Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@user8717581433034: #muslimtiktok #video #vairal #fyp
ኩን ፈየኩን
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 15 August 2025 12:36:02 GMT
190975
8183
128
4743
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.29MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.29MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
warkafurnitureargoba :
ግን የአንደበታቸው ጥፍጥናና ርጋታቸው ከኡስታዞች ሁሉ የሚለይብኝ ለኔብቻ ነው? አላህ ይጠብቅሁ ሸኽ
2025-08-16 11:07:27
97
fetish246 :
ወላሂ ያሼክ ከ 20 አመት በፊት ልጄ ታሞ ሀኪም ጋር ወስጄወ ሀኪሙም ህጻኑ ሀስም ነው ብሉ መዳኒት በሰጠኝም አልተሻለውም ነበርና ሊጠይቁኝ የመጡ የሰፈር ሰዎች አገሌ ሼክ ቁርአን ይቅራበት መዳኒትም ይሰጣል አሉኝ በብርጭቆ ውሀ አድርጌ ሱረቱል ፋትህያ 3 ጊዜ ቀርቼ ለአላህ አልቅሼ ልጄን ማርልኝ በዬ ውሀውን ቀባሁት አጠጣሁት ይሄው አሁን 21 አመቱ ሀከም በት አያቅም አልሀምዱሊላሂ
2025-08-17 18:42:17
47
A/kaf የፍቅር ጥግ :
ትልቅ ትምህርት ነው።
2025-08-23 00:28:04
0
dese :
እውነት ነው ሸይህ እኔም ያየሁት ስላለ አላውራም የተናገርኩት አንድም ሀሰት የለውም ትክክል
2025-10-18 03:41:05
0
romedan,berehane :
እወድሀሉሁ እስታዝ
2025-08-15 15:33:49
22
ጠንካራ ሴት🧕 :
አላህ ይጠብቃቺሁ በጣም ነው ምወዳቸው 🥰🥰
2025-10-16 16:24:22
0
sam🌸 ✌🇵🇸 :
ፋቲሃ አያተልኩርስይ የጠዋትናየማታ አዝካር ካልሠነፍን ሌላ አያስፈልግም ኢንሻአላህ
2025-08-18 08:22:56
2
ኢqueen :
አላህ እድሜችሁን ያርዝመው
2025-08-16 04:52:23
6
Muhammed Abdu :
የዲን ጀግኖች🥰🥰🥰 ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር
2025-08-17 18:20:43
4
amiy bin sheikhan :
ወሏህ ልክ ነው ያሼይኽ ሃሚድ ሙሳ አሏህ ረጅም ከጤና ጋር ይስጥዎት
2025-08-17 07:56:14
10
Aisha :
2025-08-17 13:08:10
3
Ahmed (አምሻ) :
ሀቅ ነው፣ አላህ ያዘነለት ሲቀር
2025-10-10 17:32:47
0
አንቺ ነብሴ አላህን ፍሪ :
ሩቃ የሚቀራው ለራሱ ደሀ አያስቀራም ሩቃ ለመቅራት አስር ሽ ብር ነው ኢትዪ ውስጥ
2025-08-18 16:26:34
4
fidaka :
አላህ ያቁይልኝ ኡስታዝ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-15 18:31:53
5
twins :
ባረከሏህ ፊኩም
2025-08-15 19:05:10
9
user84251487208 :
ጀዛከላህኡዝታዝ
2025-08-17 16:21:28
2
Iconic Pilar :
የአላህ የኔ ጣፋጭ ሸይኽ!!!! አላህ ይጠብቅዎት። ሁላችሁንም ረጅም ሀያት አፊያ ይስጣችሁመ
2025-08-18 07:29:51
1
user1042990705555 :
ማአሻላህ ያሸህ አላህ እድሜየወትን ከጤናጋር ያስረዝመዉ የኛ አንደበት ጣፋጭ ሸህ አለህ ጠብቃቹሁ ለኛም ዱአ አርጉን ያረብ
2025-08-17 06:56:08
3
Seid Walelawu@ :
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርላችሁ
2025-08-18 19:36:51
0
use13566gyu :
አላህዬ ግን ዛሬ የልቤን ስምህ እባካችሁ የዚህ አይንት ዳዕዋ አብዙ እናመሰግናለን
2025-08-16 11:42:56
27
Eumu SiT :
ይሄንን ሣናቅ የተለከፍነውሥ ኡዝታዝ ምን ይሻለናል
2025-08-16 04:25:56
0
sebe roko :
ልጆቹ ምንድናቸው
2025-08-18 05:57:49
1
kk :
ሙሉ ብሮግራሙ ምንድን ላይ ነው የተለቀቀው ??
2025-08-17 18:48:41
0
dese :
ኧረ እንደታል የሚያረካ ሀቅ የሆነ አነጋገር ነው እድሜ አፊያ አላህ ይወፍቃችሁ
2025-10-18 03:55:00
0
Ibnu Haqiqa :
እንደማውራት ቀላል የለም
2025-08-16 08:33:48
0
To see more videos from user @user8717581433034, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Vikings get the W. #nfl #vikings #browns #football #sports
He knows he’s daddy 😜 #redneck #heydaddy #fyp #fy #workingman
Ya Habibana Ali Syailillah..#habibali #simtudduror #qosidah #nurulmusthofa #nurulmusthofa_original #habibhasanbinjafarassegaf #fyp
There really is still 🤔 #tik_tok #facts #foruyou #fry #viraltiktok #growmyaccount #viral_video #foryoupageofficiall
About
Robot
Legal
Privacy Policy