@sekela270: #ethiopian_tik_tok #vairal #video #tiktok #foryoupage

solomon b4 👉🇨🇬
solomon b4 👉🇨🇬
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 17 August 2025 15:24:46 GMT
140027
4412
1296
495

Music

Download

Comments

good.looking.to.us
The Dima :
የአማራ መከራ መስራች እና ጀማሪ ህውሀት ነው።
2025-08-17 15:57:26
235
user74806902520941
Fantsh12 :
መሬታችን በሰላም ካሰረከቡ ሰላም ይሆናል
2025-08-17 16:18:07
28
teklay051
[email protected] :
befxum ayhonm betgre meserinet
2025-10-20 18:15:15
0
user138128139661
user138128139661 :
ena melew tegaruweche enanete eko belak amebesoche nacheh lemanem tenat tegadeln tekuaseln hulachnem atefetnal ykerta begara yemnekomebet githaw ahune new betra tebelten sanalek
2025-09-29 20:54:22
0
ydm067
ሐበሻ ውበቴ :
በጀግንነትም በጭንቅላትም በእምነትም ቀዳሚ የሀገሪቷ አለኝታ 2ቱ ክልልነው!! ደካሞች አድክመው ሊገዙ ይፈልጋሉ
2025-08-18 18:53:53
1
u536827561349.qarrer
qeeroo finffinnee :
ለመሆኑ አማራ የሚባል ማንነት አለ
2025-08-18 23:46:35
3
nuraden9515
ሁሉም የሚመጣው ለመሄድ ነው🙋‍♂️🚶‍♂️ :
ተበላህ አማራ
2025-08-18 07:58:28
0
the.end7342
BBC :
❤ግድኮነው ሴረኛውን የጋራጠላታቸውን ብልፅግናን ለመደምሰስ አንድ ናቸው💪💪💪
2025-08-17 20:45:38
2
ftsum112
tsefay :
ኣይ ፖሊትከኞች
2025-08-18 17:45:18
1
useratit7776
ati :
hizibochu anid lehonu ychilalu hiwihat gin ykirta meteyek alebet
2025-10-05 21:01:39
0
sergiemprende.0
sergiemprende.0 :
በአሁኑ ሰአት አማራን እንደኦረሞ ጠላት የለውም እሱን ለማጥፋት ተሰይጣንም እንተባበራለን
2025-10-07 08:18:16
0
gashawe.kasaye3
የበየምድር ሰዉ ሁሌም ይናፈቃል :
ወያኔ አማራዉን ለጦርነት እራሱን ለስልጣን ያዘጋጀ ብልጥ ነዉ
2025-10-10 00:25:35
0
tomasred1234
tomas :
ሁለቱም ህዝቦች ፈርሀ እግዜያብሄር ያላቸዉ ስለሆነ አንድ ይሆናሉ
2025-08-17 16:15:22
126
aletu.boftaga
Aletu Boftaga :
አይመስለኝም በአጭሩ ሕውሃት የሚታገለው ትግራይ የምትባል ሃገር ለመመስረት ራያና ወልቃይትን ይዞ ነው የሚፈልገው አማራ ደግሞ ኢትዮጵያን ነው የሚመኘው ስለዚህ መቼም አይሳካም
2025-10-04 20:43:58
0
s.sol82
ድል ለታላቁ ለሚፍራው የእማራ ህዝብ :
ከዉያኔ ውጭ እዎ ሰላም ይመጣል የውያኔ እስተሳስብና የውያኔ ጨርቅ ባንዲራን ይዞ ግን ከእማራ ህዝብ መቼም ሰላም እይመጣም እውነታው ይህ የእማራ ህዝብ ሆነ ፍኖ እቁዋማቸው እንድ ነው በኢትዮጵያዊነት በንፅህ እረጋዴ ቢጫ ቀይ ስደቀ አላማ ከመጡ በራችን ክፍት ነው
2025-08-17 17:58:56
1
henok2175
henok21 :
ቢረሳ ቢረሳ የማይካድራ ደም እዴት ይረሳል የሰራው ግፍ 1000 አመት ይቅር ያስብላል ግፈኞች የጃቸውን ሳያገኙ
2025-08-17 17:35:38
26
mesfinalayu3
mesfinalayu :
:እኔ የበህር ዳር ልጂ ነኝ ባለቢቴ ትግራዊት ናት የመቀሊ ልጂ 3 ልጂ ወልደናል እናቶም ከኝጋር ባህር ዳር በፍቅር ነው ምንኖር በቀጣይ ሳምንት ለአሸንዳ ባህል መቀሊ እንሂዳለን አማራ ትግራውያን አንድ ነን
2025-08-18 18:20:03
3
fano.the.omega
Fano The Omega Ω :
ችግሩ ተጋሩ እና አማራ አደለም። ነቀርሳው ህወሀት ነው። ህወሀት እያለ መቼም የአማራ እና የትግራይ ፖለቲካ አይታረቅም።
2025-08-17 16:41:44
25
mimi261803
Mimi 261803 :
ቢሆኑ ደስ ይለኛል ግን ህውሀት ወልቃይትን ብቻ ነው የሚፈልገው ከዛ መገንጠልነው so ሰላሙ በምን ላይ የተመሰረተ ነው? እስከማውቀው ድረስ ህውሀት የእማራ ህዝብ ጠላት እንደህነ ነው በጭራሽ አላምናቸውም ጥላቻቸው ከስር ነው አማራ ተጠንቀቅ❗️
2025-08-17 17:52:01
32
bety.fiker
bety fiker :
ሲጀመር ህዝቡ መች ተጣላ ፖለቲከኞተቹ እንጂ
2025-08-17 16:51:37
164
good.looking.to.us
The Dima :
በአደባባይ አማራ ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ደፍረው ያድርጉት እስኪ መጀመሪያ?
2025-08-17 16:54:30
5
fmy224
Fitalew mulu :
የጎንደር የወሎ የሽዋ ሰው ምን እደሆናችሁ ጠቅቆ ያቃል እደሱ ከነ ጋር ሁኑ ።ከሱ ባዲራ ሱዳን ይሻላሉ ያልከውን እረሳችሁት። አሁንም በጎንደር እየቆመራችሁ ስለሆነ የደረሰብንን አንረሳውም ከዳናችሁ ግን ሁሉም አገራችሁ ነው
2025-08-17 18:19:00
1
o.rayakobo
ጌች ከራያ ቆቦ(☦️🇪🇹16እናቴ✝️🇷🇺)⚔️ :
የትግራይ እና ያማራ ሕዝብነው አድ የሚያደርገን ነገር ራያና ወልቃይትን ተስማምተን ሃድላይ መኖር ነው እዚች ምድር ላይ ስት ዓመት ልንኖር ነው ሰላም ለሰሜናዊያን ☹️🥺
2025-08-17 20:28:55
44
yaredwondwossen91
Yared wondwossen :
በመሀል ፓለቲከኞቹ ከወጡ የሀገራችን ህዝብ አንድ ነው
2025-09-29 09:56:16
0
user1922159961095
user1922159961095 :
ኮሜንት ላይ መጥፎ ንግግር እሚልኩ አማራ ወይም ትግራይ አደለም ከጀርባ ሌላ ጠላት አለ
2025-09-13 07:07:48
0
To see more videos from user @sekela270, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About