@ethiomusicrecords: NatiKer#ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #Ethiomusicrecords #viral #foryou

Ethio music
Ethio music
Open In TikTok:
Region: US
Friday 22 August 2025 19:42:32 GMT
296173
8871
275
784

Music

Download

Comments

fandsha2
የFKRድርሻዬ YEመጨረሻዬ :
የዚን ዘፍን ቱርጉም ጉራጌ ብቻነው የሚውቀው🥰 ፖለትካም አለው አጣባብሺው ያንን ሸማ አልታይ አለሽ አልስማ fact
2025-08-23 06:47:47
52
user33581306932777
አይመን የሸዋው🇪🇹🕌🕌❤️ :
ለካ ጉራጌኛ ቀላል ነው አልገባኝምጂ🤔
2025-08-23 22:07:49
18
user5191561212788
ትዕግስት ፍራቻ አይደለም 💪💪💪 :
ጉራንስ እንለያለን የምንለው እኮ በምክንያት ነው ምክንያቱም ሁሉንም መሆን የምንችል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነን 👌👌🙏🙏.
2025-08-23 14:57:44
16
geni.woleyewa
ገነት ዋለ :
ዛሬ ገና ጉራግኛ ገባኝ😁
2025-08-23 05:12:24
122
sa29047
#ፈይሰል Gurage :
"ቲቐቕርከ" ምን ማለት ነው?
2025-08-23 18:47:04
0
bedr_je
Bedri :
በግብርና በታክስ አዛ ስታረጓቸቸው ይሀዉ ስራትተዉ ራፕ ጀመሩ 😂😂😂
2025-08-26 08:37:36
3
user872906855310
የቃሉዋ :
ያማል ቅኔው😂
2025-08-23 12:12:37
5
user7019022698188
Nena AD :
ናቲቲቲቲቲ አንበሳዉ❤❤❤❤
2025-08-24 20:06:16
0
hana.d09
hana d :
ፐ ጉራጌ ሥራ ብቻ ይመሥለኝ ነበር ሚዋጣላቸው ዘፈንም ይችላሉ አንደኛ ነው ወድጀዋለው እንደኔ የወደደው በላይክ ያሣየኝ🥰
2025-08-24 02:12:56
2
my.lvoe06
Bint :
ከተፃፈው ይልቅ የዘፈከው ነው የገባኝ😁😁😁
2025-08-23 11:06:48
32
user4247341961171
𝙝𝙖𝙣𝙖𝙣@🦋 :
ያለዛሬ ጉራጌኛ ገብቶኝ አያቅም🤣🤣🤣👏
2025-09-02 11:47:09
0
bright.man45
Libra :
የጉራጌ ጆን ዳኒኤል ነዉ
2025-08-23 14:42:47
0
uekaata
በምን እፅናናለሁ ከሌለህ28 :
ቃንዠ አትብርዌ ትቔቖርከ ናቲ ትለያለህ👍🙏🙏
2025-08-26 03:11:38
0
user653130271020
TEDDY MAN 7401 :
ይደረስ ለአብይ አህመድ 😆
2025-08-25 18:32:17
1
kal9054
ቃል ወለየዋ ♥️👌 እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ🌍 :
እንደዚህነውደ ጉራጌእኔአላቅም አለመታደል🤔🤔🤔
2025-08-24 20:45:14
0
riffa.bahraini
ሁት ኢኺር :
እሆማ ያልገባ ካለ ኢታከም😁
2025-08-23 09:50:44
7
thequeenland2
holly :
በስመአብ የፊቱ ቅርጥ ውበት😇😇🥰
2025-08-23 13:05:37
9
user7923503352567
fireselam gezahegn :
ለዛ ከምንም ይበልጣል! ምንዛሪው ከፓውንድ:ሪትሙ የሚወደድ: ወደ ሌላ ነገር አንሒድ።
2025-08-23 21:30:37
0
sewdanuri58
Sewda [email protected] :
ዛሬ አጠና ተራ ላየ ይሕ ዘፈን ተማሩበት በተኛቹበት እቃቹ ሲታጠር
2025-08-23 04:14:35
3
mesganaayelea
ምስጋና አየለ አብዮ :
ቶሎ ዘፈን ጨርሰው ወደ ስረ ለመሄድ ነው እኮ ዘፈነቸው ፈጠን ፈጠን ምለው😂😂😂😂😂😂😂
2025-08-24 10:50:25
1
fuadmusema01
fuad ጃዚብ :
ምንድን ነው ቅንዝር ናሜ
2025-08-25 03:21:28
0
minagebagnena
በልክህ ኑር አትጨናነቅ :
የጉራገኛ ንግግር ውስጥ ኸ ይበዛበታል አይደል ? ምርጥ ሙዚቃ ሞቅ ደመቅ አደረጋት እኮ
2025-08-23 11:12:24
7
abdeljelile.abdo
Abdeljelile Abdo :
እወድሃለሁ የኛ ቴዲ አፍሮ።
2025-08-24 16:44:01
0
fandsha2
የFKRድርሻዬ YEመጨረሻዬ :
እዝር ናሜ 😂😂😂 ስፎግሩክ አታውቅም እንዴ ያማል ቅኔው
2025-08-23 20:39:48
0
diegeileaus47
ናበይ ኢና ንከዶ :
ምርጥ ባለ ቅኔ ወድጀህ ለሞት ነው ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-24 13:28:38
0
To see more videos from user @ethiomusicrecords, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About