አገላለጽ ነው🥰
2025-08-13 06:33:30
46
yoooooo :
ሀጥያቴ በዝቶ እኮ ነው
2025-08-13 03:26:51
3
Berry Ye Mediye Lij :
2025-09-04 20:07:22
6
Sàndra 🦋🤌 :
dear Lord 👑
2025-09-12 15:44:57
1
bemnet 21 :
በእውነቱ ድንቅ አገላለፅ ነው ለሁላችንም ቀንበራችንን ያስወግድልን🥺🙏
2025-08-13 19:24:03
10
Nigus Tech12 :
የPodcastቱን ስም ብትነግሩን🙏
2025-08-18 14:03:54
6
sena👩🦰 :
እንዴት ነዉ ከአንዴ በላይ ሪፖስት ማረገዉ🥺🥰🥰
2025-08-13 13:06:40
7
Werkaferahu Wuletaw :
ቃለህይወት ያሰማልን
2025-08-12 17:18:46
4
Brighter :
brighter faith🥰🥰🥰
2025-09-23 11:18:48
1
Jerus...alem :
God is Good
2025-09-16 06:07:40
2
betty :
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚእየ ወመድኃኒትየ🥺❤☦️🙌
2025-08-12 19:58:58
28
@biruka_21enata :
waw
2025-08-30 05:09:54
1
Lizi :
አሜን በረከቶት ይደርብነን aba Lazarus 🙏
2025-08-14 23:55:50
3
fila144 :
amen
2025-08-12 16:28:41
3
yeabseradaniel :
bertalign❤kale hiwot yasemaln
2025-08-13 09:43:37
2
Tiktok :
🙏🙏🙏
2025-08-13 08:40:23
2
Hana :
❤
2025-08-20 11:14:14
1
Ab.s :
❤
2025-08-18 17:14:35
1
Sosinaa :
🥰
2025-08-18 09:06:44
1
The North remembers :
🥰🥰🥰
2025-08-13 17:00:39
1
Meseret ኪዳነምሕረት እናቴ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-12 16:49:46
2
ሩት👧 :
🥺🥺🥰
2025-08-13 13:53:21
1
Tiktok :
🥺🥺🥺
2025-08-13 08:41:25
1
To see more videos from user @sereke.birhanu, please go to the Tikwm
homepage.