@kelemteklu19: ይኸንን ቅዳሴ ሰምቶ እንባው የሚቆምለት ኦርቶዶክሳዊ አለ?? የምር እኔ አሀዱ አብ ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ እንባዬ የማይቆምልኝ ነገር እናንተስ.💚💛❤🙏

KELEM TEKLU 19
KELEM TEKLU 19
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 13 August 2025 23:15:21 GMT
830009
90027
6020
15216

Music

Download

Comments

beliyabatua1
B ነኝ ናፋቂዋ :
አቤቱ ጌታየ ሆይ ለምናፍቃት ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏እደኔ ይሄድምፅ የናፈቀው🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-14 07:51:47
254
tibebu.amare
እምዬ ኢትዮጺያ :
ኦርቶዶክስ ትኑር ለዘላለም
2025-08-14 08:42:53
195
algazzyi
مخـاوير الجازي :
እግዛቤሔር በቤቱ የጥናሕ
2025-10-03 17:07:10
2
ebisebuusa
Ebisee Buusa966535370823 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Maloof sagaale qidaasee naanyadee dhugaa Kan akka koo yaadee jirtaa yaa waqayoo nagaadha garaa biyaati nuugalchii🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-14 17:20:44
83
yirged9
ቃል ጎንደሬዋ ነኝ 💞💞 :
ፈጣሪ ሆይ ለደጁ አብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የምር ውስጤ ተረበሸ ❤❤❤❤
2025-08-14 02:05:25
117
yadu3072
yadu :
ያሳድግህ የኔም ልጅ አለ እደዚህ ጎበዝ ተማሪ ተመስገን
2025-08-14 09:26:03
97
user9152000954361
ሓዉ ዘርኣይ ቃይሕ :
የኦርቶዶክስ ልጆች ሁላቹ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
2025-08-15 11:48:51
40
jamjamahmed3
Banchi Yemaryam Iij 💒 :
አምላኬ ሆይ ልጆቸን ላተ እድያገለግሉኝ አተ አግዘኝ🙏 የኔ አባት ድምፁ ሲያምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
2025-09-03 20:11:34
2
user8439547836181
የድንግል ማርያም ልጅ :
ኦርቶዶክስ ዘላለም ትኑር አሜን 🙏🙏🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-15 22:47:54
27
grmanesh62
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
ይህ ድምፅ ናፈቀኝ🥺🥺 የኔ ወንድም በቤቱ ያፅናህ🥰🥰🥰
2025-08-14 09:14:47
67
emebete217
Emebete21 :
ሰለማዊ ሂወት🙏🙏🙏🥰🥰🥰ልብን ሚያርስ🥰ሚያስቀና እምነት ተመስገን ጌታየ🙏🙏🙏🙏🙏ውይ ስያምር ድምፁ ነዘረኝ🙏🙏🥰🥰🥰በቤቱ ያሳድግህ 12ጊዜ ደጋግሜ ነው የሰማሁት🥰🥰🥰
2025-09-07 19:15:09
4
t7533611
ትንሿ ነኝ አፍቃሪዋ💔👌 :
በሰደት ያለነው ሁሉ ለደጁ ያብቃን🙏🙏 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
2025-08-15 01:55:51
25
mb.cm7
w.ነኝ❤️የሽዋዋ❤️ :
ፈጣሪየ ሆይ ለደጅህአብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
2025-08-14 05:12:08
15
aebabe56
ስመይ ተዋህዶ ግብረይ ባዶ😥✍️ :
እርቶደጉስ ለዘልኣለም ትምበር🥰🥰🥰❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2025-08-27 02:59:51
2
enedalewgedefaw
🍇🍓🍇E ❤ታማኙ ለቃሉ 🍓🍇🍓 :
እስኪ እንደኔ መንፈሱ የታደሰ ይህን ሲሰማ
2025-08-16 09:10:31
27
zebider.lulie
Z ጎጃም :
አቤት የድምጽ ቅላሴ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰💞💞💞 አስለቀሰኝ የኔ ትንሽዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-08-14 07:13:15
9
genbaruankachi
Genbaru Ankachi :
ኦርቶዶክስእኮ ይለያል
2025-08-17 10:06:50
10
kiyu58435
Kiyu :
waw was waw
2025-10-02 14:41:31
2
.dre.rrr
ባለማህተቧ ነኝ ⛪💞💞 :
ፈጣሪ ለደጅህ አብቃነ የህ ድምፅ አዴት አደናፋቅኝ😢😢 😢🙌 🙌 🙌
2025-08-14 00:11:56
5
qalli0
etalem :
2025-08-14 16:51:50
35
lemma.kindenew
Lemma Kindenew :
ብንጸድቅም ባንጸድቅም እንኳን ክርስቲያን ሆን እመቤቴን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🥰🥰
2025-08-25 06:29:07
3
ser8822031881932
መስቆ ነኝ8822031881932 :
ኦርቶክስ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
2025-08-15 20:03:51
19
brhane.gdey09
brhane gdey :
እድመ ይስጥህ
2025-09-30 08:50:01
3
kondt0
Wanii ofii :
2025-08-14 10:08:21
22
user6971866393562
መሲ ነኝ የናዙ ልጅ :
እግዚአብሔር ያሳድግህ እኔም ልጄን ምኞቴ ነው
2025-08-14 14:08:59
5
To see more videos from user @kelemteklu19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About