@lovmells: #promomakanmerdeka #outfitideas #foryoupage

outfitideas☆
outfitideas☆
Open In TikTok:
Region: ID
Monday 18 August 2025 12:38:08 GMT
12660
118
0
12

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @lovmells, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የ 2017 13 ኛ ዙር  ጉዞ ወደ እመጓ ቅዱስ ዑራኤል ከ ሰኔ 6-8 🏔ስፍራውን የረገጠ ወንድ የ40ቀን ሴት የ80ቀን ንጹሕ አደርገዋለሁ   :-በእለተ ምጽአት ቀን አያልፍም   :-የማልምረውን ስፍራውን አላስረግጠውም :- በዚሕ ስፍራ የለመነኝን አልነሳውም  የጠየቀኝን አልከለክለውም :-ሲኦልን አያያትም ባሕረ እሳትን አቅፌ አሻግረዋለው። እውነት እላችኋለው ብዙዎች ነቢያት እና ጻድቃን የምታዩትን ሊያዩ ተመኝተው አላዩም÷የምትሰሙትንም ሊሰሙ ተመኝተው አልሰሙም።የእናንተ ግን ዓይኖቻችሁ ስለሚያዩ ጆሮዎቻችሁም ስለሚሰሙ ብጹአን ናቸው።                     ማቴ 13÷16-17      እነዚህን የተቀደሱ ስፍራዎች በማየት ለመባረክ የታደለ ማን ነው?ሰባት ድንቅ ገዳማት                #እመጓ_ኡራኤል  ይህ ገዳም መንዝ ውስጥ የሚገኝ /እመእጓል ቆጵሮስ ኢየሱስ ቅዱስ ኡራኤል /ገዳም ፩-ድንግል ማርያም ከልጅዋ ጋር በተሰደደች ግዜ የተቀመጠችበት ቦታ ነው፡፡ ፪-የቦታውን ስም እራሱ ጌታችን ነው ስሙን ያወጣው /እመእጓል/ብሎ፡፡እመእጓል ሲለው /የእኔና የአንች ሀገር (የእናትና የልጅ)ሀገር ብሎታ ፫-በቦታው 2ተራራ አለ:---- 1-ገሊላ(ክሊና)ተራራ:-ይህ ተራራ እመቤታችን የተቀመጠችበት ና ጌታችን ኢትዮጵያን አስራት ሀገርሽ ትሁንሽ ብሎ ያረገበት ቦታ ነው፡፡በተራራው ላይ በአየር ላይ የቆመ ድንጋይ ይታያል ፡በድንጋው ላይ ተወጥቶ 3ግዜ ይዞራል። 2-ቆጵሮስ ተራራ:-ይህ ተራራ ቅዱስ ኡራኤል የጌታን ደም የረጨበት ጽዋ(መነሳነስ)የሰወረበት ተራራ ነው የሰወረበት ቦታ ይታያል።                 ፬-በዚህ ቦታ ጌታችን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን አስራት ሀገርህ ነች ብሎት ያረገበት ቦታና የቅዱስ ጊዮርጊስ የፈረሱ የ4ቱ የእግሩ አሻራ በድንጋይ ላይ ታትሞ ይታያል፡፡                 ፭-በቦታው ላይ ዋሻ አለ ::በዋሻው ውስጥ:- -/ የድንግል ማርያም የእጅዋ አሻራ በድንጋይ ታትሞ /ይታያል -ያልፈረሰ;ያልበሰበሰ ክንፍ ያላቸው አፅመ ቅድሳን አጽም ይታያል -የድንግልና የልጅዋ ልብስ እንዳለ ይነገራል።                 ፮-በዚሁ አካባቢ የማርያም ገዳም አለ የማርያም ቤተክርስቲያን ያረፈበት ቦታ ድንግል የተቀመጠችበትን ቦታ ቅዱስ ኡራኤል በክፉ የጠረገው ቦታ ነው ቤተክርስቲያን የተሰራው። የቦታው ቃልኪዳን :-ቦታው የረገጠ (የቦታውን አካባቢ አሻግሮ ያየ)189ትውልድ  እምረዋለሁ የጠየቀውን የሀሳቡን እሰጠዋለሁ እምረዋለሁ ተብሎ ቃል እንደተገባ አባቶች ይጠቁማሉ፡፡ ወደዚህ ቅዱስ ስፍራ ታላቅ የበረከት ጉዞ ተዘጋጅቷል።                  የጉዞ መነሻ ቀን ሰኔ 6 መመለሻ ቀን ሰኔ 8 መነሻ ሰአት ⏱ንጋት 10:30-11:30    መነሻ ቦታ                      1.ፒያሣ ጊዮርጊስ                    2. መገናኛ                     3. ላምበረት                    4. ጣፎ  አደባባይ    #በጉዞ_ላይ_የምንሳለማቸው_ገዳማት     ⛪️1/ጻድቃኔ ማርያም    ⛪️2/አቡነ ዘርአቡሩክ ገዳም(ዋሻ)     ⛪️3/ዘብር ቅዱስ ገብርኤል    ⛪️4/ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ሰአታችንን በአግባቡ ከተጠቀምን አንድ ሰርፕራይዝ ገዳም አለን    የጉዞ ዋጋ:-3000           ደርሶ_መልስ🚎           ሁሉንም_ማደሪያ          ገዳሙ ላይ መስተንግዶን_አካቶ🍽           ☎️ስልክ:-    +251910455701           +251940289463                       አዘጋጅ:- ማህበረ እመጓ ዑራኤል ወ አቡነ መልከፀዴቅ  ባሉበት ሆነው ትኬት ለመቁረጥ 1000233558706 ሚክያስ ተሾመ ንግድ ባንክ 0910455701 ቴሌ ብር ከፍለው በ ቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ይችላሉ #ማሳሰቢያ :- 💳#መታወቂያ ወይም #ፓስፖርት ልትይዙ ይገባችኋል። ⛸  ስፍራው የእግር መንገድ ስላለው ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 🌌 ለጸበል በሌሊት ስለምንወጣ የእጅ ባትሪ ይያዙ 🥾 ሽፍን ጫማ ማድረግ እና ክሊና እና ቆጵሮስ ተራሮች በእግር ጉዞ የምንጎበኘው ስለሆነ ይህን ልትገነዘቡ እና ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 💼 ሻንጣ እና መተኛችሁን 💸በክፍያ ማስያዝ የምትችሉ መሆኑን ልታውቁ ይገባል። #ሼር_በማድረግም_ለኦርቶዶክስ_ወገኖቻችን_ለሌሎችም_በማካፈል_የበረከቱ_ተካፋይ_ይሁኑ።  #mikoእመጓ #4upageシ #viral_video @Baladeraw @banchi yemaryam lji @computer___12 @💕bambi_habesha💕

About