@fikierhailu:

HBi
HBi
Open In TikTok:
Region: GB
Wednesday 20 August 2025 18:46:33 GMT
59613
2621
518
515

Music

Download

Comments

mickey.beyene
Mickey Beyene :
መከላከያ ትግራይ ውስጥ ያለቀውን ማን በነገራችሁ
2025-08-21 07:51:37
16
bechernet29
ሰላም :
ይቅርታ ስላደረግን የመርሳት ችግር ያለብን ይመስላቸዋል😂
2025-08-21 00:13:59
37
litadeg
ልታደግ :
እ/ር የአፍህን ፍሬ ይስጥህ
2025-10-19 19:25:19
0
mikyhz1
mikye style :
ዛሬ ገና የተንበጫበጨ ነገር ሰታወራ ሰማው
2025-08-21 04:55:12
4
muazahmed099
muaz ahmed :
በዚህ ወሬህ እስከዛሬ እራሱ ዝም ብለህ እደምታወራ ገባኝ
2025-08-21 05:52:31
12
kubaa4t
Kuba :
ተሳስተሀል ኢትዮጵያ በታሪኮ እንደ ዶር አብይ አህመድ አይነት ትክክለኛ ምርጥ መሪ አጊኝታ አታውቅም 👍
2025-08-21 01:30:36
18
samisamita716
samiታ♐️ :
ልክ ተናግረክ ሳለ ግን አብይ ሃገር የመምራት ብቃቱ እንኳን ከአገራችን ከአፍሪካም ብራንድ ሊደር ሺፕ ነው
2025-08-21 02:51:34
10
baroland22
Baro Land :
ለመምራት ሳይሆን ያቺ የቆጫቸውን አንቀጽ 39 ተግብረው አገረ ለመበታተን ነበር
2025-08-21 04:31:15
3
habtamumegersa
Hunsuki Koo :
ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድን እግዝአቤሔር ባይመርጥልን ኖሮ እትዮጵያን ጁንታዉ ሃይል ያፈርሳት ነበር
2025-08-21 08:04:32
16
kibacontech
kiba :
1 ህግ ጀማስከበር ዘመቻ 2 ሰሜን ዕዝ ተወጋ 3 የአማራ መረት ከበባ 4 የህልውና ጦርነት ክተት አየተባለ የአማራ ክልል ልዩሀይል የደቡብ የሁሉም የሱማሌ የአፋር የኤርትራ ያልመጣ ጦር የለም ለህውሀት ነው
2025-08-21 01:25:00
7
mimizbeharabulga1030
RiRi ( Rahel) አማራዊት :
ልክ ነው ማንም የማንንም ብሔር ወይንም ብሔረሰብ የሚንቅ የለም ችግሩ ያለው እዛው ከራሱ አናሳነት ወይም የበታችነት ስሜት ቻ የሚመነጭ ነው ብልፅግና የኣሮሞን ህዝብ አይወክልም የህወሀት ፖርቲም መላው የትግራይዋችን ህዝብ አይወክልም እንዲሁም ብአዴን የአማራን ህዝብ አይወክሉም
2025-08-20 19:25:59
37
raajanwaggaarii
Raajan Waggaarii🦋 :
ግን ለምንድነው ሃሳብክ ደስ የምልኝ
2025-08-20 23:34:56
13
endale661
Endale :
ወንድምዓለም እይታህ ጨዋነት የሞላበት ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ መልዕክት ያለበት ጥሩ አስተያየቶችን ታቀርባለህ አድማጭህ ነኝ በርታ የትግራይ ህዝብ እንደ አንዳንድ አክቲቪስቶች አይደለም ጥሩ ዕይታም አላቸው ህዝብን ከድርጅት መሉየት መቻል
2025-08-21 07:22:20
2
kira01521
kira :
በtiktok እሰከ ዛሬ እንደዚ ከሀ እስከ ፐ ትክክለኛ እውነተኛ ትንታኔ አላጋጠመኝም።🙏🙏🙏
2025-08-21 08:30:39
2
maregie7
user8693267450671 :
አሁን ገና ክፉ Content ጀመርክ
2025-08-21 17:23:08
4
user3882614353733
user3882614353733 ፍትሕ ምስ ኣሉላ :
ኣትለፋደድ ሰለ ትግራይ መናገር ኣትመጥንም
2025-08-21 05:05:16
16
wondedeneke
Wonde Deneke :
የሚገርም እይታ እና ትንታኔ
2025-08-21 05:45:09
6
addisu672
ADDISU :
ብልፅግና ለኢትዮጵያ ትንሳኤ የሆነ ፓርቲ ነው።😍😍😍 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2025-08-20 21:27:56
1
ashenafi.ayalew4
Aaron Mar :
thanks bro !ye tgrai lejoch yeregefut wolo lay ena shewa lay new - tigrai lay 100 sew almotem !
2025-08-21 16:46:34
1
wegenchekole2
wegenchekole171 :
በጣም የማከብርህ የገራሚ እይታ ባለቤት እኔ የማልወደውን ሃሳብ በደስታ የማዳምጥልህ የተከበርክ ሰው ዛሬ ስህተት ሰማሁ ህወሓት መቃወምህ እሰይ የሚያስብል እንድያውም ተባረክ የሚያስብል ነው ግን አብይ ጦርነት የከፈተብን ህወሓት ለማጥፋት ሳይሆን ትግራይንና ተጋሩን ለማጥፋት ነበር የዘመተው እዚህ ዘር ጭፍጨፋ ላይ አልተሳተፍኩም ብሎ መቆጨት ግን ያሳዝናል😭😭😭
2025-08-21 00:25:27
61
user3291492724828
Andu23 :
አሁንም የሚያስፈራው አንድም ሀገር ለመምራት የተዘጋጀ አለመኖሩን አያሳስብም
2025-08-20 23:18:12
2
dawde50
፯ :
100% እውነት የሆነ አስተያየት🙏
2025-08-21 00:39:57
20
To see more videos from user @fikierhailu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About