አላህ ስለ big bang እና ሁሉም ህይወት ያለው ነገር ከውሀ እንደተሰራ በቁርአን ተናግሯል 👇 21:30asks if the disbelievers are unaware that the heavens and the earth were once joined together as one piece before being separated, and that all living things were created from water
universe ደሞ እየተለጠጠ መሆኑን በ ቁርአንን👇 51:47"And the heaven We constructed with [powerful] ways, and indeed, We are [its] expander."
2025-08-19 11:50:02
2
የ ገጣሚው ልጅ :
ለዚህ ጥያቄ መልስ ካለህ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል። እኔ ሙስሊም ነኝ በ ቢግባንግ ቲወሪ አላምንም ። ነገር ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ጊዜ እና space የተፈጠረበት ቅፅበት ከሆነ ። mater , space , time and energy ተያይዘዉ ይነገራሉ ። ነገር ግን ሌላ situation የሚባል ነገር አለ አራቱ ነገራቶች እንዲፈጠሩ ያደረጋቸዉ ሁኔታ አላ ያን situation ማን ፈጠረዉ ?
2025-08-16 17:29:04
0
kalid ahmed :
እንደ interstellar አይነት የ ሕዋ(astronomy) movie ብጠቁመኝ🙏🙏
2025-08-15 07:28:46
0
user7106613819446 :
ሙሁር👌
2025-09-16 05:49:21
2
top__swagger :
Please ስለ type of Civilization (type 1-type 7 Civilization) አስረዳን